Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሰበር ዜና —4 የህወሃት ብሄራዊ መረጃ ከፍተኛ ሚስጥራዊ አባላት ተገደሉ

$
0
0
የብሔራዊ መረጃ የቅድመ ዝግጅት ማሰራጫና ማከናወኛን ክፍል መሰረት ባደረገ መልኩ ለመረጃ ክፍሉ ሐገር ለሐገር እየተዟዟሩ ሲሰልሉና ወሬ ሲያቀብሉ እንዲሁም ያለአግባብ ወገኖቻችንን ሲያሳስሩና ሲያስገድሉ የነበሩ አራት ቁልፍ የህወሃት ደህንነት አባላቶች መገደላቸዉን ታማኝ የመረጃ ምንጮቻችን አረጋግጠዋል። ተጠሪነታቸዉ ለመረጃዉ ክፍል ዳይሬክተር ብቻ እና በከፍተኛ ሚስጥር ከሌሎች አባላት እንኳ በተሰወረ መልኩ የሚንቀሳቀሱ ብዛት ያላቸዉ አባላቶች ላይ እርምጃዎቹ ያነጣጠሩ ናቸዉ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles