የደቡብ ሱዳን ወታደራዊ ባለስልጣናት ኢትዮጵያ ሀገራችንን አልወረረችም ሲሉ ማስተባበያ ሰጡ፡፡ በድሬዳዋ ሮብ ሌሊት በጣለው ከባድ ዝናብ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ አራት የኦሮሞ ድርጅቶች ለመተባበር ተስማሙ በጎነደር ቋራ በወያኔ መከላከያ ሰራዊት የተደረገዉ አሰሳ አደጋ እንደገጠመዉ ተነገረ በካናዳ አልበርታ ግዛት ፎርት መክመሪ ከተማ የተነሳውን ሰደድ እሳት መቆጣጠር ስላልተቻል ነዋሪዎች ከተማዋን ለቀው በመጠለያዎች መግባታቸው ተነገረ። የ7 አመቷ ታዳጊ ግማሽ […]
