Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የከሸፈው የበአዴን/ህወሃት/ኢህአዴግ ስብሰባ በዳላስ!

$
0
0
ባሳለፍነው ሳምንት እሁድ April 24, 2016 ወያኔ/ኢህአዴግ ጠፍጥፎ የሰራው የበአዴን ከፍተኛ ባለስልጣናት ከክልሉ ተወላጆች ጋር በልማት ዙርያ እወያያለሁ በሚል የዘወትር ዲስኩራቸው ለማሰማት ወደ ዳላስ/ቴክሳስ መምጣታቸውና ስብሰባ ማድረጋቸው የሚታወስ ነው። ስብሰባው በበአዴን የዳላስ ተወካዮችና በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኢንባሲ የተዘጋጀ ነው ቢባልም ከመግቢያው በር ጀምሮ ተቆጣጣሪ የነበሩት የህወሃት/ኢህአዴግ ሰዎች ነበሩ። የክልሉ ተወላጆች ጨምሮ አያሌ ኢትዮጵያውያን ወደ ስብሰባው […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles