Quantcast
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ከ400 በላይ የኮንዶሚንየም የጋራ መኖርያ ቤቶች የት እንደደረሱ አላውቅም አለ።

በቅርቡ በተካሄደው የጋራ መኖርያ ቤቶች ቆጠራ ነው መጥፋታቸውን ያረጋገጥኩት የሚለው የከተማ መስተዳድሩ ቤቶቹ ይገነባሉ በተባሉት ቦታ ባደረገው ክትትልና ማጣራት ቤቶቹን እንደተባለው በተባለው ቦታ ባያገኝም ቦታው ላይ የዛሬ 7 ዓመት በከተማዋ ከንቲባ የተቀመጠውን የመሰረት ድንጋይ የመፀዳጃና የቆሻሻ መጣያ ስፍራ ሆኖ እንዳገኘው አስታውቆዋል። መስተዳድሩ አክሎም የቤቶቹ ከተባሉበት ቦታ የመሰወሩ ድርጊት በUFOዎች ወይም ከሌላ አለም በመጡ በራሪ አካላት […]Image may be NSFW.
Clik here to view.

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles