Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት በመተማ የወያኔ ሰራዊት ላይ ጉዳት አደረስኩ አለ

$
0
0
ከማክሰኞ ዕለቱ የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ጥቃት በኋላ የሸዲ ሆስፒታል በቁስለኛ ወታደሮች ተሞልቶ ሲቪሎች እንዳይገቡ መከልከላቸውን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ የሆስፒታሉ ምንጮቻችን እንደገለፁት እስከ ትናንትና ድረስ ከ40 በላይ ቁስለኞች ወደ ሆስፒታሉ እንደገቡና የቁስለኞች ቁጥር ቢያንስ በየአንድ ሰዓት ልዩነት እየጨመረ እንደሚገኝ ገልፀዋል፡፡ አንድ የሸዲ ነዋሪ ከየቦታው የተለቃቀሙ ከ26 በላይ አስከሬኖች ሲቀበሩ መመልከቱን መስክሯል፡፡ የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles