በተለያዩ ግዜያት ቀጥታ ፖሊሶችን አዞ ሲያሰስር ፤ ሲያሳድድ፤ የቀድሞዉ የሱሉልታ ከተማ ከንቲባ ”አቶ ስዩም ሃይሉ አስራት” ከመሬት ቅርምት ጋር በተያያዘ በዛሬዉ ዕለት መታሰሩ ታዉቋል! እስሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ እንደለመዱት በጓሮ በር እንዳያስወጡት ደግሞ እንሰጋለን!!! በነገራችን ላይ ይሄ ግለሰብ ስልጣኑን ከለላ በማድረግ ከፌደራል ከፍተኛ ባለስልጣናት ጀምሮ፤እስከ ኦህዴዶቹ አመራሮች ድረስ ኔትዎርኩን በማስፋፋት ለአመታት ከፍተኛ የገንዘብና የመሬት ዝርፊያ […]
