ፍርድ ቤቱ የተክሳሽኦችን የመክላክያ ምስክሮች በምን ጭብጥ ላይ እንደሚያስመሰክሩ ከምስክሮቹ ቀጠሮ አስቀድሞ እንዲገለፅ ጠይቃል። –ተከሳሾቹ ፍርድ ቤቱ እና ማረሚያ ቤት ህገወጥ ጫናና ወከባ እየፈጠሩብን ነው ብለዋል የክስ መዝገባቸው በከፍተኛ ፍርድ ቤት 14ኛ ወንጀል ችሎት በመታየት ላይ የሚገኘው 4 ተከሳሾች ብርሀኑ ተ/ያሬድ ፤እየሩሳሌም ተስፋው፤ፍቅረማርያም አስማማው እና ደሴ ካህሳይ ፍርድ ቤቱ እንዲከላከሉ ብይን በሰጠባቸው ጉዳአዮእ ላይ የመከላከያ ምስክር ለማቅረብ ከግንቦት 30-ሰኔ 8 ክትሮ […]
