1ኛ/ በጋምቤላ አኝዋክ ጎሳ ላይ ከ400 በላይ አኝዋኮች የተገደሉት ታህሳስ 13/2003 ዓም እ ኤ አቆጣጠር ነበር።በኖርዌይ ስደተኛ የነበሩት እና የጋምቤላ አስትዳዳሪ የነበሩት ይህንን እልቂት የሚያውቁ እና አቶ መለስን የከሰሱ ናቸው።አቶ ኦከሎ ”በጋምቤላው የአኝዋክ እልቂት እኔ የምጠየቅ ከሆነ ትዕዛዙን ያስተላለፈው መለስም መጠየቅ አለበት” ብለው ነበር። ወገኖቻቸው የተገደሉባቸው ሀዘንተኛው ኦኬሎ ከደቡብ ሱዳን ተጠልፈው እስር ቤት ሲንገላቱ ከርመው […]
