Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታማኝ የደህንነት አባሉ በማዕከላዊ ታሰረ!

የአዲስ አበባ ፖሊስ ልዩ ክትትል የነበረው አቶ የኔነህ በቀለ በስርዓቱ ተቃዋሚዎች እንዲሁም የነቁ ወጣቶችን እያሰሰ አፈና ድብደባ ይፈፅም ከነበረው በላይ በፈጠራ ሐሰት መፅሐፍ ቅዱስ እየነከሰ የፍ/ቤት ምስክር በመሆን ከፍተኛ በደል በወጣቶች ላይ ያደርስባቸው የነበረ አገልጋይ ግለሰብ መሆኑ በስፋት ይታወቃል፡፡ አቶ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጃዋር ስኬት እና የፖለቲካ ፈላሻዎች ( ሄኖክ የሺጥላ )

የብሄራዊ ፈተና ምስጢርን ለህዝቡ ቀድሞ በማሳወቅ ( « በማሰረቅ» የሚለው ስለማይጥም ነው ) ፥ ታቅዶ የነበረው የብሄራዊ ፈተና ክንውን ቢያንስ በታቀደለት እለት እንዳይከናወን ስለማድረጉ ብዙ እየተወራለት ነው ። ኦቦ ጃዋር እርግጥ ጃዋር እጁ ረዝሞ ፥ ከሚኒሶታ አዲስ አበባ ተዘርግቶ ፥ ወያኔን ብስጭት እና ቁጭት ውስጥ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነ ብርሀኑ ተ/ያሬድ ያለቀጠሮአቸው ተገደው ፍርድ ቤት ቀረቡ

ፍርድ ቤቱ የተክሳሽኦችን የመክላክያ ምስክሮች በምን ጭብጥ ላይ እንደሚያስመሰክሩ ከምስክሮቹ ቀጠሮ አስቀድሞ እንዲገለፅ ጠይቃል። –ተከሳሾቹ ፍርድ ቤቱ እና ማረሚያ ቤት ህገወጥ ጫናና ወከባ እየፈጠሩብን ነው ብለዋል የክስ መዝገባቸው በከፍተኛ ፍርድ ቤት 14ኛ ወንጀል ችሎት በመታየት ላይ የሚገኘው 4 ተከሳሾች ብርሀኑ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ላይ የሚደረገው ጫና ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡

. በቃሊቲ ወህኒ ቤት በሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ላይ በእስር ቤቱ ሃላፊዎች የሚደረገው ጫና ተጠናክሮ መቀጠሉ ታወቀ። የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት የ18 አመት እስራት ተፈርዶበት በወህኒ ቤት የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ካለፈው ሳምንት መጨረሻ ጀምሮ ከቤተሰብ እንዳይገናኝ ተከልክሏል፣ ስንቅ እንዳይገባለትም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሱዳን አብዬ ግዛት የሞቱ ኢትዮጵያውያን ወታደሮች ቁጥር 16 ደረሰ፡፡

ሁለቱ ሱዳኖች የይገባኛል ጥያቄን አንስተው በሚገኙባት የአብዬ ግዛት በሰላም ማስከበር ስራ ላይ ተሰማርተው ከሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደሮች መካከል በተለያዩ ጊዜያት የሞቱ ወታደሮች ቁጥር 16 መድረሱን የተባበሩት መንግስታት የልዑካን ቡድን ገለጠ። የሰላም አስከባሪ ቡድኑ ሰላም ማስከበር ስራ ላይ ተሰማርተው ህይወታቸው ላጡ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከእግዚአብሔር ይልቅ ባለስልጣንን የሚያከብሩት አባ ማትያስ

አባ ማትያስ ስልጣን ላይ የቆዩት ሶስት ዓመት ነው:: በዚህ አጭር ግዜ ውስጥ ግን የሰሯቸው ሥራዎች አቅማቸውን( capacity) ያስገመተ ነበር:: በርካታ ስብሰባዎች ላይ የሚናገሩት ቋንቋ ለክብራቸው የማይመጥንና (disgraceful) የአዕምሯቸውን አቅም ( caliber) ጥያቄ ውስጥ የሚያስገባ ነበር:: የሚወስዷቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መረጃ…ዶ/ር ቴድሮስ አድሐኖም ግምገማ ላይ ወድቀዋል!!

እጆቹን አስረዝሞ ለመዝረፍ ይመቸዉ ዘንድ የአለም ጤና ድርጅትን ለመምራት አዲስ አቅጣጫ የቀየሰዉ የትግራይ ነጻ አዉጪዉ ቡድን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተለያዩ የዉጭ ሐገራት በመዘዋወወር የአለም ጤና ርጅትን ለመምራት ቅስቀሳ ሲያደርግ የነበረ መሆኑ ይታወቃል። ቅዳሜ እለት ወደ አዲስ አበባ የተመለሰዉ ቴድሮስ አድሐኖም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊያኑ በርሀብ ሊያልቁ ነው በቀን አንድ ዳቦ ብቻ በግሩም ተ/ሀይማኖት

ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ካምፕ ውስጥ በርሀብ ሊያልቁ ነው። የመን በአየር ድብደባ ቁም ስቅሏን ማየት ከጀመረች አመት አለፈ። በዚህን ጊዜ በሙሉ ከመቶ ሺህ በላይ ስደተኞች ወደ የመን እየገቡ ነው። መንገድ የቀረው ቀርቶ ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሚገባውም ብዙ ነው። ሁዴዳ ያለው የIOM ካምፕ በየጊዜው ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሳዛኝ ዜና እንጋፋው ድምፃዊ መስፍን አበበ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ…

ያዥልኝ ቀጠሮ፣ አይሽ አይሽና፣ መልካም ልደትና ሌሎችም ተወዳጅ ሙዚቃዎችን በጊታር በመጫወት የሚታወቀው ድምፃዊ መስፍን አበበ ትናንት በድንገተኛ ህመም ወደ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ከተወሰደ በኋላ ዛሬ ከንጋቱ 11 ሰዓት ገደማ ህይወቱ ማለፉን ለመረዳት ተችሏል። መስፍን አበበ ከደሴ ወ/ሮ ስህን ትምህርት ቤት ባንድ ጋር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የህግ ምክር እንዲያገኙ ስምምነት መደረሱ ተነገረ

የብሪታኒያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢ/ያ መንግስት በእስር ላይ የሚገኙ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ነጻ የሆነ የህግ ምክርን አግኝተው የሃገሪቱ የህግ- ስርዓት የሚፈቅደውን አማራጭ እንዲመለከቱ ስምምነት መደረሱን ሃሙስ ይፋ ተደረገ። ይኸው ስምምነት በኢትዮጵያ ጉብኝት ባደረጉ የብሪታኒያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊሊፕ ሃሞንድና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና.. የህወሃት ባለስልጣን ለትግራይ ነጻ አዉጭዉ ቡድን አጭር ማስጠንቀቀያ ሰጡ።

በስሞኑ ባደረግነዉ ስብሰባ ላይ ሰላማዊ በሆነ መልኩ ወደ ህዝቡ እንድንመለስ ጥረት ለማድረግ ሞክሬያለዉ። በዚያች ወሳኝ በሆነች ሚስጥራዊ ስብሰባ ላይ የተካተቱት አጀንዳዎች ፈጽመዉ በትኩረት አለመታየታቸዉን እየገለጽኩ ነገር ግን ብዙዎች የምንመስል ጥቂቶች መሆናችንን ግምት የወሰድኩበት ትልቅ እለት መሆኑን ላስገነዝባችሁ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬ አቶ በቀለ ገርባ በውስጥ ከነቴራ፣ በቁምጣና በባዶ እግራቸው ፍርድ ቤት ቀረቡ

‹‹የማረሚያ ቤቱ ኃላፊዎች እስካልተቀየሩ ድረስ ሕይወታችን የከፋ አደጋ ላይ ነው፤ …ለቀጣይ ቀጠሮ መገኘታችንምም እርግጠኞች አይደለንም›› ‹‹ወደጨለማ ክፍል ወሰዱን፡፡ ከመካከላችን የተወሰኑትንም ክፉኛ ደበደቧቸው›› ‹‹እንደዜጎች እየተቆጠርን አይደለም›› አቶ በቀለ ገርባ ————— ‹‹በባለፈው ቀጠሯችን ለብሰን ፍርድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና…በደቡብ ሱዳን የወያኔ ሻለቃ እርምጃ ተወሰደበት.

ከወያኔ የግፍ አገዛዝ እራሳቸዉን በማግለል በምእራብ ደቡብ ሱዳን እና በጁባ አካባቢ መሽገዉ የነበሩ ብዛት ያላቸዉ የትግራይ ነጻ አዉጪ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን በማፈላለግ ላይ የተሰማራዉ በተለይም ከጋምቤላ ተጠልፈዉ የተወሰዱ ኢትዮጵያዊያን ህጻናትን ለማፈላለግ በሚል ሽፋን ለበቀል ሲንቀዠቀዥ የነበረ አነስተኛ መጠን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና…ወያኔ በጎማ ሲቃጠል ያልጎበኘዉን ህዝብ ሊዘርፍ ተዘጋጅቷል

ህወሃት በመላዉ ሐገራችን ላይ እየሰራ የሚገኘዉ ብሔሮችን የመነጣጠል ወንጀል እንዳለ ሆኖ በስደት ላይ ይህንኑ ተግባር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል እየከወነዉ ይገኛል ዛሬ በ 6/6/2015 በደቡብ አፍሪካ ጆሐንስበርግ ሜይፌር አካባቢ ሄለንኪ መናፈሻ አዳራሽ በመያዝ የደቡብ ህዝቦችን በተለይም ብዝት ያላቸዉ የከንባታና የሐዲያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ መከላከል አትችሉም ተባሉ

የካቲት 4/2008 ዓ.ም ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 14ኛ ወንጀል በዋለው ችሎት እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ( ብርሃኑ ተ/ያሬድ፣ እየሩሳሌም ተስፋው፣ ፍቅረማርያም አስማማው እና ደሴ ካህሳይ) አቃቢ ህግ ያቀረበባቸውን ክስ በሰነድና በአንድ የሰው ምስክር ማስረጃዎች አስረድቷል በሚል ተከሳሾች መከላከል ይገባቸዋል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጎንደር በወያኔና በሕዝቡ መካከል ውጥረቱ አሁንም ቀጥሏል፥

ደቡብ ጎንደር ደብረታቦርና ጋይንት ጉና ዓካባቢ የሰነበተው ጦርነት መሰል ሁኔታ እንዳለ ሆኖ፥ ዛሬ ማክሰኞ ጠዋት ግንቦት 30 2008, በላይ አርማጭሆ ወረዳ ፈረስ መግሪያ ቀበሌ፤ ቤቱ ተከቦ በወያኔ ደፈጣ የተጣለበት ወጣት ከወያኔ መከላከያ ኃይል ጋር ተታኩሶ ዓንድ የመከላከያ ባልደረባ መግደሉንና መሳሪያውን ማርኮ ወደ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና…የአል ሸባብ ጥቃት በኢትዮያ ወታደሮች ላይ ተባብሷል..

በሶማሌያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደሮች በተለይም የ44ተኛ ክፍለ ጦር እየተዳከመ መምጣቱን ምንጮች እየገለጹ ይገኛሉ! ኢትዮጵያዊያን ወታደሮች በአልሸባብ በአሰቃቂ ሁኔታ እየተገደሉ የሚገኙበት ኢል ቡር ( El bur ) የተባለዉ አካባቢ ሲሆን ከመከላከያ ሰራዊቱ መካከል አንዱ የላከልን መረጃ እንደሚያመላክተዉ ሰላም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ መብራት ኃይል ወደ $6.5 million US dollar ቅጣት እንዲከፍል ተበየነበት፥

የወያኔ ባለሥልጣናት የቦንድ ሽያጭ በሚል ሕገወጥ መንገድ በኢትዮጵያ መብራት ኃይል ስም ገንዘብ ለመሰብሰብ በአሜሪካ ከ 83 ዓመት በላይ የኖረውን የኢንቨስትመንት ሕግ በመጣሳቸው የቀረበባቸውን ክስ ተከትሎ የደረሱበት ስምምነት እንደሆነ ተገልጿል፥ የቆጥ ዓወርድ ብላ የብብቷን ጣለች ይሉሃል እሄ ነው! SEC:...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግፍ አንገፍግፎቸው ከ ወያኔ ጋር ትንቅንቅ ለፈጠሩ አብዮተኞች ሁሉ !

ለ25 አመት በሁዋላ ያንቀላፉት አንበሶቹ ጀግኖቹ የዳባት ህዝብ የማይረሳ ታሪክ ሰሩ። ወደ ትግራይ ክልል ተጭኖ ሊሄድ የነበረን ትራንስፈርመር በወጣቱ ሀይል ቀርቷል ጭኖት የነበረዉ መኪና በእሳት አጋይቷል የመንግስት ተቋማት የመለስ ፖርክ የሚል ታፔላ ተገንጥሏል ። መስታዉቶች ተሰባብረዋል ካቢኔዎች የገቡበት ጠፍቷል ህዝቡ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከ10,000 በላይ መብታችን ተደፈረ ያሉ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ነዋሪዎች ቤተመንግስት ፊት ለፊት ድምጻቸውን ሲያሰሙ ዋሉ።

በን/ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ቀርሳና ኮንቶማ 30 ሽ ህዝብ የምኖርበት ሰፋር ለማፍርስ ያቀዱትን የቀበሌውን እቅድ ለመቃውም 4 ክሎ በምገኘው ቤተመንግስት ፊት ለፊት የተሰበሰቡት ከ10000 በላይ ሰዎች  በመሰብሰብ ድምጻቸውን ሲያሰሙ ውለዋል። በኣራት ኪሎ ቤተመንግስት ፊትለፊት ድምጻቸውን ያሰሙ የተገፉ ህዝቦች...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live