አዲስ አበባን ጨምሮ በሀገሪቱ የተለያዩ ክልሎች በአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት በሽታ ከሁለት ሺህ በላይ ሰዎች መጠቃታቸውንና በትንሹ 19 ሰዎች መሞታቸውን ተመድ ገልጿል። የበሽታው ስርጭት እየተባባሰ እንዳይመጣም ከፍተኛ ስጋት አለ። አስታውሳለሁ፤ የዛሬ አምስት ዓመት አካባቢ በዚምባቡዌ ኮሌራ ተከስቶ ከ40 በላይ ሰዎች በመጠቃታቸውና 17 ሰዎች በመሞታቸው እነ ቢቢሲ ሳምንቱን ሙሉ ነበር በዜና፣ በሪፖርታዥና በውይይት….ስለዚሁ ጉዳይ ሲያኝኩ የሰነበቱት። የሙጋቤ […]
