Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሰበር ዜና … በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ተዋህዶ መድሐኒያለም ቤተ ክርስቲያን እየታመሰ ይገኛል።

$
0
0
በሰበካ ጉባኤዉና አዲስ ተሹመው በማገልገል ላይ በሚገኙት አስተዳደር መካከል የተፈጠረዉን አለመግባባት ፕሪቶሪያ የሚገኘዉ ኢንባሲ በቀጥታ ኢጁን አስገብቶበታል:: እረዘም ላለ አመታት ቤተ ክርስቲያኗን ሲያገለግል የነበረዉ የሰበካ ጉባኤ በቀጥታ ከኢትዮጵያ በመጣ ደብዳቤ የታገደ ሲሆን ሰበካ ጉባኤዉ እግዱን አልቀበልም በማለት ጸንቷል የኢትዮጵያ ኢንባሲ ጣልቃ ገቦች ሰበካ ጉባኤዎችን በማስፈራራ ሐገርህ ቤት ሰርተሓል ከየት እንዳመጣህዉ ትናገራለህ በማለት እያስፈራሩ ሲሆን ሰበካ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles