ከ200 በላይ ኢትዮጵያኖች እንደሞቱ ከወደ ግብጽ እየተሰማ ነው።
ሌላኛው ትኩሳታችንን ከወደ ሜድትራኒያን እየሰማን ነው። ከግብጽ በመነሳት የሜድትራኔአኒያን ባህር አቋርጠው ወደ አውሮፓ ለመግባት በመጓዝ ላይ ያለው 400 ስድተኞች በባሕር ውስጥ ሰጥመው መሞታቸው ተገለጸ ። ከግብጽ ወደ ጣልያን በመርከብ ሲጓዙ ከነበሩ 400 መንገደኞች መርከቡ ላይ በደረሰ አደጋ ከተጟዦቹ አብዛኞቹ...
View Articleበጎንደር ከተማ ከተሰማራው የፌደራል ፖሊስ ጦር ሁለት ኃይል አመራሮች ከነሙሉ ትጥቃቸው አገዛዙን ገዱ፡፡
በጎንደር ከተማ ከተሰማራው የፌደራል ፖሊስ ጦር ሁለት ኃይል አመራሮች ከነሙሉ ትጥቃቸው አገዛዙን ከዱ፡፡ አገዛዙን በመቃወም ድንገት ከጦር ሰፈር የተሰወሩት ሳጅን ጥበቡ ስብሃት እና ሳጅን አበበ ረዳይ የተሰኙ ኃይል አመራሮች ናቸው፡፡ የስማዳ ተወላጅ የሆነው ሳጅን ጥበቡ ስብሃት መጋቢት 24 2008 ዓ.ም ከነሙሉ ትጥቁ...
View Articleልጆቻቸውን በነፍሰ ገዳዮቹ እንዳይወሰዱ የተከላከሉ የኑዌር እናቶች እዚያው በጥይት ተገድለዋል።
“ልጆቻቸውን በነፍሰ ገዳዮቹ እንዳይወሰዱ የተከላከሉ የኑዌር እናቶች እዚያው በጥይት ተገድለዋል። እናቶቹ ራሳቸውን ከግድያ: ልጆቻቸውን ከአፈና ሳያድኑ ቀርተዋል። እነሱም ተገደሉ። ልጆቻቸውም ተወሰዱ።” “አራት ልጆቼን ገደሉብኝ። ከዚህ በኋላ ለእኔ ህይወት ምንድን ናት?” የኑዌር አባት የተናገሩት ከኑዌሩ ግድያ ጋር...
View Articleየኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሃላፊነታቸውን አልተወጡም የተባሉ ከ 800 በላይ አመራሮች ላይ እርምጃ መወሰዱን አስታወቀ
በክልሉ የተጀመረው የተቃውሞ እንቅስቃሴ መነሻ የመልካም አስተዳደር ችግር መሆኑን የኦሮሚያ ክልልና የፌደራሉ መንግስት ማስታወቃቸው ይታወሳል። አዲስ አበባ — በኦሮሚያ በየደረጃው የተካሄደውን ግምገማ ተከትሎ ሃላፊነታቸውን አልተወጡም የተባሉ ከ 800 በላይ አመራሮች ከደረጃ ዝቅ ብለው እንዲሰሩ የማድረግና ከሀላፊነት...
View Articleየአርማጭሆ ሕዝብ ለብአዴን ማስጠንቀቂያ ሰጠ
በመላው አርማጭሆ የሚኖረው ህዝብ ብአዴን አመራር ውስጥ አማራ መስለው ገብተው ህዝቡን በዘር የሚያጋጩ፣ ታጋዮችን እየጠቆሙ የሚያስይዙ፣ እንዲሁም ኢትዮጵያን ለም መሬት ለሱዳን ለማስረከብ በስወር የሚሰሩ፣ የወያኔሰላዎች እየበዙ መምጣታቸውን እያወቀ ብአዴን ምንም እርምጃ ሊወስድ ማለመቻሉ ህዝቡ ተቆትቷል። በዚህም...
View Articleባልታወቀ ምክንያት ሁለት ጥንዶች ከያዙበት አልጋ ሞተው ተገኙ
ዛሬ ደግሞ 09.08.2008 ባልታወቀ ምክንያት ሁለት ጥንዶች ከያዙበት አልጋ ሞተው ተገኙ የሞቱትን ጥንዶች ለምርመራ ይዘው የሄዱት ቤተሰቦቻቸውና አብረው የሄዱት ሰወች ጋር ከመቀሌ ሲመለሱ ቆቦ ከተማ ሲደርሱ የተሳፈሩበት ሚኒባስ ከተሳቢመኪና ጋ በመጋጨቱ በአደጋው ግማሾቹ ለሞት ተዳርገዋል። ነፍስ ይማር። ሞትን ሞት...
View Articleአቦይ ፀሀዬ በህወሀት ሲብሰባ ላይ ከተናገሩት የወልቃይት ህዝብ ጦርነት ሊከፍትብን ይችላል
” የወልቃይት ጉዳይ ለእኛ በጣም አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። ጥያቄያቸውም ህገ-መንግስታዊ ሽፋን ያለው በመሆኑና የተለያዩ ሚዲያዎች ሽፋን ስለሰጡት በቀላሉ ለማጥቃት ቢያስቸግረንም የስልክ ኔትዎርክና የመረጃ መረቡን በመዝጋት የሚቻለንን ያህል እይደረግንን ነው። ህዝቡም በጣም እልኸኛና ቆራጥ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ህጋዊ...
View Articleበጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት በኑዌር ብሔረሰብ አባላት ላይ የተፈጸመውን ግዲያ በሚመለከት ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ...
ሚያዚያ 6 ቀን 2008 ዓ ም በጋምቤላ ክልል ነዋሪ በሆኑ ሰላማዊ የኑዌር ብሔረሰብ አባላት ላይ በጎረቤት ሀገር ደቡብ ሱዳን ነዋሪ በሆኑ ታጠቂዎች የተፈጸመውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ በመስማታችን መድረክና ሰማያዊ ፓርቲ እጅግ ልብ የሚሰብር ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶናል፡፡ ከመንግሥት ባገኘነው መረጃ መሠረት ብቻ 208 ዜጎቻችን...
View Articleበፍርድ ቤት ነፃ ተብለው የተፈቱት ዮናታን ወልዴና ባህሩ ደጉ ከእስር ቤት ከወጡ ከሰዓታት በኋላ በድጋሚ ታሰሩ
ከስድስት መቶ ቀናት በኋላ በፍርድ ቤት ነፃ ተብለው የተፈቱት ዮናታን ወልዴና ባህሩ ደጉ ከእስር ቤት ከወጡ ከሰዓታት በኋላ በድጋሚ ታሰሩ። ሁለቱ ወጣቶች በነ ዘላለም ወርቅ አገኘሁ የክስ መዝገብ የኢንተርኔት ደህንነት ስልጠና ለመውሰድ በማመልከታቸው “የሽብር ስልጠና ወስደዋል” በሚል ተከሰው 647 ቀናት እስር ቤት...
View Articleይድረስ ለመላ የኢትዮጵያ ህዝብ!!! ከወልቃይት ጠገዴ የጎንደር ህዝብ
ሰበር ዜና፡ እኛ የወልቃይት ጠገዴ የጎንደር አማራ ህዝብ የወያኔ ሴራዋን አውቀን ብንታገስም እንኳ በምታደርስብን ስቃይ ወደ ግጭት እንድንገባ በማድረግ ህዝባችንን ለመጨረስ ዝግጅት እያደረገች ነው!!! በዚህ ሳምንት በወልቃይት ጠገዴ በዳንሻ ከተማ የሚገኙ ሁለት የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች “ የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ጎንደሬ...
View Articleበሳውዲ ኢትዮጵያውያን ሠራተኞች ፍላጎት ከፍ ብሏል !
* ሳወዲዎች ይወዱናል ፣ ይጠሉናል … የባለጸጎች ቤት ያለ በቂ የቤት ሠራተኛና ኦና ነው። የሳውዲ ወይዛዝርትና ልጃገረዶች መኪና መንዳት አይፈቀድላቸውምና እንዳሻቸው መውጣት መግባት ሲፈልጉ ውሎ አዳራቸው ያለ ሹፊር የሰመረ አይሆንም። በአጠቃላይ ያለ ቤት ሠራተኛና ሹፊር ኑሯቸው የሚመሰቃቀልባቸው ሳውዲዎች ባገኙት አጋጣሚ...
View Articleየወያኔ መንግስት የጋምቤላ ወገኖቻችንን መገደል ሆን ተብሎ የተቀነባበረ ነው ተባለ
በትናንትናዉ እለት የደቡብ ሱዳንና የኢትዮጵያ ወታደራዊ ከፍተኛ አመራሮች ተወያይተዋል!! ዉይይቱ እጅግ የሱዳናዊያን ብቻ ነበር የሚመስለዉ ያሉት ዉስጥ አዋቂ መረጃችን…. ተቆርቋሪነታቸዉ ለሱዳናዊያን የሙርሌ ብሔር ወንጀለኞች የሆኑ ሁለት ወታደራዊ አመራሮች በተለየ መልኩ በድንበር ማስጠበቁ እና የድንበር ማካለሉ ስራን...
View Articleታፍነው የተወሰዱትን ኡጻናት ለማስመለስ ቃል የገባው የመከላከያ ሰራዊት ወደኋላ እንዲመለስ ተደረገ
በጋምቤላ ዙሪያ መረጃዎች -የሟቾቹ ቁጥር ወደ 230 ከፍ ብሏል። በየጢሻውና ጉድጓድ ስር የወዳደቁ እየተለቀሙ ነው። ምናልባት ቁጥሩ ሊጨምር ይችላል። -ታፍነው የተወሰዱት ህጻናትና ሴቶች ቁጥር ከ140 በላይ ሆኗል። አከባቢውን ለቀው ወደ ጎረቤት ወረዳዎች የተሰደዱት ከ20 ሺህ በላይ ደርሷል። -የመከላከያ ሰራዊት ወደኋላ...
View Articleሰበር ዜና የሱዳ ወና ከተማ ካርቱም በተቃውሞ ሰልፍ እየተናጠች ነው
የሱዳ ወና ከተማ ካርቱም በተቃውሞ ሰልፍ እየተናጠች ነው የተቃውሞ ሰልፉ መንስዔ 1ዶላር 9 ጂኔህ ነበር የሚዘረዘረው በቅስፈት 1 ዶላር 14 ጂኔ ከ50ሳኒቲም መግባቱ እና የመሳሰሉ የወጋ ግሽበቶች እንደሆኑ ለማወቅ ችለናል ተቃውሞ ሰልፍ እተካሄደበቸው የሉ ቦታዎች የካርቱም የገበያ መዕከላት ናቸው ኡንዱርማን ሻቢ ፣ ሱቅ...
View Articleአሰቃቂው የጋምቤላ ጭፍጨፋና የፀጥታ ኃይሎች አሠላለፍ
• ራሱን ‹‹የደቡብ ሱዳን ቡድን›› በማለት የሚጠራው የሙርሌ ጎሳ ታጣቂ ቡድን የደቡብ ሱዳንን ወታደራዊ ዩኒፎርም በመልበስና ዘመናዊ የጦር መሣሪያዎች በመታጠቅ መቼ እንደተነሳ እስካሁን ማረጋገጫ ባይገኝም፣ ዓርብ ሚያዚያ 7 ቀን 2008 ዓ.ም. ለቅዳሜ አጥቢያ ከንጋቱ 11፡00 ሰዓት ጋምቤላ ደረሰ፡፡ • ታጣቂው ኃይል...
View Article-የወያኔ ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ በዋሽንግተን ዲሲ ውርደት ደረሰበት፣
የወያኔ ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ በዋሽንግተን ዲሲ ውርደት ደረሰበት፣ያረፈበትን ሆቴል መረጃ የደረሳቸው የዲሲ ግብረሀል አባላት በመኮንን ጌታቸው በኩል ወደ ሆቴሉ (Ritz Carlton Tyson Corner) በመደወል በኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረገው ወያኔያዊ የሰብአዊ መብት ረገጣ ኢትዮጵያውያንን ቁጣ ውስጥ...
View Articleትግራይ ክልል እራሳችሁን ጠብቁበት ተብሎ ጠብመንጃ ይሰጣል።
መቀሌ ዩኒቨርስቲ መምህር በነበርኩበት ወቅት ጏደኛየ እና እኔ ቤት ተከራይተን የምንኖረው ከሁለት ጎረቤት አከራዮች ነበር። እናም አንድ ቀን የጏደኛየ አከራዮች ሰርግ ተጠርተው ወደ አዲስ አበባ ለመሄድ ይወስናሉ። ሰዎቹ በእድሜ ገፋ ያሉ ስለሆነ ትንንሽ ልጆች የሏቸውም ነበርና ወደ አዲስ አበባ ሲሆዱ ቤት የሚጠብቅላቸው...
View Articleየተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት በጋምቤላ ታፍነው የተወሰዱት ህጻናት ጉዳይ አሳስቦኛል አለ
ከአምስት ቀን በፊት ከጋምቤላ ክልል ታፍነው የተወሰዱት ወደ 100 አካባቢ የሚጠጉት ህጻናት ደህንነት አሳስቦት እንደሚገኝ የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) አስታወቀ። በክልሉ የተፈጸመውን ግድያ ያወገዘው የህጻናት መርጃ ድርጅቱ ከቀያቸው ታፍነው የተወሰዱ ህጻናት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በአስቸኳይ...
View Articleበኖርዌይ የሚኖሩ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን መነቃነቃቸው እየተሰማ ነው!
በስዊድን በሚኖሩ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጠንካራ ተቃውሞ የገጠመውና የውርደት ካባን የተከናነበው የሕወሓቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ትናናንት ኖርዌይ መግባቱ እየተነገረ መሆኑን ተከትሎ ኢትዮጵያውያን ወንጀለኛውን ግለሰብ በዓለም አደባባይ ለማዋረድ እያደኑት እንደሚገኙ ተሰምቷል። በኖርዌይ መዲና ኦስሎ...
View Articleወያኔ የትግራይን ሲቪል ማህበረሰቡን በማስታጠቅና በማሰልጠን ወደ ወልቃይት ልትልክ እንደሆነ ታወቀ፦
ከትግራይ ባለሥልጣናት ለወልቃይትና ለጠገዴ ጎንደሬዎች የሚተላለፍ መልዕክት እንኳስ ሰውን ዛፉን ትግሬ እናደርገዋለን። እነዚህ ሰወች ካለሆዳቸው ትል ሌላ ጠላት የላቸውም ነበር። ሕውሓት / TPLF/ አባይ ወልዱ የሚመራው ድርጅት የትግራይን ስቪሉን ማህበረሰብ እንዲህ እየሰበሰበ በዘር ጥላቻ እያሰለጠን መሳሪያ እያስታጠቀ...
View Article