የአቶ አባይ ወልዱ ባለቤት በአውስትራሊያና ኒውዚላንድ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ፥ ሌሎች የህወሃት አባላት ቁልፍ ቦታዎች ላይ...
የትግራይ ክልል ፕሬዚደንትና የህወሃት ሊቀመንበር የአቶ አባይ ወልዱ ባለቤት በአውስትራሊያና ኒውዚላንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ። ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ የህወሃት አባላትና አመራሮች በአምባሳደርነት በብዛት መሾም ያስፈለገበት ምክንያት ያልታወቀ ሲሆን፣ የዋሽንግተኑንም የአምባሳደርነት ስፍራ ወደ ህወሃት ታጋይ...
View Articleበአዲስ አበባ የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት በሽታ መስፋፋቱ ተነገረ
አዲስ አበባን ጨምሮ በሀገሪቱ የተለያዩ ክልሎች በአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት በሽታ ከሁለት ሺህ በላይ ሰዎች መጠቃታቸውንና በትንሹ 19 ሰዎች መሞታቸውን ተመድ ገልጿል። የበሽታው ስርጭት እየተባባሰ እንዳይመጣም ከፍተኛ ስጋት አለ። አስታውሳለሁ፤ የዛሬ አምስት ዓመት አካባቢ በዚምባቡዌ ኮሌራ ተከስቶ ከ40 በላይ ሰዎች...
View Articleየወያኔ መንግስት በኤርትራ በተደረገው ጦርነት ከ20 እስከ 25 ሺ የሚጠጉ የ አ/ግ 7 እና የትህዴን ወታደሮች በጾረና...
በህወሃት አመራር! በሰሜኑ እዝ ዉስጥ በሚገኙ የወታደራዊ ደህንነት መረጃ ክንፎች በተለይም ወታደራዊ እግረኛ ቃኘዉ መረጃ፣ የቴሌስኮፕ ምልከታ ቃኘዉ መረጃ፣ የሬዲዮ ጠለፋ አገልግሎት መረጃ፣ የሳተላይት ቅኝት መረጃ፣ የአስተኳሽ አስተላለፍ መረጃ፣ የመግቢያና መዉጫ ኮድ ሚስጥር አሳላፊ አመራር መረጃ ምድቦች ባጠቃላይ ወደ...
View Articleየመብት ጥሰት ደርሶብኛል ብለው ወደ ኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ደጃፍ ከደረሱ ከ1 ሺህ 419 አቤቱታዎች 999 ያህሉ...
ባለፉት 11 ወራት ከዜጐች ለኮሚሽኑ የቀረቡ አቤቱታዎች በቁጥርም በዓይነትም ካለፉት ጊዜያት ጋር ሲነፃፀሩ መብዛታቸውን ሰምተናል፡፡ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር አዲሱ ገብረእግዚአብሔር እንዳሉት ከቀረቡት 1 ሺህ 419 አቤቱታዎች መካከል 999 ያህሉ ተቀባይነት ያላገኙባቸው ምክንያቶች መካከል፣...
View Articleጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ባቀረበው መቃወሚያ ላይ አቃቤ ህግ መልስ ሰጥቷል
ከሽብር ቡድን አመራሮች ጋር በፌስቡክና በስልክ ግንኙነት በመፍጠር መረጃዎችን አስተላልፏል በሚል የሽብር ክስ የቀረበበት የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ሰኔ 1/2008 ዓ.ም ላቀረበው የክስ መቃወሚያ አቃቤ ህግ መልስ ሰጥቷል፡፡ የፌደራል አቃቤ ህግ ዛሬ ሰኔ 15/2008 ዓ.ም የፌደራሉ...
View Articleአጋሩ አስተያየቶችን ይዩ ኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት በኤርትራ ላይ የተቀናጀ በሰፊው የተደራጀ ወታደራዊ ጥቃት ለማድረስና መጠነ...
የኤርትራን መንግስት አቋም ያብራሩት የፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከፍተኛ አማካሪ አቶ የማነ ገብረአብ የሰብዓዊ መብት መርማሪ ኮሚሽኑ ያወጣው ሪፖርት፤ አንድ ተጨማሪ የአፍሪካ ሀገርን ወደ አለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ለመውሰድ የሚደረግ ጥረት አካል ነው ብለዋል። ይሄን አጋጣሚ በመጠቀም በኢትዮጵያ በኤርትራ ላይ...
View Articleበደቡብ ጎንደር ሊቦ ዓውራጃ አቶ አረጋ የተባለ የከምከም ወረዳ ነዋሪ፥ 6 የወያኔ አፋኝ ቡድኖችን ረሽኖ ስናይፐር ጠመንጃ...
ጎንደር በሕዝቡና በወያኔ ሕወሓት አገዛዝ መሃከል ያለው ውጥረት በእየአቅጣጫው እየጨመረ ነው፥ በስርዓቱ አገልጋዮች ላይ የሚወሰደው ቆራጥ እርምጃም ከጊዜ ወደ ጊዜ ተጠናክሮ ቀጥሏል፥ ጀግናው የጎንደር ሕዝብ የወያኔን ሰቆቃ የምንሸከምበት ትካሻ የለንም በማለት፥ የሚሰነዘርበትን የኃይል ጥቃት በነፍጥ በመመከት ፍትህን በእጁ...
View Articleበደቡብ ሱዳን የሚገኝ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያን በመጠበቅ ላይ የነበሩ የኢትዮጵያ ወታደሮች ስደተኞቹ በታጣቂዎች ሲጠቁ...
በደቡብ ሱዳን የሚገኝ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያን በመጠበቅ ላይ የነበሩ የኢትዮጵያ ወታደሮች ስደተኞቹ በታጣቂዎች ሲጠቁ ካምፑን ጥለው መሄዳቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት መርማሪ ቡድን አጋለጠ። የሩዋንዳ ወታደሮችም ስደተኞቹን ለመታደግ ያልተገባ ጥያቄ ማቅረባቸውም ተመልክቷል። ይሕም ለ40 ሰዎች መገደልና ለ20ሺ...
View Articleመረጃ በትናንትናዉ እለት አል ሸባብ የወያኔ ብረት ለበስ ተሽከርካሪን አጠቃ!
የኢትዮጵያዊያን ወታደሮች በሶማሌያ አሁንም እየሞቱ ይገኛሉ: ሁኔታዎች ተባብሰዋል ትናንት በሰሜን ሶማሌያ አካባቢ በዝዉዉር ላይ የነበረ የወያኔ ብረት ለበስ ተሽከርካሪ ጥቃት ደርሶበታል። የሶማሌያ ህጻናት አሚሶም የቤተሰቦቻችን ገዳዮች ናቸዉ! በተለይም የኢትዮጵያ ወታደሮችን እናጠፋቸዋለን! በማለት አል ሸባብን የመደፍ...
View Articleየወያኔ ስርአት ዋነኛ የጀርባ አጥነት የብሔራዊ መረጃ በዘረፋና በሽሽት ተጠምዷል።
በሰሞኑ የህዉ የብሔራዊ መረጃ 9 ሚሊዮን ዶላር ወጪ በማድረግ በአለም ዙሪያ የሚገኙ የህወሃት የመረጃ ክንፍ ቀድሞ የሰየማቸዉንና በስለላ ስራ ላይ ተሰማርተዉ የነበሩ የሌላ ብሔር አባላቶችን በሙሉ መልሶ ወደ ሐገር ቤት በማስገባት በምትካቸዉ ከ 242 የሚጠጉ የአንድ ብሔር ብቻ ተወላጅ የሆኑ የመረጃ ሰራተኞችን እየተካ...
View Articleበዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት የውጪ ግንኙነት ኰሚቴ፣ በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት አያያዝ ላይ አዲስ ህግ አጸደቀ
እአአ ባለፈው ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም በ114ኛው ኮንግሬስ ላይ የቀረበውና የጸደቀው ህግ፣ በኢትዮጵያ ሁሉን ያካተተ አስተዳደር እንዲኖርም ያበረታታል። የቴኔሲው ሬፓብሊካን ሴናተር ቦብ ኮርከር ህጉን በመደገፍ፣ ዋናውን የህጉን አቅራቢ ሴናተር ቤንጃሚን ካርዲንን፣ እንዲሁም ተባባሪ አቅርቢ ሴናተሮችን አመስግነዋቸዋል።...
View Articleአቶ በቀለ ገርባ አሁንም በጨለማ ቤት እንደሚገኙና ተፅዕኖች እንደቀጠሉባቸው ተገለጸ።
በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ሰኞ ዕለት የቀረቡት እነ አቶ በቀለ ገርባ አሁንም በጨለማ ቤት እንደሚገኙና ተፅዕኖች እንደቀጠሉባቸው ተገለጸ። ፍርድ ቤቱም ክሱ በሽብር ያስከስሳል አያስከስስም በሚል ውሳኔ ለመስጠት ከሃምሌ 25 ቀጠሮ በመስጠት መነሳቱም ታውቋል። በኦሮሚያ ክልል የተቀሰቀሰን ከመንፈቅ በላይ...
View Articleኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በእንግሊዝ ፖሊስ ተያዙ
በእንግሊዝ ፖርትስማውዝ ፖሊስ 28 ስደተኞችን መያዙን አስታውቋል፡፡ከስደተኞቹ መካከል ሁለት ሴቶችና አንድ ህጻን እንደሚገኝ የዘገበው የእንግሊዙ ዴይሊ ሜይል የስደተኞቹ ዜግነት 11 ኤርትራዊያን፣10 ሱዳናዊያንና ሰባት ኢትዮጵያዊያን ነው ብሏል፡፡ ስደተኞቹ በዕቃ መጫኛ መኪና ተጭነው ሲጓዙ ከቆዩ በኋላ ለመጸዳዳት...
View Articleየቀድሞው የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግኑኝነት ኃላፊ ሐብታሙ አያሌው ሆስፒታል ገባ
የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግኑኝነት ኃላፊ ሐብታሙ አያሌው በግፍ እስር ወህኒ ቤት ከተወረወረ በኋላ በህገ ወጥ መርማሪዎች በደረሰበት ድብደባና ማሰቃየት ለህመም ተጋልጦ ጤንነቱ መቃወሱ ሲነገር መቆየቱ አይዘነጋም፡፡ ሐብታሙ ከወህኒ ቤት ከወጣ በኋላ ህክምና ለማግኘት ወደ ውጪ አገር ለመውጣት ሙከራ ቢያደርግም...
View Articleየህወሃት ሹሙ አምባሳደር ሙሉጌታ ከሊል ቅሌት.
በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ወደ ፍሪ ግሌን በሚወስደዉ መንገድ አጋማሽ ላይ የሚገኘዉ የወያኔ ኢንባሲ ተወካይ ምባሳደር ሙሉጌታ ከሊል የህወሃትን ስነ ምግባር የሚወክል ሐገራዊ ስህተት ወንጀል እየፈጸሙ ይገኛሉ። በጆሐንስበርግና ፕሪቶሪያ አካባቢዎች ከሚኖሩ የምግባር ጓደኞቻቸዉ ጋር ጫት በመቃም እና አልኮል በመጠጥት...
View Articleበኢህአዴግ ኢ ፍትሀዊ የአስተዳደር ስርዓት ላይ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከያቅጣጫው አደባባይ በመውጣት ብሶታቸውን በማሰማት...
በዛሬው እለትም በንፋስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በአዲሱ የልማት ካርታ መሰረት የናንተ ቤት ፈራሽ ነው ስለዚህም ቤቱ በአፍራሽ ግብረ ሀይል በላያችሁ ከመፍረሱ በፊት በአጭር ጊዜ ውስጥ አለን የምትሉትን የቤት እቃና ንብረት ይዛችሁ ቦታውን አስረክቡ ተብለናል ። ይህም አግባብ አይደለም መንግስት ቅድሚያ ማስጠንቀቂያ ሳይሰጠንና...
View Articleበሰላማዊ ትግል ረጅም ጊዜ ሲታገሉ የነበሩ ሶስት ወጣቶች ኤርትራ በመግባት አርበኞች ግንቦት ሰባትን ተቀላቀሉ።
1. የሰማያዊ ፓርቲ የአዲስ አበባ ምክር ቤት ስራ አስፈፃሚ የነበረው አርበኛ ታጋይ ሱራፌል ዘውዱ 2. የሰማያዊ ፓርቲ አዲስ አበባ የምክር ቤት አባል አርብኛ ሜሮን አለማየው። 3. የሰማያዊ ፓርቲ አባል የባርህ ዳር ተጠሪና የሟች ሳሙኤል አወቀ ወዳጅ የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባል እና ልደታ ክፍለ ከተማ ሰብሳቢ...
View Articleበአ.አ. 17 የፖሊስ አባላትና 1 የወረዳ ባለስልጣን ተገደሉ – መንግስት የሞተው 1 ፖሊስና 1 ባለስልጣን ብቻ ነው እያለ ነው
በመላው ኢትዮጵያ ገዢው የሕወሓት መንግስት ሕዝብን በየፊናው እያሰቃየ ባለበት በአሁኑ ወቅት ሕዝብ የራሱን እርምጃ በባለስልጣናቱና ጠመንጃን በታጠቁ ሰዎች ላይ መወሰድ ጀምሯል:: ዛሬ በአዲስ አበባ የነፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ 17 የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት እና አንድ የወረዳ ከፍተኛ ባለስልጣን መገደላቸው...
View Articleበኢትዮ ኤርትራ ድንበር ላይ ዛሬ ማለዳ ላይ ከፍተኛ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች በመታየት ላይ ናቸው ተባለ
ከባድ መሳሪያ የተያዩ ወታደራዊ ሎጀስቲክንና የዓየር መቃወሚያዎችን ጨምሮ ለጊዜው ምንነታቸው በግልፅ ሊለዩና ሊታወቁ ያልቻሉ ቁሶችን የጫነ ኮምቮይ ከመሀል አገር ተነስቶ ወደ ፆረና እያመራ ነው። ዳግም ግጭት ሊቀሰቀስ ይችላል የሚል ስጋት ያደረባቸው በሁለቱ ሀገራት ድንበር አቅራቢያ በሚገኙ ከተሞች የሚኖሩ ነዋሪዎች...
View Articleወልቃይቶች በወያኔ ባለስልጣናትና በአጋፋሪዎቻቸው ላይ እርምጃ መውስዱን አጠናክረው ቀጥለዋል::
ወልቃይት ጠገዴ ዳንሻ ከተማ አቶ ተድላ ካሳሁን የተባለ የትግራይ ባለሐብት በታጣቂ ወጣቶች እርምጃ ተወሰዶበት በ4 ጥይት ተደብድቦ እንደሞተና ትላንት June 28 ቀን በትግራይ በአድዋ ከተማ እንደተቀበረ ተገልጿል። ይህ ግለሰብ በወልቃይት የማንነት ጥያቄ ዙሪያ የሚንቀሳቀሱ የሰሜን ጎንደር ተወላጆች ላይ ከፍተኛ ክትትል...
View Article