የብዙሀን ኢትዮጵያዊያን የኦሮሞ ወገኖቻችን ሞትና እስር እንዲሁም የአካል ጉዳት መንስኤ የሆነዉ የኦሮሚያ ማስተር ፕላን በተለየና በተቀናበረ መልኩ ሊተገብር መሆኑን ምንጮች ጠቁመዋል። ከ5 ቀናት በፊት ጌታቸዉ የተባለዉ የትግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን ባልደረባና የህዝብ ጠላት ጋዜጣዊ መግለጫ በሚሰጥበት ወቅት ላይ በጀርባ በዚሁ በኦሮሚያ ማስተር ፕላን ዙሪያ አዲስ የትግበራ ዘዴ ላይ ከፍተኛ ዉይይት ተደርጓል። በመጀምሪያ በመላዉ ሐገሪቷ ላይ […]
