አቶ ዮናታን ተስፋዬ ከኦ.ነ.ግ ጋር ተያይዞ የሽብር ክስ ተመሰረተበት የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ የጸረ-ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652/2001 ዓ.ም የወጣውን አንቀጽ 4 ስር የተመለከተውን በመተላለፍ የሽብር ክስ ተመስርቶበታል፡፡ ዛሬ ሚያዝያ 26/2008 ዓ.ም የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ክሱ በዳኞች ቢሮ በንባብ የተሰማበት አቶ ዮናታን ተስፋዬ፣ የአዲስ አበባ ከተማ የተቀናጀ ማስተር […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
