የከሸፈው የበአዴን/ህወሃት/ኢህአዴግ ስብሰባ በዳላስ!
ባሳለፍነው ሳምንት እሁድ April 24, 2016 ወያኔ/ኢህአዴግ ጠፍጥፎ የሰራው የበአዴን ከፍተኛ ባለስልጣናት ከክልሉ ተወላጆች ጋር በልማት ዙርያ እወያያለሁ በሚል የዘወትር ዲስኩራቸው ለማሰማት ወደ ዳላስ/ቴክሳስ መምጣታቸውና ስብሰባ ማድረጋቸው የሚታወስ ነው። ስብሰባው በበአዴን የዳላስ ተወካዮችና በዋሽንግተን ዲሲ...
View Articleየስራ ማቆም አድማና የተቃውሞ ሰልፍ ለማድረግ የጠየቁ የደሴ መምህራን እየተዋከቡ ነው ።
ሚያዚያ 14፣ 2008 ዓም የደሴ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር አጠቃላይ 3ኛ ጉባኤ ተደርጓል። በስብሰባው ላይ የ33 ትምህርት ቤቶች የመሰረታዊ መምህራን ማህበር አመራሮች፣ የደሴ ከተማ ብአዴን ተወካይ፣ የትምህርት መምሪያ ሃላፊና የደህንነት ሰዎች ተገኝተዋል። የስብሰባው አጀንዳ የመምህራን ማህበር አመራሮችን ምርጫ...
View Articleየአውስትራሊያና የካናዳ መንግስታት ዜጎቻቸው ወደኢትዮጵያ እንዳይጓዙ አሳሰቡ
የአውስትራሊያ መንግስት የዛሬ 15 ቀን በጋምቤላ ክልል ከ208 ሰዎች በላይ መገደላቸውንና 108 ህጻናትና ሴቶች መጠለፋቸውን ተከትሎ፣ዜጎቹ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይጓዙ ማሳሰቢያ አወጣ። የአውስትራሊያ የውጭ ጉዳይና ንግድ ሚኒስትር በመግለጫው እንዳመለከተው፣ ወደ ኢትዮጵያ ጉዞ ለማድረግ እቅድ ያላቸው አውስትራሊያውያን ለጉዞ...
View Articleወያኔ አርበኞች ግንቦት 7 የከፈተበትን ጦርነት ከህዝብ ለመደበቅ እየሞከረ ነው
የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች በተለያዩ ቦታዎች የወያኔን ሃይል ገጥመው የወያኔ መኮንኖችን ጨምሮ በርካታ የወያኔ ሰራዊት አባላትን እንደገደሉ በቃል-አቀባያቸው አማካኝነት ለኢሳት ቴሌቪዥን ገልጸዋል። በወያኔ ዘረኛና ግፈኛ አገዛዝ የተንገፈገፈው የኢትዮጵያ ህዝብም ጆሮውን አቅንቶ ሁኔታውን በመከታተል ላይ ነው። ቀድሞውንም...
View Articleአምነስቲ ኢንተርናሽናል በኬንያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወደኢትዮጵያ እየተላለፉ መሰጠታቸው አሳስቦኛል አለ
ኢሳት ዜና- የኬንያ የደህንነት ሃይሎች በሃገሪቱ የፖለቲካ ጥገኝነትን ፈልገው የሚሰሰዱ ኢትዮጵያውያንን ለኢትዮጵያ መንግስት እያሳለፉ መስጠታቸው አሳስቦት እንደሚገኝ አምነስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ። ይኸው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት የኢትዮጵያ የደህንነት ሃይሎች ኬንያ መዲና ናይሮቢ ድረስ በመጓዝ ከኬንያ...
View Articleከአውሮፓ ኢትዮጵያ ኑሮውን ለማድረግ የገባው ወጣት በሳንጃ ተወግቶ ተገደለ
በፈትያ አንዋር ዓመት በዓል ከመድረሱ ሳምንት በፊት ጀምሮ የተለያዩ ውክቢያዎች፣ ፈንጠዚያዎች እንዲሁም ደስታና ሳቅ፣ በሌላ ጎኑ ደግሞ ሀዘንም ሊኖር እንደሚችል እሙን ነው፡፡ ባሳለፍነው የፋሲካ በዓል ዋዜማም በጣም አስደንጋጭ ነገር ተፈጥሯል፡፡ መቼም ሰው ነንና በበዓል ዋዜማ ደስታችንን ለመግለፅ ወደተለያዩ መዝናኛ...
View Articleበኢትዮጵያና ሶማሊያ ድንበር አካባቢ በተነሳ ግጭት 10 ሰው ሞተ
በቅርቡ በኢትዮጵያና የሶማሊያ የድንበር አካባቢ ከአስር ለሚበልጡ ሰዎች ሞት ምክንያት የሆነው ግጭት ተከትሎ የሁለቱ ሃገራት ተወካዮች በጅጅጋ ከተማ በመምከር ላይ መሆናቸው ተገለጠ። በኢትዮጵያ የሚገኙ ልዩ ሃይሎች በየጊዜው ከሶማሊያ አርብቶ አደሮች ጋር የሚያደርጉት ግጭት በድንበር ዙሪያ ያለውን የፀጥታ ሁኔታ ስጋት...
View Articleየሱሉልታ ከተማ ከንቲባ ”አቶ ስዩም ሃይሉ አስራት”ከመሬት ቅርምት ጋር በተያያዘ በዛሬዉ ዕለት መታሰሩ ታዉቋል!
በተለያዩ ግዜያት ቀጥታ ፖሊሶችን አዞ ሲያሰስር ፤ ሲያሳድድ፤ የቀድሞዉ የሱሉልታ ከተማ ከንቲባ ”አቶ ስዩም ሃይሉ አስራት” ከመሬት ቅርምት ጋር በተያያዘ በዛሬዉ ዕለት መታሰሩ ታዉቋል! እስሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ እንደለመዱት በጓሮ በር እንዳያስወጡት ደግሞ እንሰጋለን!!! በነገራችን ላይ ይሄ ግለሰብ ስልጣኑን ከለላ በማድረግ...
View Articleሱዳኖች በድጋሚ ድንበር ጥሰው በመግባት 67 ኢትዮጵያውያንን አፍነው ወሰዱ!
ንጉስ ሃይለስላሴ ፋሺስቱ ጣሊያን እንደተሸነፈ ከስደት በሱዳን በኩል ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ ነጻነታችንን በማወጅ ሰንደቅ ዓላማችንን በክብር የሰቀሉበት ቦታ ነው። ህወሀት በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ስር ባደረጋት መተከል ዞን የሚገኝ ታሪካዊ ቦታ ነው። ዘንድሮ የሱዳን ወታደሮች መፈንጪያ: የኢትዮጵያውያን የስቃይ ቦታ ሆኗል።...
View Articleበኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት አፈናው ተባብሷል- የጥናት ባለሞያዎች
ዛሬ የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት ቀን ነው። ይህን ቀን ምክንያት በማድረግ “በኢትዮጵያ ያለው የመገናኛ ብዙሃን ነፃነት ምን ይመስላል?” ስትል ጽዮን ግርማ የሂዩማን ራይትስ ዎች የጥናት ባለሞያ ፍሊክስ ሆርንና የደህንነት ጥናት ተቋም የጥናትና ምርምር ባለሞያ ሃሌሉያ ሉሌን ጠይቃለች። ሁለቱም ባለሞያዎች በኢትዮያ የመገናኛ...
View Articleየሳምንቱ አበይት ዜናዎችንና ሌሎች መጣጥፎችን ከDCESON ሬዲዮ ይከታተሉ
በየመንና ሊቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች የነጻነት ሀይሎችን የተቀላቀሉ ነው ተባለ ፍሪደም ሃውስ ኢትዮጵያና ኤርትራን የጋዜጠኞች ወህኒ ቤት ብሏቸዋል የኢቢሲ በርካታ ሰራተኞች ሥራ በመልቀቅ ላይ ናቸው የቀድሞ ኣንድነት ፓርቲ ኣመራር በእስር ቤት በደረሰበት ስቃይ ለህይወቱ እንደሰጋ ተናገረ Aseged Tamene...
View Articleሰበር ዜና —4 የህወሃት ብሄራዊ መረጃ ከፍተኛ ሚስጥራዊ አባላት ተገደሉ
የብሔራዊ መረጃ የቅድመ ዝግጅት ማሰራጫና ማከናወኛን ክፍል መሰረት ባደረገ መልኩ ለመረጃ ክፍሉ ሐገር ለሐገር እየተዟዟሩ ሲሰልሉና ወሬ ሲያቀብሉ እንዲሁም ያለአግባብ ወገኖቻችንን ሲያሳስሩና ሲያስገድሉ የነበሩ አራት ቁልፍ የህወሃት ደህንነት አባላቶች መገደላቸዉን ታማኝ የመረጃ ምንጮቻችን አረጋግጠዋል። ተጠሪነታቸዉ...
View Articleሰበር ዜና —4 የህወሃት ብሄራዊ መረጃ ከፍተኛ ሚስጥራዊ አባላት ተገደሉ
የብሔራዊ መረጃ የቅድመ ዝግጅት ማሰራጫና ማከናወኛን ክፍል መሰረት ባደረገ መልኩ ለመረጃ ክፍሉ ሐገር ለሐገር እየተዟዟሩ ሲሰልሉና ወሬ ሲያቀብሉ እንዲሁም ያለአግባብ ወገኖቻችንን ሲያሳስሩና ሲያስገድሉ የነበሩ አራት ቁልፍ የህወሃት ደህንነት አባላቶች መገደላቸዉን ታማኝ የመረጃ ምንጮቻችን አረጋግጠዋል። ተጠሪነታቸዉ…...
View Articleበኢትዮጵያ በሕግ ሽፋን የዜጎችን መብት መጣስ ተባብሶ መቀጠሉን ሂውማን ራይት ሊግ አስታወቀ
ኢሳት ዜና :- ኢትዮጵያ ውስጥ የፀረ ሽብር ሕግን ከለላ በማድረግ መብታቸውን የሚጠይቁ ዜጎችን ማሰር፣ መግደልና ኢሰብዓዊ ድርጊቶችን መፈጸም ተጠናክሮ መቀጠሉን የምስራቅ አፍሪካ የሰብዓዊ መብት ሊግ ገልጿል። ድርጅቱ በኦሮሚያ ክልል የበርካታ ንጹሃንን ሕይወት የቀጠፈው ዘግናኝ እልቂት በህወሃት ኢህአዴግ መራሹ ገዥ ቡድን...
View Articleሰበር መረጃ ወያኔ በሀገ ወጥ ሰዉ ዝዉዉር ሰንሰለት ዉስጥ !
የኢኳዶር ፖሊስ ( Ecuadorean police ) የኮሎምቢያ የጸረ አጋች ቡድን ወይም ኽዉላ ( Colombia’s elite anti-kidnapping squad, known as GAULA ) የአሜሪካዉ ሆም ላንድ ሴኪዉሪቲ ( us Home land security ) የብራዚል የህገ ወጥ ሰዉ ዝውውር ቁጥጥር ፖሊስ (...
View Articleአቶ ዮናታን ተስፋዬ ከኦ.ነ.ግ ጋር ተያይዞ የሽብር ክስ ተመሰረተበት
አቶ ዮናታን ተስፋዬ ከኦ.ነ.ግ ጋር ተያይዞ የሽብር ክስ ተመሰረተበት የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ የጸረ-ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652/2001 ዓ.ም የወጣውን አንቀጽ 4 ስር የተመለከተውን በመተላለፍ የሽብር ክስ ተመስርቶበታል፡፡ ዛሬ ሚያዝያ 26/2008 ዓ.ም የፌደራሉ...
View Articleነባር የኢሕአዴግ አመራሮችና ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ለመከላከያ ምስክርነት ተቆጠሩ
ግንቦት ሰባትን ለመቀላቀል ወደ ኤርትራ ሲሄዱ ማይካድራ በተባለ ቦታ ላይ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው የተለገጸውና በሽብር ድርጊት ወንጀል የተከሰሱ አራት ተጠርጣሪዎች፣ አቶ በረከት ስምኦን፣ አቶ ዓባይ ፀሐዬ፣ አቶ ስብሀት ነጋ (አቦይ ስብሃት)፣ አቶ አዲሱ ለገሰ፣ አቶ ተፈራ ዋልዋ፣ ጄነራል ሳሞራ የኑስንና ሌሎችንም...
View Articleኢትዮጵያዊያንን በግፍ የገደለው አይሲስ ሶማሊያ ውስጥ አየተንቀሳቀሰ መሆኑ ይፋ ሆነ
የዛሬ አንድ አመት በሊቢያ በርሃ እና የባህር ዳርቻው ላይ 30 የሚጠጉ ኢትዮጵያዊያን ወንድሞቻቸንን የኢ/ኦ /ተ/ ቤ/ክ እምነታቸውን እንዲ ቀየሩ አሊያም ሞት እንደሚ ጠብቃቸው ዛቻ ቢደርባሳቸውም “ ሃይማኖታችንን በጭራሽ እንቀይረም ” በማለታቸው “ አንገታቸውን ለአክራሪው ቡድን ሰይፍ ፣ ግንባራቸውን ደግሞ ያለ ፍርሃት...
View Articleበቬጋስ የትግራይ ተወላጆች ብቻ የተሰብሰቡበት ስብሰባ ተበጠበጠ።
ከቬጋስ አሁን የደረሰኝ መልእክት ሰሞኑን የብአዴንና የአማራ ክልል ባለስልጣናት በአሜሪካና አውሮፖ ተሰማርተዋል። የትግራይ ተወላጆች የሚበዙባቸውን ስለአማራው ክልል የሚመክሩባቸው ስብሰባቸውን እያደረጉ ነው። በአብዛኛው በተቃውሞ ከሽፈዋል። ስለአማራው ትግራዩ ቢመለከተው አይገርምም። አማራዎች እንዳይሳተፉ መደረጉ ግን ግራ...
View Articleየደሴ ነጋዴዎች የሁለት ቀናት የስራ ማቆም አድማ አደረጉ
ኢሳት ዜና :- የከተማው ወኪላችን እንደገለጸው፣ ሚያዚያ 24 እና 25 ሙሉ በሙሉ፣ ዛሬ ደግሞ በከፊል የገበያ አዳራሾች ተዘግተዋል። በሰላም የገባ የአዳራሽ 624፣ በእድገት የገበያ አዳራሽ 638 ፣ በላኮመዛ የገባያ አዳራሽ 632 እንዲሁም በሚሊኒየም የገበያ አዳራሽ 562 ሱቆች የተዘጉ ሲሆን፣ ከእነዚህ መካከል...
View Article