የዉድ ሐገራችን ኢትዮጵያ ሉአላዊነት መደፈርና የህዝቦቿ መብት መገፈፍ አስቆጥቶት ዱር ቤቴ ያለዉ ጀግናዉ የአርበኞች ግንቦት 7 ድርጅት ያስተጋባዉን የክተት አዋጅ ተነተርሶ በእዉነተኛ የሐገር ፍቅርና አለኝታነት ተንሳስተዉ በርካቶች የድርጅቱን ጥሪ በመቀበል ትግሉን ተቀላቅለዋል። በመሆኑም ዛሬ ድርጅቱ በሁለት እግሩ የቆመ የህዝብ አለኝታና ተስፋነቱን በመላዉ ሐግሀራችን አድማስ ላይ ሲያሰፋና ሲያንጸባርቅ እጅግ ኢምንቶች ደግሞ በስነ ምግባር እና በዘቀጠ አስተሳሰባቸዉ […]
