እሁድ ጁላይ 2 2016 ቀትር ላይ በህዝበ ሙስሊሙ ዘንድ በቅዱስነቷ ከምትታወቀው መካ የፀሎት ሰረዓታቸውን አድርሰው ወደ ሪያድ ከተማ ይመለሱ የነበሩ ምዕመናኖችን አሳፍሮ የነበረ አንድ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ተገልብጦ በኢትዮጵያውያን ላይ የሞት እና ከፍተኛ የመቁሰል አደጋ መድረሱን የሆስፒታል ምንጮች ገለጹ። የረመዳንን ጾም መጨረሻ ምክንያት በማድረግ መካ ፀሎታቸውን አድረሰው የመለሱ የነበሩ ምዕመናኖችን አስፍሮ አደጋ የደረሰበት አውቶብስ ውስጥ […]
