በደቡብ ክልል በወላይታ ዞን ኪንዶ ኮሻ ወረዳ በደረሰ የመሬት መንሸራተት በትንሹ 41 ሰዎች ሞቱ። በዞኑ በሚገኙ አምስት ቀበሌዎች የጣለን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በደረሰው በዚሁ የመሬት መንሸራተት አደጋም ወላይታ ከተማን ከዳውሮ ዞን የሚያገናኝ መንገድ ከአገልግሎት ውጭ መሆኑን ፖሊስ አስታውቋል።… በደረሰው የመሬት መንሸራተት ቁጥራቸው ሊታወቅ ያልቻለ ሰዎች የተቀበሩ በመሆኑ የሰዎችን ህይወት ለማትረፍ ፍለጋ እየተካሄደ መሆኑንም ለመረዳት ተችሏል። […]
