የወያኔ ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ በዋሽንግተን ዲሲ ውርደት ደረሰበት፣ያረፈበትን ሆቴል መረጃ የደረሳቸው የዲሲ ግብረሀል አባላት በመኮንን ጌታቸው በኩል ወደ ሆቴሉ (Ritz Carlton Tyson Corner) በመደወል በኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረገው ወያኔያዊ የሰብአዊ መብት ረገጣ ኢትዮጵያውያንን ቁጣ ውስጥ እንደከተታቸው እንዲነገረው ተደርጓል፤የስርአቱ ቁንጮዎች የትም ቢሄዱ ከኢትዮጵያውያን እይታ ማምለጥ እንደማይችሉ አሳውቀውታል።Voice Record ደርሶናል እንለቀዋለን። የወያኔ ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ […]
