በደቡብ ሱዳን የሚገኝ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያን በመጠበቅ ላይ የነበሩ የኢትዮጵያ ወታደሮች ስደተኞቹ በታጣቂዎች ሲጠቁ ካምፑን ጥለው መሄዳቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት መርማሪ ቡድን አጋለጠ። የሩዋንዳ ወታደሮችም ስደተኞቹን ለመታደግ ያልተገባ ጥያቄ ማቅረባቸውም ተመልክቷል። ይሕም ለ40 ሰዎች መገደልና ለ20ሺ ሰዎች መፈናቀል ምክንያት ሆኗል። አልጀዚራ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምንጮችን ጠቅሶ እንደዘገበው ድርጊቱ የተፈጽመው በዚህ በፈረንጆቹ አመት መጀመሪያ በየካቲት 2016 […]
