Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሳውዲ አረቢያና ኢትዮጵያ የወታደራዊ ኃይል ስምምነት ተፈራረሙ !

ሳውዲ አረቢያና ኢትዮጵያ በወታደራዊ ኃይል ተባብረው ለመስራት መስማማታቸዉን በሳምንቱ መጀመሪያ ለሚኒስትሮች ካቢኔ በቀረበው ሪፖርት መካተቱን መረጃዎች ያስረዳሉ። ሳውዲ ወታደራዊ ኃይል ስምምነቱን የፈረሙት የመከላከያ ሚኒስትሩ እንደሆኑ ቢጠቆምም የሚለው በኢትዮጵያ በኩል ስምምነቱ በማን እንደተፈረም የተሰጠ ይፋ መግለጫ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና … በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ተዋህዶ መድሐኒያለም ቤተ ክርስቲያን እየታመሰ ይገኛል።

በሰበካ ጉባኤዉና አዲስ ተሹመው በማገልገል ላይ በሚገኙት አስተዳደር መካከል የተፈጠረዉን አለመግባባት ፕሪቶሪያ የሚገኘዉ ኢንባሲ በቀጥታ ኢጁን አስገብቶበታል:: እረዘም ላለ አመታት ቤተ ክርስቲያኗን ሲያገለግል የነበረዉ የሰበካ ጉባኤ በቀጥታ ከኢትዮጵያ በመጣ ደብዳቤ የታገደ ሲሆን ሰበካ ጉባኤዉ እግዱን አልቀበልም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢህኣዴግ ውጥረትና የኣቦይ ስብሓት ጭንቅ

ሰሞኑን ኢህኣዴግ በኣዲስ ኣበባ ስብሰባ ማካሄድ ጀምሮ ነበር። ስብሰባው ከተጠበቀው በላይ ውጥረት የተሞላበትና የድርጅቶች ሞቧደን የታየበት ነበር። ቡዱኖቹ ህወሓትና ደህዴን በኣንድ በኩል፤ ብኣዴንና ኦህዴድ በሌላ መስመር ተሰልፈው ሲወቃቀሱ ነበር። ሊቀ መንበሩ ሃይለማርያም ደሳለኝ የቡዱናዊ መንገድ ከተመለከቱ በኋላ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እንደ ዓለም አቀፍ የረድኤት ድርጅቶች ዘገባ በኢትዮጵያከሚኖረው ሕዝብ ከአምስቱ አንዱ ርኃብ አደጋ ላይ ነው።

ወገኖቻችን በረሃብ እያለቁ ነው ልንደርስላቸው ይገባል=== እንደ ዓለም አቀፍ የረድኤት ድርጅቶች ዘገባ በኢትዮጵያከሚኖረው ሕዝብ ከአምስቱ አንዱ ርኃብ አደጋ ላይ ነው። ዓለም አቀፍ የሕፃናት አድን ድርጅት – ዩኒሴፍም ዘገባውን ስያጠናከር በኢትዮጵያ የስድስት ሚልዮን ሕፃናት ሕይወት አደጋ ላይ ነው ብሏል።በሌላ በኩል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አስቸኳይ የሆነ የአቋም ለዉጥ በኢትዮጵያ በኩል እስካልተደረገ ድረስ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ጉብኝት...

ክቡር አቶ አንዳርጋቸዉ ስጌ ለትግራዩ ነጻ አዉጭ ቡድን ደህንነት ቢሮ ከፍተኛ እራስ ምታት ሆኗል። የተከበሩት የቀድሞ የግንቦት 7 ዋና ጸሐፊ በወያኔ እጅ በግፍ ተላለፈዉ ሲሰጡ የእንግሊዝ የደህንነት አካላት ያዉቁ እነደነበር እና የየመን የጸጥታ ሐይሎች እንዲሁም የትግራይ ነጻ አዉጭ ቡድን በመተባበር እገታዉን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህወሓት አገዛዝ ታጣቂዎች በአርማጭሆ ሰላማዊ ነዋሪዎች ላይ የግድያ ዘመቻ ከፈቱ፡፡

በላይ አርማጭሆ ኩርቢት የተሰማሩት የህወሓት ታጣቂዎች ሚያዚያ 3 2008 ዓ.ም ከምሽቱ 2፡00 ላይ አቶ አርጋው ሲሳይ ወደተባሉት ድሃ ገበሬ ቤት በመሄድ ገድለው ንብረታቸውን ዘርፈው ተመልሰዋል፡፡ የአርማጭሆ ምስኪን ገበሬዎች በህወሓት ታጣቂዎች የግድያ እርምጃ እየተወሰደባቸው እና የዝርፊያ ተግባር እየተፈፀመባቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትክል ድንጋይ እና አካባቢው በህወሓት ሰራዊት ተከቦ የጦር ቀጠና እንደመሰለ እየተገለፀ ነው፡፡

ከሚያዚያ 3 2008 ዓ.ም ጀምሮ የህወሓት ፌደራል ፖሊስ፣ ልዩ ኃይልና የመከላከያ ሰራዊት ትክል ድንጋይ እና አካባቢውን በስፋት ወሮታል፡፡ የጦር ሰራዊቱ ቁጥር እጅግ በጣም ከፍተኛ ነው ተብሏል፡፡ ነገር ግን ምክንያቱ ምን እንደሆነ በውል ተለይቶ አልታወቀም፡፡ የትክል ድንጋይና አካባቢው ነዋሪዎች ከፍተኛ ስጋት ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያቤት በኢትዮጵያ የሚታየው የሰብአዊ መብት ጥሰት አለመሻሻሉን ገለጸ

የ2015ትን የአለም የሰብአዊ መብት አያያዝን የሚተነትነው ሪፖርት በኢትዮጵያ የሚታየው አፈናና ዜጎችን በእስር ቤት ማሰቃየት መቀጠሉን ይተነትናል፡፡ የአሜሪካ መንግስት በያመቱ በሚያወጣው የሰብአዊ መብት አያያዝ ሪፖርት የኢትዮጵያ የደህንነት ሰራተኞች ተቃዋዎችን ፣ ደጋፊዎቻውንና ጋዜጠኞችን እንደሚያሳድዱ፣ እንደሚያስሩ፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኦሮሚያ እና አማራ ክልል በነበረው ረብሻና ሁከት ምክንያት ዘንድሮ ብሄራዊ ፈተና የማይወስዱ ተማሪዎች እንዳሉ ትምህርት...

በኦሮሚያ እና አማራ ክልል በነበረው ረብሻና ሁከት ምክንያት ዘንድሮ ብሄራዊ ፈተና የማይወስዱ ተማሪዎች እንዳሉ ትምህርት ሚኒስቴር ተናገረ… ችግሩ በርትቶ ትምህርት እስከ መዝጋት የደረሱ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎቻቸውን ቀደም ሲል በሀገር አቀፍ ደረጃ በወጣው የፈተና ሰሌዳ መሰረት አያስፈትኑም ተብሏል፡፡ የትምህርት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና…የወያኔ ወታደራዊ አመራር መረጃ ይዘዉ ጠፉ

…ተግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን ወታደራዊ ደህንነት በከፍተኛ ሁኔታ እየፈለጋቸዉ ይገኛሉ በትዉልድ ኦሮሚያ የሆኑት ኮረኔል ንጉሴ በሰራዊቱ ዉስጥ በአስከፊ ሁኔታ የተንሰራፋዉን የዘር የበላይነት በመጥላት ሐገራችዉን ጥለዉ በሰላም ጎረቤት ሐገር ገብተዋል። የ43ተኛ ክፍለ ጦርን አዘዞ ላይ ካፈረሱና ምንም አይነት ብረት ለበስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ኢንባሲ አንባሳደር በደቡብ አፍሪካ ቤተክርስቲያኑን እያመሱ ያሉት ግንቦት 7ቶች ናቸዉ በማለት ወነጀሉ

ደቡብ አፍሪካ ጆሓንስበርግ የሚገኘዉ የመድሓኒያለም ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤና አስተዳደሩ ወዳልተፈለገ መጠቃቃት እየሀዱ ይገኛሉ ፕሪቶሪያ የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ኢንባሲ ጉዳዩን ወዳልተፈለገ አቅጣጫ እየወሰደዉ ሲሆን የትግራይ ተወላጆችን በመጠቀም አንድ ሌላ ግሩፕ እንዲፈጠር እያደረገ ነዉ 17 ሰዎች ክስ ተመስርቶባቸዉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቀድሞው ደህንነት ባለስልጣን አቶ ወልደስላሴ ከቀረበባቸው 12 ክሶች በሰባቱ ጥፋተኛ ተባሉ

የቀድሞው የሀገር ውስጥ ደህንነት ባለስልጣን አቶ ወልደስላሴ ወልደሚካኤል ስልጣንን ያለአግባብ መጠቀም እና ምንጩ ያልታወቁ ሃብት በማፍራት ከቀረበባቸው 12 ክሶች በ7ቱ ጥፋተኛ ተባሉ። በክስ መዝገቡ የተካተቱት ወንድምና እህታቸው ደግሞ በሶስት ክሶች ጥፋተኛ ተብለዋል። በኢንቨስትምንት ስም በወንጀል የተገኘ 6 ሚሊየን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ልማታዊ አርቲስት ሆዱን እንጂ የሚረግጠውን አያይም

ኢትዮጵያ ያላችሁ እና በዓለም ዙርያ የምትገኙ ኢትዮጵያኖች እነዚህን ልማታዊ አርቲስቶች በ 4 ነጥብ ልትዝፕጓቸው ይገባል. አርቲስት ማለት የህዝብ ነው. አርቲስት ህዝብን በስራው ያዝናናል, ያፅናና ል, ያበረታታል, ያፋቅራል እንጂ ከመንግስት ጋር ወግኖ ያውም ህዝብን ንቆ ምን ታመጣላችሁ ብሎ ከሚረግጥ ጋር አይወግንም....

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአሜሪካ ፍሎሪዳ ግዛት የታሰሩ ስደተኛ ኢትዮጵያውያን በግዳጅ ወደኢትዮጵያ ሊመለሱ ነው ተባለ

የተለያዩ አገራትን አቋርጠው በስደት ወደ አሜሪካ የገቡትና ፍሎሪዳ ታስረው የሚገኙ 11 ኢትዮጵያውያንን በግዳጅ ወደ አገር ቤት ለመመለስ ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነ ተገለጸ። በኢትዮጵያ ውስጥ ሰላምና መረጋጋት ሰፍኗል፣ ግለሰቦቹም ወደ ኢትዮጵያ ቢመለሱ ምንም አይሆኑም በሚል የአሜሪካ መንግስትን ያታለለው የኢትዮጵያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነ ዘለዓለም ወርቅአገኘሁ ጥፋተኝነት ሲበየንባቸው፣ አቶ በቀለ ገርባ እና ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጣቸው

በእነ ዘለዓለም ወርቅአገኘሁ የክስ መዝገብ ከ600 ቀናት በላይ ፍርድ ቤት ሲመላሱ የቆዩት ተከሳሾች ላይ ዛሬ ብይን ተሰጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት አንደኛ ተከሳሽ ዘላለም ወርቃገኘሁ፣ ሰለሞን ግርማ ፣ መምህር ተስፋዬ ተፈሪ ጥፋተኛ ተብለዋል፡፡ በተመሳሳይ መዝገብ የተከሰሱት ባህሩ ደጉ እና ዬናታን ወልዴ በነጻ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሰሜን ጎንደር የህወሃት ታጣቂዎች ነዋሪዎችን እየገደሉና እያሳደዱ ነው ተባለ

በሰሜን ጎንደር አርማጭሆ ውስጥ የህወሃት ታጣቂዎች በአካባቢው የሚኖሩ ገበሬዎችን እየገደሉ፣ እያሳደዱና፣ ዝርፊያ እየፈጸሙባቸው እንደሆነ ከስፍራው የሚወጡ መረጃዎች አመለከቱ። ከሶስት ቀን በፊት ማለትም ሚያዚያ 3 ፥ 2008 ላይ አርማጭሆ ኩርቢት በተባለ ቦታ ተሰማርተው የነበሩ የህወሃት ታጣቂዎች አንድ ገበሬ ገድለው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያዊቷ ሞደሊስት የዘር ሐርግ ፍለጋ ከአሜሪካ እሰከ ኦሞ ወንዝ የተደረገ የጉዞ ቅኝት

“እነዚህ ድንቅ ጎሳዎችን በስልጣኔ ሰም ከመጥፋታቸው በፊት መጎብኘቴ ትልቅ እድል ነው”ሞዲሊስት ፋጡማ ስይድ እውቋ ሞደሊስት ፋጡማ ሰይድ የሁለት እህቶቿን በሶማሊያው የአርስ በርስ ጦርነት ካጣች በሁዋላ ከአስራ ሶስት አመቷ ጀምሮ በሰደት ያደገችበት የአሜሪካኑ የቦስተን ከተማን በተለይ ደግሞ ዛሬ ብዙዎች የሚያውቋት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሽብርተኝነት የፈጠራ ውንጀላ ታስረው በጠፍ ሌሊት ወደ አዋሳ የተወሰዱት እነ ዓለማዬሁ ለሳምንት ተቀጠሩ

ከደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ከተማ በሽብርተኝነት የፈጠራ ውንጀላ ታስረው በጠፍ ሌሊት ወደ አዋሳ የተወሰዱትና ከ20/07/08 ጀምሮ በአዋሳ ፖሊስ ኮሚሽን ግቢ ታስረው የሚገኙት የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት ም/ሊቀመንበርና የዞኑ ጽ/ቤት ኃላፊ መምህር ዓለማዬሁ መኮንን ፣ የኦህዲኅ አባል አቶ አብርሃም ብዙነህና የቀድሞ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር መረጃ . . የትግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን ወታደራዊ መኮንን ኮበለሉ.

በምእራብና በምስራቁ እዝ ዉስጥ ከ1991 አመተ ምህረት አንስቶ ሲያገለግሉ የነበሩ የወያኔ ወታደራዊ አመራር ሻምበል መላኩ የትግራይ ነጻ አዉጪዉን ቡድን የመከላከያ ሰራዊት ከድተዉና ዉድ ሐገራችዉን ጥለዉ ከወጡ ሰንበትበት ብለዋል አዎ በአንድ ዘር የበላይነት ላይ የተመሰረተዉን ሰራዊት ከማገልገል መነጠል ይሻለናል ብለዋል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የደቡብ ሱዳን ታጣቂ ሃይሎች በኢትዮጵያ ጉዳት አደረሱ

ከደቡብ ሱዳን የተነሱ ሀይሎች ባደረሱት ጥቃት በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን መገደላቸው ተዘገበ፡፡ ወታደራዊ ዩኒፎርም የለበሱ ናቸው የተባሉቱና ከሙርሌ ጎሳ እንደሆኑ የተገመቱት እነዚህ የኢትዮጵያን ድንበር ተሻግረው ጥቃት የፈጸሙት ሀይሎች በኢትዮጵያ ባሉ የኑዌር ጎሳዎች ላይ ከባድ ጉዳት ማድረሳቸውንና ቁጥራቸው እስከ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live