የብሄራዊ መረጃዉ አፈ ቀላጤ ” ዛሬ መሐበረ ቅዱሳንን ከማፍረስ ህወሃትን ማፍረስ ይቀላል!! በማለት የኦርቶዶክሱን የእምነት መሪዎች ሲያስፈራራ የፓትሪያርኩ ተወካዬች ” ሐገራችን ለእምነት አባቶች በማይታዘዙ ዉስጣቸዉ በመንግስት ጠላትነት በተበከሉ ሐይሎች እየተጠቃች ነዉ እያንዳንዳቸዉን በመልቀም የቀንደኞች እርምጃ መጠንሰስ አለበት ይላሉ ” ከጳጳሳት እስከ ቤተክርስቲያን ጥበቃዎች ድረስ ክትትልና የስብክት መታደስ እንዲደረግ ህዝቡ ለመንግስት እንዲገዛ ያለመንግስት እምነት ያለ ሰላም […]
