ከባድ መሳሪያ የተያዩ ወታደራዊ ሎጀስቲክንና የዓየር መቃወሚያዎችን ጨምሮ ለጊዜው ምንነታቸው በግልፅ ሊለዩና ሊታወቁ ያልቻሉ ቁሶችን የጫነ ኮምቮይ ከመሀል አገር ተነስቶ ወደ ፆረና እያመራ ነው። ዳግም ግጭት ሊቀሰቀስ ይችላል የሚል ስጋት ያደረባቸው በሁለቱ ሀገራት ድንበር አቅራቢያ በሚገኙ ከተሞች የሚኖሩ ነዋሪዎች አካባቢያቸውን ለቀው በመሄድ ላይ መሆናቸውን መረጃውን ካከባቢው ያደረሱን ያይን እማኞች በመናገር ላይ ይገኛሉ ። የብዙሀኑን ፖለቲከኞችና […]
