ዶክተር ወልደመስቀል ኮስትሬ አረፉ…በደንብም ሳናከበራቸው…….በደንብም ክብር ሳንሳጣቸው፡፡ ደራርቱ ቱሉ እና ኃይሌ ገብረስላሴ እሳቸው ባይኖሩ እና በእርሳቸው ባይሰለጥኑ ምንም አልነበሩም፡፡ ደራርቱ እና ኃይሌ ባይኖሩ ደግሞ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ምንም አልነበረም፡፡ ስርዐት፣ ልምምድ፣ እንደገናም ልምምድ…..እንደገናም ልምምድ…….የሚሉት እሳቸው ነበሩ፡፡ የግል ህይወትን መቆጣጠር በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ውስጥ ያሰፈኑት እሳቸው ነበሩ……..ኢትዮጵያዊያን እንዲጨፍሩ…..በደስታ እንዲዘሉ ፈልገው፡፡ ዛሬ ግን አለፉ………ማንም ኢትዮጵያዊ አጠገባቸው መድረስ ሳይችል…….የጨፈረው ሁላ…….ሳይደርስላቸው […]
