ታንዛኒያና ኬንያ በ74 ኢትዮጵያዊያን ጉዳይ እየተወዛገቡ ነው
በታንዛኒያ በሕገወጥ ስደተኝነት ተፈርዶባቸው በእስር የቆዩ 74 ኢትዮጵያዊያን በኬንያ ድንበር ከተማ ታቬታ ተጥለዋል። ድርጊቱ ያስቆጣት ኬንያ “በዓለምአቀፍ ሕግ የታንዛኒያን ሸክም የምቀበልበት እዳ የለብኝም” በማለት አውግዛ ባሳለፍነው ማክሰኞ ከእስር የተፈቱትን ኢትዮጵያዊያን ወደ ታንዛኒያ እንደምትመልስ ገልጻለች።...
View Articleወህኒ ከተጋዙት ሙስሊሞች አንዱ የሆነው ኢስታዥ ኑሩ ቱርኪ፣ በዝዋይ ወህኒ ቤት የግድያ ሙከራ ተደረገበት
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የመብት ጥያቄ በማንሳታቸው በአሸባሪነት ተወንጅለው በወህኒ ቤት ከሚገኙ ሙስሊሞች በአንዱ ላይ የግድያ ሙከራ ተደረገ። የግድያ ሙከራውን ያደረገው በእስር ቤት ውስጥ እስረኞችን የሚከታተል ሰላይ መሆኑን የአይን ምስክሮች ለኢሳት በላኩት መረጃ አመልክተዋል። የግድያው ሙከራው በእስር ቤቱ ሃላፊዎች...
View Articleወያኔ የጋምቤላዉን ጭፍጨፋ ተገን በማድረግ የከዱ ከፍተኛ የጦር አባላቶችን እያሰሰ ነዉ!!
የህወሃት መከላከያ ከፍተኛ የሰራዊት እጥረት ገጥሞታል። በአራቱም የሐገሪቱ መእዘናት ድንበሮችን መቆጣጠር የማይታሰብ እየሆነ መጥቷል! በሰሞኑ በጋንቤላ ክልል ኢትዮጵያዊያን ላይ የተቀናበረዉን ጭፍጨፋ ወያኔ በዋና አዘጋጅነት እንደተወነዉ ምንጮች እየገለጹ በሚገኙበት በዚህ ወቅት ላይ የሐገሪቷን ድንበር ለማስጠበቅ...
View Articleደቡብ ሱዳናዊያን ስደተኞች 14 ኢትዮጵያዊያንን በጭካኔ እንደገና ገደሉ
ከጋምቤላ ከተማ በስተምስራቅ 17 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በሚገኘው ጃዊ የስደተኞች ካምፕ አቅራቢያ ኢትዮጵያዊው ሹፌር በደቡብ ሱዳናዊው ስደተኛ ላይ ላደረሰው የመኪና አደጋ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች በሰጡት ምላሽ 14 ኢትዮጵያዊያን የጭካኔ ድርጊት ተፈጽሞባቸው ለሞት መብቃታቸውን ከአካባቢው የተገኙ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡...
View Articleየአሜሪካ ሴናተሮች “ኢትዮጵያ ውስጥ አለ” ያሉትን አፈና አወገዙ
የኢትዮጵያ መንግሥት በሲቪል ማኅበረሰብ ላይ እያካሄደ ነው ያሉትን አፈና እንደሚያወግዙ አሥራ ሁለት የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባላት የሆኑ እንደራሴዎች ለምክር ቤቱ የውሣኔ ሃሣብ ረቂቅ አቅርበዋል። በሕገመንግሥት የተረጋገጡ መብቶቻቸውን እየተጠቀሙ ተቃዋሞዎቻቸውን በሰላማዊ መንገድ በሚገልፁ...
View Articleከ30 በላይ ህገወጥ ተቋራጮች የ40/60 መርሃግብር ቤቶችን እየገነቡ ነው
መረጃ እንደሚያሳየው፥ በቁጠባ ቤቶች ኢንተርፕራይዝ ሳይመዘገቡ እና ማጣሪያ ሳይወስዱ ሰባት ተቋራጮች አሁን ግንባታ ላይ ናቸው። — በኢንተርፕራይዙ ተመዝግበው ማጣሪያው ላይ ያልተሳተፉ 12 ተቋራጮች በመርሃ ግብሩ ቤቶች እየገነቡ ነው። — የቴክኒክ ብቃታቸው ዜሮ ነው የተባሉ አምስት ተቋራጮች ደግሞ እዚሁ ስራ ላይ አሉ።...
View Articleየመንግስት ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ረዳ በጋቤላ የደረሰው የጅምላ ጭፍጨፋ ምንም አዲስ ነገር አይደም አለ::
የመንግስት ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ረዳ በጋምቤላ የደረሰው የጅምላ ጭፍጨፋ አዲስ ነገር አይደለም ማለታቸውን ዋሽንግተን ፖስት በዘገባው አስፍሯል። አርቡ እለት የደረሰው የጅምላ ጭፍጨፋ ሰለባዎች በአብዛኞቹ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ የኑዌር ጎሳ አባላት መሆናቸውን ጠቅሶ በዘገባው የጠቀሰው ዋሽንግተን ፖስት፣ በዚህ አመት...
View Articleየወያኔ መከላከያ ሚኒስቴር ሌተናል ኮረኔል ማእረጉ እና ሻምበል ዳርጌ የተባሉ መኮንኖች በቁጥጥር ስር እንዲዉሉ አዘዘ
በመከላከያ ሰራዊቱ ላይ ሙሉ ለሙሉ እምነቱ እየተሸረሸረ የሚገኘዉ የትግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን እራሱን በራሱ እየበላ ይገኛል ። ባሳለፍነዉ ሳምንት የመከላከያ ሚኒስቴር መዳፍ የሆነዉ ወታደራዊ ፍርድ ቤት በመካከለኛዉ እዝ እና በሰሜኑ እዝ ዉስጥ ለረጅም አመታት ያገለገሉ ሌተናል ኮረኔል ማእረጉ እና ሻምበል ዳርጌ በተባሉ...
View Articleየአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት በመተማ የወያኔ ሰራዊት ላይ ጉዳት አደረስኩ አለ
ከማክሰኞ ዕለቱ የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ጥቃት በኋላ የሸዲ ሆስፒታል በቁስለኛ ወታደሮች ተሞልቶ ሲቪሎች እንዳይገቡ መከልከላቸውን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ የሆስፒታሉ ምንጮቻችን እንደገለፁት እስከ ትናንትና ድረስ ከ40 በላይ ቁስለኞች ወደ ሆስፒታሉ እንደገቡና የቁስለኞች ቁጥር ቢያንስ በየአንድ ሰዓት...
View Articleቅዳሜና ዕሁድ በጋምቤላ ከተማ የተቃውሞ እንቅስቃሴ ከተካሄደ በኋላ መንግስት መጠነ ሰፊ የአፈሳ እርምጃ እየወሰደ ነው።
ቅዳሜና ዕሁድ በጋምቤላ ከተማ የተቃውሞ እንቅስቃሴ ከተካሄደ በኋላ መንግስት መጠነ ሰፊ የአፈሳ እርምጃ እየወሰደ ነው። ዛሬ ጋምቤላ ከተማ ቤት ለቤት አሰሳ ሲደረግ ነው የዋለው። ሆቴሎች መደብሮች ተበርብረዋል። በከተማዋ የሰው እንቅስቃሴ ገደብ ተጥሎበታል። በየመንገዱ መታወቂያ የሚጠይቁ ፌደራል ፖሊሶች ነዋሪውን...
View Articleሰበር መረጃ…በስነ ምግባር ጉድለት ከአርበኞች ግንቦት 7 የተባረሩ ግለሰቦች በስለላ ላይ
የዉድ ሐገራችን ኢትዮጵያ ሉአላዊነት መደፈርና የህዝቦቿ መብት መገፈፍ አስቆጥቶት ዱር ቤቴ ያለዉ ጀግናዉ የአርበኞች ግንቦት 7 ድርጅት ያስተጋባዉን የክተት አዋጅ ተነተርሶ በእዉነተኛ የሐገር ፍቅርና አለኝታነት ተንሳስተዉ በርካቶች የድርጅቱን ጥሪ በመቀበል ትግሉን ተቀላቅለዋል። በመሆኑም ዛሬ ድርጅቱ በሁለት እግሩ የቆመ...
View Articleሰበር ዜና ወያኔ የሚመራዉ የመከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ ወታደራዊ ደህንነት በትናንትናዉ እለት ከ900 በላይ ወታደሮች...
በዚሁ መረጃ መሰረት ወታደራዊ ደህንነቱ እንዳሳወቀዉ የሰሜኑ እዝ ዘመቻ መምሪያ እና ስምሪቱ ተመጣጣኝ የሆነ አስተላለፍ የላቸዉም! የወታደራዊ ፖለቲካ መምሪያዎችም በንቃትና በወቅታዊ ሁኔታዎዎች ከተጻራሪዎች አንሰዉ ተገኝተዋል! ሰራዊቱ የመዋጋት መንፈሱ ደካማ ነዉ! መግባባትና መከባበር በዉስጡ ጠፍቷል! የጎሳ መናጎጡ...
View Articleዛሬ ማለዳ 12 ሰአት ላይ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ሰሚት አካባቢ ባለ 5 ፎቅ ህንፃ ተደርምሶ በንብረት ላይ ጉዳት...
ዛሬ ማለዳ 12 ሰአት ላይ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ሰሚት አካባቢ ባለ 5 ፎቅ ህንፃ ተደርምሶ በንብረት ላይ ጉዳት አድርሰ። ህንፃው ሙሉ በሙሉ ያልተጠናቀቀ ቢሆንም ከታችኛው ወለል ላይ ሁለት ባንኮች አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል ። አደጋው የደረሰው በስራ ሰአት ቢሆን በሰው ላይ ሊደርስ የሚችለው አደጋ ከባድ ይሆን...
View Articleበርካታ ዲያስፖራዎች በመንግስት እየተፈለጉ ነው
በኢንቨስትመንትና በተለያዩ ጉዳዮች እንዲሁም ዘመድ ጥየቃ በሚል ወደ ሃገር የሚገባው የዲያስፖራው ቁጥር በየጊዜው እየጨመረ መሄዱን አንዳንድ መረጃዎች ያሳያሉ፡ በእዚያው መጠን በኢንቨስትመንት ላይ የተሳተፉ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ታክስ [ቀረጥ] እና ቫት ባለመከፈል እንደዚሁም በብላክ ማርኬት ማለትም በጥቁር ገበያ ላይ...
View Articleበመተማ እና አካባቢዋ ባለፈው ሁለት ቀን በተካሄደው ከባድ ውጌያ ከተማረኩት የህወሃት ወታደሮች መካከል አንዱ የጦር መኮነን...
ይህ የጦር መኮነን ይህን ያለብት ትልቅ ጉዳይ አለ ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ የአንድ ብሄርን ብቻ ጥቅም በማሰጠበቁ ብሎም፡የኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን ህልውና አደጋ ላይ በመጣሉ ወታደር ሃይሉ አሁን ይህ ነው የማይባል ሃገራዊ ጥያቄወችን ቢያነሳም ጥያቄውን በተገቢ መልኩ ከመመለሰ ይልቅ ጥያቄያችንን ወደ ጎን...
View Articleበጋምቤላው ጭፈጨፋ የደ/ሱዳን ሹመኞች እጅ መኖሩን አንድ የአገሪቱ የጦር ጄ/ል አጋለጡ
“ ባለሰልጣኑ በጋምቤላው ጭፍጨፋ ዙሪያ አካፋን አካፋ ብለው መጥራት ይገባቸዋል” ሌ/ጄኔራል ዲቪድ ያ ኡ ያ ኡ ኢትዮጵያ ዛሬም ለባእዳኖቹ ምቹ አልጋ ፣ለልጆቿ ግን ቀጋ የመሆኑዋ ጉዳይ እያነጋገረ ነው ከሳምንት በፊት በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ በጋምቤላ ክልላዊ መስተዳደር በሚገኙ የኑኢር ማህበረሰብ ላይ ከጎረቤት ደ/ሱዳን...
View Articleገዳዮቹ በፍርድ ወንበር ላይ ተቀምጠው በተገደሉባቸው ላይ ፈረዱ
1ኛ/ በጋምቤላ አኝዋክ ጎሳ ላይ ከ400 በላይ አኝዋኮች የተገደሉት ታህሳስ 13/2003 ዓም እ ኤ አቆጣጠር ነበር።በኖርዌይ ስደተኛ የነበሩት እና የጋምቤላ አስትዳዳሪ የነበሩት ይህንን እልቂት የሚያውቁ እና አቶ መለስን የከሰሱ ናቸው።አቶ ኦከሎ ”በጋምቤላው የአኝዋክ እልቂት እኔ የምጠየቅ ከሆነ ትዕዛዙን ያስተላለፈው...
View Articleሰበር መረጃ…. ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች የነጻነት ሀይሎችን ተቀላቀሉ!
የትግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን የመከላከያ ሚኒስቴር አመራሮች የደረሳቸዉን መረጃ ተገን በማድረግ 11.250 ( አስራ አንድ ሺ ሁለት መቶ ሐምሳ ) የሚጠጉ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በ5 ወራት ጊዜ ዉስጥ ከየመን ከሱዳናና ከሊቢያ ወደ ኤርትራ በመጓዝ አርበኞች ግንቦት 7ን ተቀላቅለዋል!! ይላል… በሶስቱም ሐገራት የኢትዮጵያ...
View Articleየወያኔ መንግስት አቶ ኦኬሎ አኳይ፣ ለማሳፈን ለደቡብ ሱዳን መንግስት 39.5 ሚሊዮን ዶላር መክፈሉ ተነገረ
የቀድሞ የጋምቤላ ፕሬዚደንት አቶ ኦኬሎ አኳይ የጋምቤላ ጭፍጨፋን በተመለከተ ለፍርድ ቤት ማብራሪያ ሰጡ። የጭፍጨፋውን ሂደት በማዛባት፣ የተሳሳተ መረጃ ለህዝብ እንዲያቀርቡ በመገደዳቸውና ጭፍጨፋው የህሊና ሰላም ሰለነሳቸው ፕሬዚደንትነታቸውን ጥለው ድንበር አቋርጠው መሸሻቸውን በጽሁፍ ለፍርድ ቤቱ አስታውቀዋል። ከሰኔ ወር...
View Articleጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ አዲሱ ትውልድ የኢትዮጵያን አንድነት እንዲጠብቅና የታሪክ ህፀፆችን እንዲያርም ጥሪ አቀረበ
የኢትዮጵያ አንድነት የመጠበቅና የታሪክ ህፀፆችን ማረም ከአዲሱ ዘመንት ዲሞራቶች ይጠበቃል ሲል ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ገለጸ። ታዋቂው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ “ የዘንድሮ ግንቦት 20” በሚል ርዕስ ሰሞኑን ከወህኒ ቤት ለመገናኛ ብዙሃን በላከው ፅሁፍ ኢህአዴግ ወደስልጣን የመጣበትን 25ኛ አመት በማስመልከት ያለፉትን...
View Article