Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በአሜሪካ ፍሎሪዳ ግዛት የታሰሩ ስደተኛ ኢትዮጵያውያን በግዳጅ ወደኢትዮጵያ ሊመለሱ ነው ተባለ

$
0
0
የተለያዩ አገራትን አቋርጠው በስደት ወደ አሜሪካ የገቡትና ፍሎሪዳ ታስረው የሚገኙ 11 ኢትዮጵያውያንን በግዳጅ ወደ አገር ቤት ለመመለስ ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነ ተገለጸ። በኢትዮጵያ ውስጥ ሰላምና መረጋጋት ሰፍኗል፣ ግለሰቦቹም ወደ ኢትዮጵያ ቢመለሱ ምንም አይሆኑም በሚል የአሜሪካ መንግስትን ያታለለው የኢትዮጵያ መንግስት፣ የታሳሪዎችን ዶክመንትም በራሱ ሰዎች እጅ እንዳስገባ ታውቋል። በዚሁ በፍሎሪዳ ክፍለ ግዛት ታስረው የሚገኙ 2 ኢትዮጵያውያን በቅርቡ ወደከፋ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles