ገመና ገላጭ የፓናማ ሰነዶች… |ከበፍቃዱ ኃይሉ
ከአዘጋጁ: ይህ ጽሁፍ በዞን 9 አባላት በፈቃዱ ኃይሉና ዘላለም ክብረት አዘጋጅነት ባለፈው ቅዳሜ በኢትዮጵያ ታትማ በወጣችው ‘ውይይት’ መጽሄት ላይ ታትሞ ወጥቷል:: ውጭ ያለው አንባቢ በድረገጽ እንዲያነበው ታስቦ የቀረበ:: ከበፍቃዱ ኃይሉ በ1999፣ ኢትዮጵያ በድኅረ ምርጫ 97 ቀውስ እየተናጠች በነበረችበት ጊዜ...
View Articleበቤንሻንጉል-ጉምዝ የእርሻ ሠራተኞች መጠለፋቸው ተሰማ
አልኑር በሽር ሲባል በቆየ በቤንሻንጉል-ጉምዝ ክልል በጉባ ወረዳ በኦሜድላ ቀበሌ ባለ እርሻ ልማት ላይ የሚሠሩ 22 ሠራተኞች በሱዳን ወታደሮች ተጠልፈው መወሰዳቸውን የእርሻ ልማቱ ባለቤት ነኝ ያሉት አቶ ይርሳው የሺወንድም ተናግረዋል። አቶ ይርሳው ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃል ባለፈው ቅዳሜ፤ ሚያዝያ 22 / 2005...
View Articleስዊድን የመኖሪያ ፈቃድ ያላገኙትን ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ለመመለስ ማቀዷ ተሰማ
ኢሳት ዜና :- በአገሪቱ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች እንደገለጹት፣ ስዊድን እንደ ኖርዌይ ሁሉ፣ የመኖሪያ ፈቃድ ያለገኙትን ከሰኔ ወር መግቢያ ጀምሮ ለማስወጣት ማቀዷን የኢትዮጵያን የስደተኞች ሊቀመንበር አቶ ኤፍሬም አክሊሉ ተናግረዋል። ከአገር ተገፍቶ የወጣው ኢትዮጵያዊ የመኖሪያ ወረቀት ሳያገኝ፣ መንግስት ሁሉንም...
View Articleሰበር ዜና . . በሰሜኑ ሱዳንና በወያኔ መከላከያ ሰራዊት የተደረገዉ አሰሳ አደጋ እንደገጠመዉ ጎነደር ከቋራ አካባቢ...
የወያኔ ባለስልጣናቱ ሽፍታ ያሉት የጎንደር ጀግናና አርበኛ መሽጎበታል የተባለዉን ከቋራ ባሻገር የሚገኝ ስፍራ ለማሰስ ከሱዳንና ከኢትዮጵያ አቅጣጫ የተንቀሳቀሰ አሳሽ ቡድን አርበኞች አሉበት የተባለዉ ስፍራ ሲደርሱ ምንም በማጣታቸዉ ፊት ተለፊት ተገናኝተዉ ተስፋቸዉ በተመናመነበት ወቅት ድንገተኛ የመትረየስ ጥቃት...
View Articleየሳምንቱን አበይት ዜናዎችና ሌሎች መጣጥፎች
የደቡብ ሱዳን ወታደራዊ ባለስልጣናት ኢትዮጵያ ሀገራችንን አልወረረችም ሲሉ ማስተባበያ ሰጡ፡፡ በድሬዳዋ ሮብ ሌሊት በጣለው ከባድ ዝናብ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ አራት የኦሮሞ ድርጅቶች ለመተባበር ተስማሙ በጎነደር ቋራ በወያኔ መከላከያ ሰራዊት የተደረገዉ አሰሳ አደጋ እንደገጠመዉ ተነገረ በካናዳ አልበርታ ግዛት ፎርት...
View Articleሰበር ዜና..አል ሸባብ የኢትዮጵያን ወታደሮች ጠለፈ
ወደ ባይ_ዶዋ አካባቢ የተወረወሩ የአል_ሸባብ ታጣቂዎች ሶስት የኢትዮጵያን ወታደሮች አግተዉ የአል_ሸባብ ወታደራዊ ጣቢያ ( base ) ወደ ሆነው ኢል_ ቡር ( El_bur ) መዉሰዳቸዉን የሚጥቁሙ መረጃዎች ለወያኔዉ የምስራቅ እዝ ወታደራዊ ደህንነት ደርሰዉታል! በቅኝት ላይ ተሰማርተዉ ከነበሩ ጥቂት የዝዝዉር ወታደሮች...
View Articleበአርባ ምንጭ ያልታወቁ ሃይሎች የፖሊስ አባላትን ገደሉ
በአርባ ምንጭ ነጭ ሳር ፓርት አካባቢ ያልታወቁ ሃይሎች ከመንግስት ሃይሎች ጋር ባደረጉት ግጭት ቁጥራቸው ያልተገለጸ የፖሊስ አባላት ሲገደሉ፣ ከጣታቂዎች ወገን እንግዳ አበበ የተባለ ወጣት መገደሉን የአካባቢ ምንጮች ለኢሳት ገለጹ። በርካታ የፌዴራል ፖሊሶች ለህክምና ሆስፒታል መግባታቸው የተገለጸ ሲሆን፣ በከተማዋ የቤት...
View Articleበወላይታ ዞን በደረሰ የመሬት መንሸራተት የ41 ሰዎች ህይወት ጠፋ
በደቡብ ክልል በወላይታ ዞን ኪንዶ ኮሻ ወረዳ በደረሰ የመሬት መንሸራተት በትንሹ 41 ሰዎች ሞቱ። በዞኑ በሚገኙ አምስት ቀበሌዎች የጣለን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በደረሰው በዚሁ የመሬት መንሸራተት አደጋም ወላይታ ከተማን ከዳውሮ ዞን የሚያገናኝ መንገድ ከአገልግሎት ውጭ መሆኑን ፖሊስ አስታውቋል።… በደረሰው የመሬት...
View Articleሊቢያ በረሃ አስራ ስድስት ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች በትናንትናው እለት በISIS ታረዱ
Daesh Takfiri ወይም lsls ብሎ የሚጠሯው የሽብር ቡድን በትናንትናው እለት በሊብያ ቦታው ባልታወቀ ቦታ አስደንጋጭ ቪድዬ ለቋል። ወደ 29 ደቂቃ የሚፈኝው ይህ ቪድዬ ከ 16 የማያንሱ ኢትዬጵያውያንን በአሰቃቂ ሁኔታ ሲያርድ የሚያሳይ ሲሆን አንደኛው ደግሞ ከሆላ በኩል ግንባራቸውን በጥይት ሲመታ የሚያሳይ ቪድዬ...
View Articleአርባምንጭ የነጭ ሳር ፓርክ አካባቢ በተደረገው ጦርነት ከ20 ያላነሱ የመንግስት ታጣቂዎች ተገደሉ
ኢሳት ዜና :- የአካባቢው ታማኝ ምንጮች እንደገለጹት ታጣቂዎቹ ባደረሱት ድንገተኛ ጥቃት 20 የመንግስት ወታደሮች ሲገደሉ፣ በርካቶች ደግሞ ቆስለዋል። ከተገደሉት መካከል የአካባቢው ወታደራዊ አዛዥም ይገኝበታል። የተኩስ ልውውጡ ለረጅም ሰአታት የቀዬ መሆኑን የሚናገሩት ምንጮች፣ በከፍተኛ ሁኔታ የተጎዱ የመንግስት...
View Articleየቀድሞ መንግስት ባለሥልጣናትን ያካተተ የመረዳጃ እድር አራተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን አካሄደ
የደርግ አባላትና መስራች የነበሩትንና በኋላም የስርዓት ለውጥ ሲፈጠር በእስር ላይ ቆይተው በቅርቡ የተፈቱት የቀድሞ መንግስት አባላት ያቋቋሙት የመረዳጃ እድር አራተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ባሳለፍነው ሳምንት በአገር ፍቅር ቲአትር ቤት አከበረ። በአሁኑ ወቅት ወደ 280 አባላትን የያዘው ሰው ለሰው የመረዳጃ እድር...
View Articleጦርነትን የሸሹ የመኖች ወደ ጅቡቲ ሲኮበልሉ ፣10 ሺህ ኢትዮጵያኖች ወደ የመን ይጎርፋሉ
“ታጣቂዎች አራት ኢትዮጵያዊያኖችን ገንዘብ አምጡ ብለው አይኔ እያየ ገድለዋቸዋል” የሰደተኛው ትውስታ በሰውዲ አረቢያ መራሹ ጦር የአየር ላይ ድብደባ እና በአርሰ በርስ ጦረነት እየፈራረሰች ያለቸው ጎረቤት የመን ዜጎቿ ነፍሳቸውን ለመታደግ ሲሉ ወደ ጅቡቱ ሲሰደዱ በተቃራኒው ብዛት ያላቸው ኢትዮጵያዊያኖች በአገራቸው...
View Articleበዶ/ር ቴዎድሮስ ሲመራ የነበረው ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ከግሎባል ፈንድ የተሰጠውን ገንዘብ ከስምምነት ውጪ መጠቀሙና ማጉደሉ...
ኢሳት ዜና :- የጤና ጠበቃ ሚኒስቴርን መርተው ለውጤት እንዳበቁት በመግለጥ ፣ የአለም የጤና ድርጅት መሪ ለመሆን የቅስቅሳ ስራ የጀመሩት ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም፣ ኤች አይ ቪ ኤድስንና ሌሎች ተላላፊ በሽታዎችን ለመዋጋት በሚል ከግሎባል ፈንድ ለህዝብ የተሰጠውን ገንዘብ ከስምምነት ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀማቸውን...
View Articleበዲላ ከተማ የመከላከያ ሰራዊት አባላት መንገድ ዘግተው ፈተሻ ሲያደርጉ ዋሉ
ኢሳት ዜና :- ነዋሪዎች ለኢሳት እንደገለጡት፣ የመከላከያ ስራዊት አባላትና የፌደራል ፖሊስ አባላት መንገዶችን ዘግተው ፍተሻ ሲያደርጉ እንዲሁም በመኪና ላይ ሆነው ቅኝት በማድረግና የሚጠርጥሩዋቸውን ወጣቶችም ይዘው ሲጠይቁ መዋላቸውን ተናግረዋል። ወታደራዊ ፍተሻውና ቅኝቱ፣ በመንግስት ታጣቂዎችና በአርበኞች ግንቦት 7...
View Articleየዓለም አቀፉ ፍልሰት ድርጅት ታንዛኒያ 74 የኢትዮጵያ ፍልሰተኞች ወደ ሃገራቸዉ የሚመለሱበትን መንገድ እንዲያመቻች ጠየቀ
የታንዛኒያ ኢሚግሬሽን ጉዳይ በኪሊማንጃሮ ግዛት በቁጥጥር ስር የሚገኙ 74 የኢትዮጵያ ፍልሰተኞች ወደ ሃገራቸዉ የሚመለሱበትን መንገድ እንዲያመቻች የዓለም አቀፉ ፍልሰት ድርጅት (IOM )ጥሪ አቅርቧል። ፍልሰተኞቹ በታንዛኒያ ዉስጥ በህገ-ወጥ ዝዉዉር ታስረዉ የእስር ጊዜያቸዉን የጨረሱ ሲሆኑ፤ የታንዛኒያ መንግስት ከ3...
View Articleሰበር ዜና.. ምርኮዎች የሉም እስረኞች ለምርኮ ቀርበዋል!
አርበኞች ግንቦት 7 በአርባምንጭ ባደረሰዉ አደጋ ምክንያት የወያኔ አፈ ቀላጤ ከእዉነት የራቀ መልእክት አስተላልፏል! የወያኔዉን ወታደራዊ ደህንነት ቢሮን ተገን ያደረገ መረጃ እንደሚያመለክተዉ ደግሞ የትግራዩ ነጻ አዉጭ ቡድን ማረኩ ያላቸዉ የጀግናዉ አርበኞች ግንቦት 7 ኢትዮጵያዊያን ልጆች በምርኮ እንደሌሉ ባረጋገጠ...
View Articleማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ የፍርድ ቤት መጥሪያ አልቀበልም ብሏል
http://av.voanews.com/clips/VAM/2016/05/13/2fe61e54-0c3d-4da6-a29d-2f027ee41b89.mp3 የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የአቶ ጌታቸው ሺፈራው ጠበቃ የሃቢየስ ኮርፐስ አቤቱታ ቢያቀርቡም ተጠያቂ የሆነው አካል ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ የፍርድ ቤት መጥሪያ አልቀበልም ማለቱ...
View Articleየአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ከ400 በላይ የኮንዶሚንየም የጋራ መኖርያ ቤቶች የት እንደደረሱ አላውቅም አለ።
በቅርቡ በተካሄደው የጋራ መኖርያ ቤቶች ቆጠራ ነው መጥፋታቸውን ያረጋገጥኩት የሚለው የከተማ መስተዳድሩ ቤቶቹ ይገነባሉ በተባሉት ቦታ ባደረገው ክትትልና ማጣራት ቤቶቹን እንደተባለው በተባለው ቦታ ባያገኝም ቦታው ላይ የዛሬ 7 ዓመት በከተማዋ ከንቲባ የተቀመጠውን የመሰረት ድንጋይ የመፀዳጃና የቆሻሻ መጣያ ስፍራ ሆኖ...
View Articleየስኳር ፕሮጀክቶች እንዳልተሳኩና ኣባይ ጸሃዬ አገሪቱን ለእዳ እንደዳረጉ በይፋ ተነገረ።
2 ቢሊዮን ዶላር የውጭ እዳ፤ ከ40 ቢሊዮን ብር በላይ የአገር ውስጥ እዳ የስኳር ኮርፖሬሽን ሃላፊዎች፤ የብረታ ብረት ኮርፖሬሽን ተጠያቂ አድርገዋል – ክፍያ ወስዶ የፋብሪካ ግንባታዎችን በእንጥልጥል አስቀርቷል በማለት፡፡ ከአምስት ዓመት በፊት ደግሞ፤ የስኳር ኮርፖሬሽንን ኃላፊዎች ለከሰምና ለተንዳሆ ግድቦች መጓተት...
View Articleዶክተር ወልደመስቀል ኮስትሬ አረፉ
ዶክተር ወልደመስቀል ኮስትሬ አረፉ…በደንብም ሳናከበራቸው…….በደንብም ክብር ሳንሳጣቸው፡፡ ደራርቱ ቱሉ እና ኃይሌ ገብረስላሴ እሳቸው ባይኖሩ እና በእርሳቸው ባይሰለጥኑ ምንም አልነበሩም፡፡ ደራርቱ እና ኃይሌ ባይኖሩ ደግሞ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ምንም አልነበረም፡፡ ስርዐት፣ ልምምድ፣ እንደገናም ልምምድ…..እንደገናም...
View Article