Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በርከት ያሉ የኢህአዴግ ወታደሮች ስርአቱን በመቃወም ወደ ትህዴን ማሰልጠኛ ማእከል ተቀላቀሉ።

በዚህ ሳምንት… በርከት ያሉ የኢህአዴግ ወታደሮች ስርአቱን በመቃወም ወደ ትህዴን ማሰልጠኛ ማእከል ተቀላቀሉ። ከተቀላቀሉት ወታደሮች ውስጥ የተወሰኑትን ለመጥቀስ ያህል፣ 1ኛ ወታደር ጥጋቡ ሞላ የደቡብ ህዝቦች ብሔር የሆነ አሁን በመከላከያ በማእከላዊ እዝ ከ22ተኛ ክፍለ ጦር ከአንደኛ ሬጅመንት ከአንደኛ ሻንበል ከጋንታ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና.. ደቡብ ኮሪያ ሲኦል ኢንቾን አየር መንገድ ላይ አራት ኢቶጵያዊያንን በቁጥጥር ስር ዋሉ።

ደቡብ ኮሪያ ሲኦል ኢንቾን አየር መንገድ ላይ አራት ኢቶጵያዊያንን በቁጥጥር ስር ዋሉ። ሶሱቱ እያንዳንዳቸዉ የአዉሮፓ እና የኢትዮጵያ የጉዞ ሰነድ የተገኘባቸዉ ሲሆን ፈትህ የሚባለዉ ግለሰብ በተለየ መልኩ ለብቻዉ በህገ ወጥ የሰዉ ዝዉዉር ወንጀል ተከሷል! በደቡብ ኮሪያ አለም አቀፍ አየር መንገድ ላይ በሀገ ወጥ መንገድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደቡብ አፍሪካ ጆሓንስበርግ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የተነሳው ብጥብጥ አልበረደም/ቤተ ክርሲያኗ...

  Aseged Tamene አርብ ግንቦት 5 እረፋዱ ላይ ነበር አቡነ ያሬድ ጆሓንስበርግ የደረሱት ሶስት የተለያየ ግሩፕ በየግሉ ሊቀበላቸዉ ቢሄድም አቡኑ የመረጡት ቤተ ክርስቲያን የላከቻቸዉን ግለሰቦች ነበር። ኢትዮጵያ በሚገኘዉ ሲኖዶስ ዉስጥ ታላቅ ስፍራ የሚሰጣቸዉ አባት በጆሐንስበርግ ግን የጠበቃቸዉ ሌላ ነበር። ለቤተ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አትሌት ኩለኒ ገልቻ በወንድ ጓደኛዋ ተወግታ ተገደለች

በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ስፖርት ክለብ ውስጥ በመካከለኛ ርቀት 800 ሜትር ተወዳዳሪ የነበረችውና በብሔራዊ ቡድን ውስጥ በተለያዩ ጊዜያት ተመራጭ በመሆን የምትታወቀው የ19 አመትዋ አትሌት ኩለኒ ገልቻ ከወንድ ጓደኛዋ ጋር በተፈጠረ አለመግባባት በአትሌት ጓደኛዋ እጅ ህይወቷ በስለት ማለፉን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ ዘንድሮም በእስረኛ ብዛት ከአፍሪካ በሁለተኛነት እየመራች ነዉ፡፡

ኢትዮጵያ ዘንድሮም በእስረኛ ብዛት ከአፍሪካ በሁለተኛነት እየመራች ነዉ፡፡ ደቡብ አፍሪካን ተከትላ፡፡ ከ111 ሺህ በላይ እስረኞች አሏት፡፡ ይህ በይፋ የሚታወቀዉ ነዉ፡፡… ጦላይና ሁርሶን በመሳሰሉ ትላልቅ የጦር ሠፈሮች(ካምፖች) ዉስጥ በ‹‹ተሐድሶ››ስም ያለፍርድ የታጎሩትን ፣ በፊንፍኔና ሌሎች ከተሞች ዉስጥ በሚገኙ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አስገራሚ ዜና በወልቃይት ኣማራ ህዝብ የተፈጸመ!!!

ትላንት በ08/09/2008 ዓ.ም በቃብትያ ኣዲ ህርዲ ከተማ በተደረገው ህዝባዊ ስብስባ ታላቅ ድል እና መልካም ጅማሮ ታየ ። ወደ 4ሺ ገደማ ህዝብ በተገኘበት ስብሰባ የተወሰኑ ውሳኔዎች ሰላማዊ ትግሉ የበለጠ እንዲጎመራ የበለጠ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ያደረገ እና ለሌሎችም ትምህርት ሰጪ እንደሆነ የደረሰን መረጃ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢህአዴግ ጉባኤ የፍትህ ሚንስትር የነበሩትን አቶ ጌታቸው አምባዬን ‹‹ዋና አቃቤ ህግ ››በማድረግ በዕጩነት አቀረበ

ፓርላማው (የኢህአዴግ ጉባኤ) በሙሉ ድምጽ በዛሬው ዕለት የፍትህ ሚንስትር የነበሩትን አቶ ጌታቸው አምባዬን ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ‹‹ዋና አቃቤ ህግ ››በማድረግ በዕጩነት ማቅረባቸውን አጽድቋል፡፡ይህው ፓርላማ ጌታቸው ይመሩት የነበረውን ፍትህ ሚንስትርን ማፍረሱን ማስታወቁም አይዘነጋም፡፡ የፌደራል አቃቤ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

”ምርጫ ቦርዱ የ14 የፖለቲካ ፓርቲዎችን ፈቃድ ሰረዘ”

” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሟሟላት የሚጠበቅባቸውን የህግ ጉዳዮች አላሟሉም ያላቸውን 14 የፖለቲካ ፓርቲዎች ፈቃድ መሰረዙን አስታወቀ፡፡ ቦርዱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው የፖለቲካ ፓርቲዎቹ በሕጉና በመተዳደሪያ ደንባቸው መሠረት ያላሟሏቸውን ጉዳዮች እንዲያሟሉ ቀነ ገደብ ቢያስቀምጥም ሊያሟሉ እንዳልቻሉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ምልምል አርበኛ ታጋዮችን አስመረኩ አለ(አሰግድ ታመነ)

የተመረቁት እነዚህ አርበኛ ታጋዮች ለወራት የወታደራዊ የፖለቲካና ሌሎች ስልጠናዎችን የወሰዱ ሲሆን የተሰጣቸውን ስልጠና በብቃት መወጣታቸው ተገልፇል ፡፡ ተመራቂዎቹ እንደገለፁት የተሰጣቸው ስልተና እጅግ በጣም ጥሩ የሚባል ሲሆን የህወሃትን አምባገንናዊ ስርአትን ገርስሶ ለመጣል የመጨረሻ አማራጭ የሆነውን የትጥቅ ትግልን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሎተሪ አብዮት ከቤተ መንግስት

አንበጣ በልቶ እንደማይጠግብ ሁሉ የህወሓት ካድሬዎችም ከህዝብ ገንዘብ ሰብስበው አይጠግቡም። ነጋ ጠባ ገንዘብ መሰብሰብ ነው። የጋዜጣ ይሰበስባሉ፣ ሌላ ግዜ ደግሞ የማህበራት ይሰበስባሉ፣ ከዛ ግብር ይሰበስባሉ፣ ከዛ የዉኃ ይሰበስባሉ፣ ከዛ የ አባይ ግድብ ይሰበስባሉ፣ ከዛ የልማት ይሰበስባሉ፣ ከዛ የማዳበርያ ይሰበስባሉ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መምህር ግርማ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 2 ሚሊዮን ብር ለገሱ!

🏻ባለፈው ወራት በቅድስት አገራችን በአንድ አንድ ክፍለ ሃገሮች በድርቅ እንደተጎዱና በርከት ያሉ ሰዎች ና እንስሳትን ለሞት መዳረጋቸውን የሚታወስ ነገር ነው። 🏻<<ለወገን ደራሽ ወገን ነው >>❗ በሚል መሪሕ ቃል በአባታችን መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ በእውነት ቃሉ እውን ተግባራዊ ሆነዋል ።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግንቦት 7 ንቅናቄ ዋና ፀሐፊ የሆኑት የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እህት ወ/ሮ ብዙአየሁ ፅጌ ለኢትዮጵያ ህዝብ መልዕክት...

እነሆ መልዕክቱን ያንብቡ፤ ሼር በማድረግም ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ይደርስ ዘንድ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ ታደርጉ ዘንድ በአክብሮት ተጠይቃችኋል! “ለውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ” ከአንዳርጋቸው ጽጌ እህት (ወ/ሮ ብዙአየሁ ፅጌ) ይድረስ ለኢትዮጵያ ሕዝብ በኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ ከኢትዮጵያ ውጭ እንዳሸዋ ተበትናችሁ የምትገኙ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና! የትግርይ ነጻ አዉጭዉ ቡድን ብሔራዊ መረጃ እና ወታደራዊ ደህንነቱ ቅራኔ ፈጥረዋል።

በሐገሪቷ ላይ እንዳሻዉ ሲያስርና ሲያንገላታ ሕገ_ወጥ ኢፍትሐዊ የሆኑ የምርመራ ዘዴዎችን በመጠቀም መብት ጠያቂ እና የፖለቲካ ልዩነት ያላቸዉን እንዲሁም በቂም በቀል ምክንያት መላዉ ኢትዮጵያዊያንን ያለከልካይ አሰቃይቶ እየገደለ የሚገኘዉ ጨካኙ ብሎም እራሱን እንደ የመረጃዎች ሁሉ አዉራ አድርጎ የሚመለክተዉ በጌታቸዉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኦሮምያ ክልል ተቃውሞ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ማገርሸቱ ተሰማ

ለሳምንታት ጋብ ብሎ የነበረው የኦሮምያ ክልል ተቃውሞ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ መጠነኑን እያሰፋ በመምጣት ላይ ሲሆን፣ ዛሬ በምእራብ ሃረርጌ የማሳለ ከተማ ነዋሪዎች ወደ አደባባይ በመውጣት ተቃውሞ አሰምተዋል። ከሁለት ቀናት በፊት በአሰቦ ከተማ ተመሳሳይ ተቃውሞ የተካሄደ ሲሆን፣ ትናንት ምሽት ደግሞ በሃሮማያ ዩኒቨርስቲ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሆላንዱ ሼር ኩባንያ በኢትዮጵያ ገመና ይፋ ሆነ

ኢሳት ዜና :- የሆላንዱ ሼር ኩባንያ በኢትዮጵያ ውስጥ ትልቁ የአበባ አምራጭ ኩባንያ ነው። ድርጅቱ በፈርንጆች አቆጣጠር በ2004 ከኬንያ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት 1 ሺ የእግር ኳስ ሜዳ በሚያክል መሬት ላይ የአበባ እርሻ ልማት ስራ ጀምሯል። ድርጅቱ በአመት 1 ቢሊዮን 200 ሚሊዮን የጽጌረዳ አበባ ወደ ሆላንድ ይልካል።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በፌስቡክ ምክንያት በርካታ ሶማሌያውያን የኖርዌይ ዜግነታቸውን ተነጠቁ

ከ1992 ዓ.ም እስከ 2000 ድረስ ባለው ጊዜ በተለያየ መንገድ ኖርዌይ ገብተው የፖለቲካ ጥገኝነት ጥያቄ አቅርበው የነበሩ ወደ አንድ መቶ የሚጠጉ ሶማሌያውያን ናቸው፤ በኖርዌይ ያገኙትን ዜግነት የተነጠቁትና የመኖሪያ ፈቃድ አግኝተው የነበሩትም እንዳይታደስላቸው እግድ የተጣለባቸው። በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ ምክር ቤት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኮምፒዩተር ወንጀል ረቂቅ ዐዋጅ በሚቀጥለው ሳምንት ተግባራዊ የደረጋል ተባለ

http://av.voanews.com/clips/VAM/2016/05/20/34c6629c-c695-4e93-b047-d005db5a23c6.mp3 በሚያዝያ ወር 2008 ዓ.ም ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የኮምፒዩተር ወንጀል ረቂቅ ዐዋጅ እየተተቸ ከሚገኝበት ነገር አንዱ ሐሳባቸውና የግል አመለካከታቸውን በኢንተርኔት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ጠቅላይ ሚኒስትሯን የምታስር ሀገር ዜጋ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል”

ይህንን የተናገሩት የቀድሞው የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር የአሁኑ እስረኛ ኢሁድ ኦልመርት ናቸው። ኢሁድ ኦልመርት ጠቅላይ ሚኒስትር ከመሆናቸው በፊት የኢየሩሳሌም ከንቲባ በነበሩበት ወቅት በኢየሩሳሌም ሪል ስቴት በመገንባት ከሚታወቁ ባለሐብቶች ስጦታ ተሰጥቷቸዋል ተብለው ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን በእለቱም እንዲህ ሲሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር መረጃ.. ኦሮሞዉን ከአማራ ለማገጨት አዲስ ፕላን ተነድፏል!!

የብዙሀን ኢትዮጵያዊያን የኦሮሞ ወገኖቻችን ሞትና እስር እንዲሁም የአካል ጉዳት መንስኤ የሆነዉ የኦሮሚያ ማስተር ፕላን በተለየና በተቀናበረ መልኩ ሊተገብር መሆኑን ምንጮች ጠቁመዋል። ከ5 ቀናት በፊት ጌታቸዉ የተባለዉ የትግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን ባልደረባና የህዝብ ጠላት ጋዜጣዊ መግለጫ በሚሰጥበት ወቅት ላይ በጀርባ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳምንቱ አበይት ዜናዎችና ሌሎች መጣጥፎችን ከDCESONራዲዮ ይከታተሉ

የወያኔ መንግስት ከኤች አይ ቪ ቫይረስ ጋ የሚኖሩ ኢትዮጵያንን በረቀቀ ስልት እየገደለ መሆኑን ተሰማ የኮምፒዩተር ወንጀል ረቂቅ ዐዋጅ በሚቀጥለው ሳምንት ተግባራዊ የደረጋል ተባለ የግብፅ መንግስት ከኢትዮዽያ ጎረቤቶች ጋር ወታደራዊ ምክክር እያደረጉ ነው ተባለ በርካታ ሶማሌያውያን የኖርዌይ ዜግነታቸውን መነጠቃቸው...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live