Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ ስርሃት ችግሮች እየገጠሙት እንደሆነ የብሪታኒያው ዘ-ጋሪድያን ዘገበ

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ልዩነቶችንና አመለካከቶችን በተገቢው ሁኔታ ሊስተናገዱ ባለመቻላቸው በሃገሪቱ ተቃውሞ ኣየተባበሱ መምጣቱን የብሪታኒያው ዘ-ጋሪድያን ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎች ዋቢ በማድረግ አርብ ዘገበ። በተለያዩ ክልሎች መጠኑን እያሰፋ የመጣው ይኸው ተቃዎሞ በኢትዮጵያ የፌዴራሊዝም ስርዓት አተገባበርና በዴሞክራሲያዊ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና . . የኢትዮጵያ የእምነት ተቋማት በምእመኖቻቸዉ ላይ ከብሔራዊ መረጃ ጋር ዶለቱ..

የብሄራዊ መረጃዉ አፈ ቀላጤ ” ዛሬ መሐበረ ቅዱሳንን ከማፍረስ ህወሃትን ማፍረስ ይቀላል!! በማለት የኦርቶዶክሱን የእምነት መሪዎች ሲያስፈራራ የፓትሪያርኩ ተወካዬች ” ሐገራችን ለእምነት አባቶች በማይታዘዙ ዉስጣቸዉ በመንግስት ጠላትነት በተበከሉ ሐይሎች እየተጠቃች ነዉ እያንዳንዳቸዉን በመልቀም የቀንደኞች እርምጃ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ጠ/ሚ/ር ሃይለማሪያም ኤርትራን ለመውረር መዘጋጀታቸውን ነግረውኛል” – የአውሮፓ ህብረት ሹሙ ጅያኒ ፒቲላ

የኢትዮጵያው ጠ/ሚ/ር አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ መንግስታቸው በጎረቤት አገር በኤርትራ ላይ የወረራ ዘመቻ ሊያደርግ መዘጋጀቱን እና የአውሮፓ ህብረት ለኤርትራ ያለውን ቀና አመለካከት ካልለወጠ /ሁኔታዎች ግፍተው ከመጡ ኢትዮጵያ የአወሮፓ ጎዳናዎችን በሰደተኞች እንደምታጨናንቃቸው አቶ ሃይለማሪያም ለአንድ የአውሮፓ ህብረት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔዉ የአ/አ ጉምሩክ ባለስልጣን መስሪያቤት 120 የሚሆኑ የመዲናዋ ነጋዴወችን አሰረ

ወያኔ የአዲስ አበባ ከፍተኛ ግብር ከፋይ ነጋዴዎችን የአይናችሁ ቀለም አላማረኝም በማለት ብሔር እና ጎሳ ለይቶ ማሰሩን ቀጥሎበታል፡፡ ይህ ዘራፊ ቡድን በሁለት ዙር ኦፕሬሽን የተለያየ ሰበብ በመፍጠር ነጋዴዎች ወደ ማጎሪያ ልኳቸዋል፡፡ በመጀመሪያው ኦፕሬሽን ቀን ከታሰሩ ነጋዴዎች መካከል 1- አቶ ከደር ሙክታር #...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እንግሊዝ ዜጋዋ በኢትዮጵያ የሞት ፍርድ ተፈርዶበት የዋለ ቢሆንም ሚልዩን ፓውንዶችን ዜጋዋን ላፈኑባት የጸጥታ ኃይሎች...

እንግሊዝ ዜጋዋ በኢትዮጵያ የሞት ፍርድ ተፈርዶበት በቁጥጥር ስር የዋለ ቢሆንም ሚልዩን ፓውንዶችን ዜጋዋን ላፈኑባት የጸጥታ ኃይሎች እንደምትሰጥ የእንግሊዙ ትልቅ ጋዜጣ ዴይሊ ሜይል ዘግቧል፡፡ የሶስት ልጆች አባት የሆኑት የሰሜን ለንደን ነዋሪው አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከሁለት ዓመታት በፊት ከየመን አየር መንገድ ተይዘው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቶ አባይ ፀሃየና የስኳር ኮርፖሬሽኑ ድራማ

ሟቹ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ, አባይ ፀሃይና ,መሰል ጓደኛሞቹ ተሰባስበው በስኳር ፋብሪካዎቹ ጀርባ ወያኔ በትግራይ ቁጥሩ እየጨመረ የመጣውን ትምህርት ጨርሶ ቁጭ ያለው ስራ አጥ ስራ ስለማስያዝና በተያያዥም በርከት ያለ የትግራይን ሰው ወደ አዲስ አበባ በስራ ምክንያት ማዘዋወር ስለሚቻልበት ለመምከር ነበር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአመት 44 ሺህ ኢትዮጵያውያን በካንሰር ይሞታሉ

በኢትዮጵያ በቀን 120 በዓመት 44 ሺህ ኢትዮጵያውያን በካንሰር ይሞታሉ” አዲስ አድማስ ጋዜጣ ሚያዝያ 1/2008 ዓም በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የካንሰር መከላከልና ቁጥጥር ፕሮግራም የቴክኒክ አማካሪ ዶክተር ኩኑዝ አብደላን ጠቅሶ እንደዘገበው። ለምን? የኬሚካል ማዳበርያ? ጤንነታቸው ያልተረገጋገጠ የምግብ ዘይቶች? ወይንስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ህወሃቶች የወልቃይት አማሮችን በጥቅም በመደለል ማንነታቸውን እንዲክዱ ለማድረግ ያደረጉት ጥረት ከሸፈ ።

  የወልቃይት ወረዳ አመራር 450 ወጣቶችን በስኮር ፋብሪካዉ አከባቢ ቆራሪት በተባለ ቦታ 5 ሄክታርና 500 ካሪ ሜትረ የቤት መስሪያ ይሰጣችሗል ተብለዉ በመኪና ካጎጎዞቸዉ በሆላ የትግራይ ብሄር ተወላጂ ነን ብላችሁ ከፈረማችሁ መሬቱን ታገኛላችሁ ተብለዉ ሲነገራቸዉ እኛ አማራ ነን መሪቱም የኛ ስለሆነ ማንነታችን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ቀፎዎችን ምዝገባ በሰራተኞቹ ንብረት ሊጀምር ነው

ቀረጥ ሳይከፈልባቸው ወደ አገር ውስጥ የገቡ ሞባይልን ጨምሮ ተንቀሳቃሽ የቴሌኮም መገልገያ መሣሪያዎችን ከአገልግሎት ለማስወጣት የሚያስችለውን የመገልገያ ቁሶች ምዝገባ፣ ኢትዮ ቴሌኮም በቀጣዩ ሳምንት በሙከራ ደረጃ በሰራተኞቹ መገልገያዎች ላይ  ለመጀመር ዝግጅቱን ማጠናቀቁ ታውቋል ፡፡ ቴሌ ኮም የመገልገያ ቁሶቹን ምዝገባ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአርማጭሆ እና በሁመራ ዙሪያ የተሰማራዉን የ24ተኛ ክፍለ ጦር እየከዱ ነው

በአርማጭሆ እና በሁመራ ዙሪያ የተሰማራዉን የ24ተኛ ክፍለ ጦር እንዲያግዝ ከሸዋሮቢት ተንቀሳቀሶ በስብጥር የተዋሃደዉ የመከላከያ አብቫላት እየከዱ ወደ ጎረቤት ሐገር በመግባት ላይ ናቸዉ። አዲስና ልምድ አልባ የሆነዉ ወጣት ወደ ግንባር እንዲሰማራ በማድረግ የጥይት ማብረጃ እያደረገዉ ነዉ የሚሉት ወገኖቻችን እጃቸዉን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

6 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ህጻናት ለከፋ የምግብ እጥረት ተዳርገዋል

ኢሳት ዜና :- የኢትዮጵያ ረሃብ አለማቀፍ ትኩረት እያገኘ ነው፡፡ ቢቢሲና አልጀዚራን የመሳሰሉ ታላላቅ የመገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ የተከሰተው ረሃብ አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን የተመለከተ ዘገባ አቅርበዋል፡፡ አለማቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች፣ መንግስትን ላለማስከፋት ፈራ ተባ እያሉም ቢሆን ሁኔታው አስፈሪ መሆኑን ሲገልጹ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሶስት ኢትዮጵያውያን ንብረት ነው የተባለ 356 ሺ ዶላር በቻይና የጉአንግዙ መገኘቱን የቻይና መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ

በቻይና የጉአንግዙ ግዛት በሚገኝ አንድ አለም-አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ የሶስት ኢትዮጵያውያን ንብረት ነው የተባለ 356 ሺ ጥሬ ዶላር መገኘቱን የቻይና መገናኛ ብዙሃን ሰኞ ዘገቡ። በአንድ ሻንጣ ተሞልቶ የነበረው ይኸው ከፍተኛ ገንዘብ በአየር መንገዱ መሳፈሪያ አካባቢ ለጉዞ በነበሩ ሁለት የኮንስትራክሽን ሰራተኞች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ መንግስት በድርቅ ለተጎዱ ኢትዮጵያውያን እየተካሄደ ያለውን ዓለም ዓቀፍ ዘመቻ ማስቆሙ ተነገረ

ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ የሚመራው መንግስት በድርቅ ለተጎዱ ኢትዮጵያውያን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች መስሪያ ቤትና በተለያዩ ዓለምዓቀፍ ተቋማት እየተካሄደ ያለውን ዓለም ዓቀፍ ዘመቻ አስቁሟል። ምክንያት? የኢትዮጵያን ገጽታ ያበላሻል። (ኢሳት ዜና) ኢትዮጵያውያን የድርቅ ተጠቂዎችን ለመታደግ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳምንቱ አበይት ዜናዎችንና ሌሎች ዳሰሳዎችን ከDceson ራዲዮ ይከታተሉ

  የአውሮፓ ህብረት እየጨመረ ከመጣው የስደተኞች ቁጥር አንጻር የስደተኞችን ፖሊሲ ለመቀየር ተስማሙ የኖርዌይ ዜግነት ያላቸው የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ፕ/ት አቶ ኦኬሎ አኳይ በተከሰሱበት የሽብር ወንጀል ጥፋተኛ ተባሉ ያራ የተባለው የኖርዌይ የማዳበርያ አምራች ድርጅት በአፋር ዳሎል የሚገኘውን የፖታሽ ክምችት እንዲያወጣ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአፋርና በኢሳ ጎሳዎች መካከል ግጭት ተቀስቅሶ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ

በአፋር ክልል ገዋኔ ወረዳ በአፋርና በኢሳ ሶማሊ ጎሳዎች መካከ ግጭት ተቀስቅሶ በግንሹ የሰባት ሰዎች ህይወት ማለፉንና በርካታ ሰዎችም ለጉዳት መዳረጋቸውን የአፋር የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት ሰኞ ገለጠ። በወረዳው አስጊታ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የተቀሰቀሰው ይኸው ግጭት አንድ የአፋር ተወላጅ ወጣት በኢሳ ሶማሊ ጎሳ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ መንግስት የኮምፒውተር መረጃዎችን መጥለፍ፣ መበርበር፣ መሰለል የሚያስችል ህግ አረቀቀ

መንግስት እንደፈለገ የግል የኮምፒውተር መረጃዎችን መጥለፍ፣ መበርበር፣ መሰለል፣ ኦን ላይን መፈለግ የሚያስችለውን ህግ አርቅቆ ለፓርላማ አቅርቦአል፡፡ ረቂቅ አዋጁ ኮምፒውተር ወይንም የኮምፒወተር ስርዓት ምንነት ሲያብራራ በሶፍትዌር እና ማይክሮቺን ቴክኖሎጂ ላይ የተመሠረተ የዳታ ፕሮሰሲንግ፣ ክምችት፣ ትንተና፣ ስርጭት፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከአቶ አባይ ወልዱ ጋር በወልቃይት ጉዳይ ጸብ ውስጥ ነኝ አሉ

የወልቃይትን ማንነት በተመለከተ በተነሳው ጥያቄ ዙሪያ የአማራ ክልል ፕሬዚደንት፣ ከትግራይ ክልል ፕሬዚደንት ጋር ፀብ ውስጥ መሆናቸው ተገለጠ። ይህንን የተናገሩት ራሳቸው የአማራ ክልል ፕሬዚደንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ሲሆኑ፣ የአማራ ምሁራን ከሩቅ ሆነው ከሚቃወሙ እንደ ትግራይ ተወላጆች ሃብት እንዲሰበስቡም ጥሪ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Deafening Silence from Ethiopia -Human Rights Watch

Since November, state security forces have killed hundreds of protesters and arrested thousands in Oromia, Ethiopia’s largest region. It’s the biggest political crisis to hit the country since the 2005...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፌስ ቡክና ትዊተር በኢትዮጵያ የኦሮሚያና በአንዳንድ የደቡብ ክልሎች አገልግሎት መስጠት ማቆማቸውን ብሎምበርግ ዘገበ

ኢንተርኔትን በመጠቀም የጽሁፍና የድምጽ መልእክቶች የምናስተላልፍባቸው አፕሊኬሽኖችን ጨምሮ ፌስ ቡክና ትዊተር በኢትዮጵያ የኦሮሚያና በአንዳንድ የደቡብ ክልሎች ካለፈው አንድ ወር ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ማቆማቸውን ብሎምበርግ የአካባቢዎቹን ነዋሪዎች በመጥስ ዘግቧል፡፡ የስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች በስልካቸው የጫኗቸውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኤች አይቪ መመርመሪያ ከተማችን ውስጥ የለም እየተባለ ነው

 Filed under: NEWS

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live