ዛሬ ጅጅጋችን የሃዘን ድባብ አጥልቶባት ውላለች !!!
ትላንት ምሽት በጎረቤታችን ጭናክሰን ከተማ የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በሌሊት ሳይታሰብ በደረሰ የጎርፍ መጥለቅለቅ በአዲሱ ታይዋን እና በኪዳነ ምህነት ሰፈሮች እስካሁን ቁጥሩ በውል ያልታወቀ የበርካታ ሰው ህይወት አለፈ:: ለዚህ ሁሉ ሰው ሞትና ቁጥር ስፍር ለሌለው ንብረት ውድመት ምክንያት የሆነው ይህ የጎርፍ አደጋ...
View Articleሜጄር ጄኔራል አበበ ተክለሃይማኖት (ጆቤ) ህወሓት “አማራ ጠላታችን ነው”ብሎ ይቀሰቅስ ነበር የሚለውን አረጋገጡ
የሚገርመው መንዝ እስኪደርሱ የአማራ ሕዝብን የተለየ ተጠቃሚ አድርገው ይቆጥሩ ነበር። በጣም የሚገርመው ደግሞ መንዝ ሲደርሱ “አማራው እንደሌላው ብሔር (እንደትግራይ ሕዝብ) ጭቁን እንደሆነ ተገነዘቡ” የተባሉት ወያኔዎች ስልጣን ይዘው ለ25 ዓመታት አማራውን ሲያሳድዱት መኖራቸው ነው። በተለየ ሁኔታ ይህን ዘር አምርረው...
View Articleሰበር መረጃ የትግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን መከላከያ አባላት እየከዱ ነዉ።
በምእራብና ደቡብ ምስራቅ እዝ ዉስጥ ባልደረባ የነበረዉና በሶማሌያ እንዲሁም በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል እየተዘዋወረ ለረጅም አመታት ያገለገለ በሐገር መከላከያ ሚኒስቴር ስልጠና ዋና መምሪያ የሜጀር ጄኔራል ኋየሎም አራአያ ወታደራዊ አካዳሚ ዉስጥ የስድስት ወር ብቻ የለብለብ የመኮንነት ስልጠና አጠናቆ የተመረቀዉ ም/መቶ...
View Articleየኢትዮዽያ መንግስት የስልክ ቀፎዎችን የማስመዝገብ ግዴታ በድንበኞቹ ላይ ለመጣል ተዘጋጅቷል።
የሞባይል ቀፎ ሳያስመዘግቡ አገልግሎት የሚገኝበት ዘመን ማክተሙን ኢትዮ ቴሌኮም አሳውቋል፡፡ በአዲሱ አሰራር ባለ ሁለት ሲም ካርድ ቀፎ ያላቸው ተገልጋዮች… የሚጠቀሟቸውን ሲም ካርዶች ለድርጅቱ ያስመዘግባሉ፡፡ ከዚህ በኋላ አንድ ሲም በተለያየ ቀፎ ለመገልገል ቀፎዎቹን ቅድሚያ ማሳወቅ የግድ ይላል፡፡ ከውጪ ሃገር...
View Articleየኢትጵዊ መከራና ፍደው እሚያበቃው መቼ ነው
መች ነው ፍዳችን እሚቆመው?? ሀገሬ አልተመቸኝም ብሎ ቢሰደድ ፍዳ …ሀገሩ ቢቀመጥ ችግር ፤ግፍና ፤መከራ የሀገሬ ወገኔ ችግር እሚያመው መቼ ይሆን፡፡ አንደ ኢሳት ዘገባ ከሆነ ‹‹ከግብጽ ተነስተው ወደ አውሮፓ ለመግባት የባህር ላይ ጉዞ በማድረግ ላይ ሳሉ ማእበል በመነሳቱ 9 ኢትዮጵያውያን መሞታቸውን ገልታል፡፡ 3...
View Articleበሃሮማያ ዩኒቨርስቲ 4 የተማሪ መኖሪያ ህንጻዎች እየተቃጠሉ ነው
በአሁኑ ሰዓት በሃሮማያ ዩኒቨርስቲ አራት የተማሪ መኖሪያ ህንጻዎች በእሳት እየነደዱ መሆናቸውን ተማሪዎች ለኢሳት ገልጸዋል። የእሳቱ መነሻ ምን እንደሆነ እንዳልታወቀ የገልጹት ምንጮች፣ 4ቱ ህንጻዎች ከ400 በላይ ተማሪዎች ይኖሩባቸው እንደነበር ለማወቅ ተችሏል። የተቃጠሉ ደመራ የሚባሉት ህንጻዎች እንደሆነ የአይን...
View Articleበኢትዮዽያ የሚንቀሳቀስ ኩባንያ በፓናማ (የሙስና ቅሌት ስነድ) ውስጥ ተጋልጧል
ከሁለት ቀናት በፊት በአለም አቀፍ ደረጃ ይፋ የተደረገውና ፓናማ ፔፐርስ (Panama Papers) በሚል የተሰየመው የሙስናና የገንዘብ ማሸሽ ቅሌት የተጋለጠበት ግዙፍ መረጃ የአለም የመገናኛ ብዙሀንን ስራ አብዝቶባቸዋል።የእነማን ስም ተነሳ? የትኞቹ ኩባንያዎችስ አሉበት? የሚለውን ለማጣራት ጋዜጠኞች በር ዘግተው...
View Articleየቀድሞው የጋምቤላ ክልል ፕ/ት አቶ ኦኬሎ አኳይ በተከሰሱበት የሽብር ወንጀል ጥፋተኛ ተብለዋል::
ዛሬ ከአዲስ አበባ የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው የኖርዌይ ዜግነት እንዳላቸው የሚነገረው የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ኦኬሎ አኳይ በተከሰሱበት የሽብር ወንጀል ጥፋተኛ ተብለዋል:: በአኙዋክና ኑዌር ጎሳዎች መካከል ከተፈጠረው ግጭት ጋር ተያይዞ ከሀገር የተሰደዱት አቶ ኦኬሎ፣ የብዙዎችን ህይወት የቀጠፈው...
View Articleአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ጨምሮ በውጪ አገራት በእስር ላይ የሚገኙ እንግሊዛዊ ዜግነት ያላቸውን እስረኞች ጉዳይ የእንግሊዝ...
የእንግሊዝ ፓርላማ የውጪ ጉዳይ ኮሚቴ በውጪ አገራት በእስር ላይ የሚገኙ እንግሊዛዊ ዜግነት ያላቸውን (በኢትዮጵያ የሚገኙትን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ጨምሮ) እስረኞች ጉዳይ በማጥናት መንግስት በውጪ አገራት በሚገኙ እንግሊዛዊያን ላይ የሚፈጸምን የሰብዓዊ መብት ረገጣን ለማስቀረት የሚያሳየውን ቁርጠኝነት እመዝናለሁ ማለቱ...
View Articleየትግራይ መንግስት በወልቃይት ጠገዴ በአሰፈራቸው ካድሬዎቹ በኩል አዲስ ጥቃት መፈጽም ጀምሯል።
በመጥሪያ ወረቀት እየጠሩ 90 በመቶው ሴት እንዲሰበሰቡ ካደረጉ ብሗላ ተወላጅ ሴቶቹ ለባሎቻቸውና ልጆቻቸው እንዲሁም ዘመዶቻቸውና ጎረቤቶቻቸው እንዲመክሩ በታላቅ ማስፈራሪያ በስብሰባው ሲናገሩ ሰንብተዋል። በትላንትና ከስአት ብሗላ በተደረገው ስብሰባም በመጨረሻው የሴቶቹ ስነ-ልቦና ያናደዳቸው የመቀሌው ወያኔ “አማራ ነን...
View Articleዜና መረጃ የአባይ ቦንድ ክፍያ ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ለአንድ ዘር የጦር አባላት ብቻ ሲዉል
የዛሬ አመስት አመመታት አካባቢ ነበር ህወሃታዊያን በአለቃቸዉ ድንገተኛ ፖለቲካዊ አካሄድ ምክንያት አባይን እንገነባለን ብለዉ የተነሱት ቅሉ አባይን ከመገደቡ ጀርባ የነበረዉ የተለያየ ምክንያታዊ አመለካከትና ዉሳኔ ከግልና ከቡድን ጥቅም አንጻር የተንጸባረቀ እንደነበር ብዙሃን ተናግረዋል ዛሬ ላይ ቆመን ስንመለከት...
View Articleበአበረታች መድሃኒት ምክንያት የኢትዮጵያ አትሌቶችና አትሌቲክስ ማኅበር ቅጣት ይጠብቃቸዋል
ኢሳት ዜና :- በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ታሪክ ውስጥ ተደርጎ የማያውቅ ድርጊቶች በቅርቡ ከዓለምአቀፉ አትሌቲክስ ማኅበርና ከመገናኛ ብዙሃን በኩል መደመጥ ተጀምርዋል። ውጤታማው የኢትዮጵያ የመሃከለኛና የረዥም ሩጫ ተወዳዳሪዎች አበረታች መድሃኒት መጠቀማቸውን የፀረ አደንዛዥ እጽ ተቆጣጣሪ ድርጅት በምህጻረ ቃሉ ዋዳ...
View Articleበድርቁ ምክንያት ከሰቆጣ ወደ ደብረብርሃን የሰፈሩ ወገኖች ወደ መጡበት እንዲመለሱ ተነገራቸው፥
በድርቁ ምክንያት ከሰቆጣ ተፈናቅለው ደብረ ብርሃን ውስጥ የሰፈሩ ከ250 አስከ 300 የሚሆኑ ዜጎች በዛሬው እለት በደብረ ብርሃኑ መስተዳድር ወደመጡበት አደሚመለሱ ተነግሯቸዋል። ስደተኞቹ ወደ መጡበት ከተመለሱ ለእነሱም ሆነ ለልጆቻቸው የሚጠብቃቸው ሞት እንደሆነ በመግለፅ ለወገን የድረሱልን ጥሪ አስተላልፈዋል። የደብረ...
View Article86 ዳኞች ያስገቡት የስራ መልቀቂያ ታገደ
48 አቃቢያነ ህግ እና 86 ዳኞች የሥራ መልቀቂያ ማስገባታቸው ሲታወቅ፣ የክልሉ ባለስልጣናት የመልቀቂያ ጥያቄውን ውድቅ በማድረግ የግድ ትሠራላችሁ መባለቸው ተጠቆመ። የህግ ባለሙያዎቹ ከስራ ለመልቀቅ የወሠኑበት ምክንያት 1ኛ የዳኝነት ነጻነት ሥለሌለ 2ኛ ዳኞች በህግ መሠረት በነጻነት ለመሥራት ሥላልቻሉና በካድሬዎች...
View Articleየአውሮፓ ህብረት የስደተኞችን ፖሊሲ ሊቀይር ነው
ህብረቱ አዲስ የሚቀይረው ህግ ከተለያዩ ሃገራት ወደ አውሮፓ የሚገቡ ስደተኞችን የጥገኝነት ጥያቄ የተመለከተ ነው። አንድ ስደተኛ መጀመሪያ እግሩ ባረፈበት ሃገር ጥገኝነት የመጠየቅ መብት እንዳለው፥ አሁን ያለው የህብረቱ የስደተኞች ፖሊሲ ይደነግጋል። ይህ የደብሊኑ ስምምነት ግን እየጨመረ ከመጣው የስደተኞች ቁጥር አንጻር...
View Articleትግሉ ሰፊ የምሁራን ተሳትፎ ይሻል!
ኢትዮጵያ በበብዛትም ይሁን በጥራት በውጭው አለምም ይሁን በሀገር ውስጥ የሚኖሩ ብዙ ምሁራን ያፈራች ሀገር ነች። በጅጉ የሚያሳዝነው ግን በሀገሪቱና በሕዝቧ ችግር ላይ ሀሳብ ሲሰጡ ፣ ባደባባይ ሲከራከሩና ሲታገሉ የሚታዩት በጅጉ ጥቂቶች ናቸው። ርግጥ ነው ተከታታይ መንግስታት በምሁራን ላይ ያደረሱት ጥቃትና ማግለል...
View Articleየሳምንቱ አበይት ዜናዎች
ያራ የተባለው የኖርዌይ የማዳበርያ አምራች ድርጅት በአፋር ዳሎል የሚገኘውን የፖታሽ ክምችት እንዲያወጣ ፈቃድ ተሰጠው የኖርዌይ መንግሥት 800 ኢትዮጵያውያንን በግዳጅ ወደ ኢትዮጵያ እመልሳለሁ ማለቱ የወያኔ መንግሥት ድረ ገጾችን ሰብሮ የመግባት ጥቃት መፈጸሙን፣ ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል ለፓርላማው ገለጹ፡፡...
View Articleከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ወታደሮችና ደህንነቶች በዋልድባ ቁጥጥር ሲያደርጉ መሰንበታቸው ታወቀ
የገዳሙ አባቶች እንደገለጹት መጋቢት 27 የተከበረውን የመድሃኒአለም በአል ተከትሎ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ወታደሮችና ደህንነቶች በገዳሙ በመግባት ቁጥጥርና ክትትል ሲያደርጉ ሰንብተዋል፡፡ ሁሉም ደህንነቶች ትግርኛ ብቻ የሚናገሩ የህወሃት ደህንነቶች መሆናቸውን የሚናገሩት አባቶች፣ ከወልቃይትና ከጎንደር ወደ ገዳሙ የሄዱ...
View Articleየኢትዮጵያ ብ/ቡድን አሰልጣኝ ዮሀንስ ሰሀሌ አሰልጣኝ ሆነው እንዲቀጠሩ ቀጭን ትእዛዝ የሰጡት ጄ/ል ሳሞራ የኑስ ናቸው።
የኢትዮጵያ ብ/ቡድን አሰልጣኝ ዮሀንስ ሰሀሌ ቡድኑን ከመረከባቸው በፊት በደደቢት አሰልጣኝ ሆነው እንዲቀጠሩ ቀጭን ትእዛዝ የሰጡት ጄ/ል ሳሞራ የኑስ ናቸው። የብ/ቡድኑ ስፖንሰር ዋልያ ቢራ ነው። በካምፓኒው ማርኬቲንግ ክፍል የምትሰራ ሴት የዮሀንስ የፍቅር ጓደኛ ናት። በዝች ሴት በኩል ሁሴን አብዱልቀኒና ዳዊት የተባሉ...
View Articleከምዕራብ ሸዋ ተፈናቅለው በፌዴሬሽኑ አፈ ጉባዔ አግባቢነት የተመለሱት ዜጎች መሬታቸውን በሃይል ተነጠቁ
ከዳዊት ሰለሞን ከሰላሳ የማያንሱ የምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ዳኖ ወረዳ ባጅላ ዳሌ ቀበሌ ገ/ማህበር ነዋሪዎች ‹‹ ወደ ክልላችሁ ተመለሱ ›› ተብለው መሬታቸውን ለመነጠቅ መቃረባቸውን ለማመልከት አዲስ አበባ በመምጣት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ካሳ ተ/ብርሃንን ካናገሩ በኋላ አፈ ጉባኤው ‹‹ወደ ቀዬአችሁ...
View Article