Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የአርማጭሆ ሕዝብ ለብአዴን ማስጠንቀቂያ ሰጠ

$
0
0
በመላው አርማጭሆ የሚኖረው ህዝብ ብአዴን አመራር ውስጥ አማራ መስለው ገብተው ህዝቡን በዘር የሚያጋጩ፣ ታጋዮችን እየጠቆሙ የሚያስይዙ፣ እንዲሁም ኢትዮጵያን ለም መሬት ለሱዳን ለማስረከብ በስወር የሚሰሩ፣ የወያኔሰላዎች እየበዙ መምጣታቸውን እያወቀ ብአዴን ምንም እርምጃ ሊወስድ ማለመቻሉ ህዝቡ ተቆትቷል። በዚህም ምክንያት፣ ህዝቡ በቁጣ ለብአዴን መሪዎች ከወያኔ አሽከርነት ነጻ እንዲወጡ ጠይቋል። በተጨማሪ ማንኛውም የብአዴን ባለስልጣን ፣ የጎንደር ደንበር ተከዜ መሆኑን […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles