Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና…ህወሃት በሰሜኑ ግንባር ተጨናንቋል

በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በምእራብ ትግራይ ሂሞራ በታች የማይካድራ ነዳጅ ማጠራቀሚያ አካባቢና እስከ ሰቲት ሁመራ እንዲሁም ጉናና ኡማህጂር ምስራቅ ትግራይና ዓዲ ግራት ድረስ የተሰማራዉ ከተለያዩ ክፍለ ጦሮችና ልዩ ሐይል እንዲሁም አካባቢ ሚሊሻዎች ተወጣቶ በስምሪት ላይ የሚገኘዉ የጸረ ሽብር ቡድን ወደ ግንባር እንዲሰማራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

20-ሺ-ቤቶች-በሚፈርሱበት-ክ-ከተማ-የሰዎች-ህይወት-አልፏል በግጭቱ ተሳትፈዋል የተባሉ ከ200 በላይ ሰዎች ታስረዋል

በላፍቶ ክ/ከተማ ቀርሳ ከንቱማና ማንጎ ሰፈር በተባሉ አካባቢዎች ህገ ወጥ ናቸው የተባሉ ቤቶች ከትላንት በስቲያ ጀምሮ በአፍራሽ ግብረ ኃይል እየፈረሱ ሲሆን በአጠቃላይ 20 ሺ ገደማ ቤቶች ሊፈርሱ እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡ ባለፈው ረቡዕ በደንብ ማስከበርና በክ/ከተማው ነዋሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የአንድ የወረዳ ሥራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጎንደር ገበሬና በሱዳን ወታደሮች ጠንከር ያለ ዉጊያ ተካሄደ

ወያኔ ያልጠበቀዉን ዳር ድንበራችን ዛሬም እንደጥንቱ ጀግናዉ የጎንደር ገበሬ እያስከበረዉ ነዉ:: ዛሬ ሲነጋጋ የሱዳን ወታደር ኢትዮጵያ ድንበር ገብቶ ጎንደር መተማ ስናር አካባቢ የጎንደር ገበሬን ማሳ አቃጠሉ:: (የኢትዮጵያ መከላከያ ፀጥ ብሎ እያየ ነበር ድንበር ሲደፈር ንብረት ሲወድም) ነገር ግን ከደቂቃወች በሁዋላ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሆላንድ ካር የመኪና መገጣጠምያ ፋብሪካ ባለቤትን በፖሊስ

ሆላንድ ካር በሁለት መቶ ቋሚ ሰራተኞች ስራውን ጀመረ። – ኢንጅነር ታደሰ ተሰማ ዓለሙ የውጭ ሀገር ስራቸውን ትተው ቦሌ መንገድ ሸዋ ዳቦ ቤት ፊት ለፊት የሚገኘው ጌቱ ኮሜርሻል ህንፃ ስር የድርጅታቸውን ቢሮ እና ሽያጭ ክፍል ሞጆ እና ታጠቅ አካባቢ ደግሞ የመገጣጠምያ ፋብሪካውን ከፈቱ። – ድርጅቱ ስራውን የጀመረው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወአታዊዉ ኢህአዴግ ጨንቆታል:: ግብፅና ኤርትራ ሽብርን ለመዋጋት የኤርትራ ልማትን ለማፋጠን ወዘተ የሁለትዮሽ ስምምነት...

የኤርትራዉ ዉጭ ጉዳይና የግብፁ አቻቸዉም ለአንዳች ጉዳይ በአስቸኩዋይ ተገናኝተዋል:: የህወአት አስተዳደር ግብፅ ኤርትራና አግ7ን እየረዳችብኝ ነዉ ብሎ በቅርቡ የሚዲያ መጨቀሚያና ለዚህ ጊዜ ድረስልኝ ሙትልኝ የሚለዉን የማያዉቀዉን የኢትዮጵያን ህዝብ አሁንም የዉጭ ወራሪ አባይ እንዳይገደብ የምትፈልገዉ ግብፅ በኤርትራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኦሮሚያ አምቦ ዩንቨርስቲ ሁለት ኦፊሰሮች ሲገደሉ አንድ ክፉኛ ቆሰለ ::

በኦሮሚያ ክልል አምቦ ዩንቨርስቲ አዋሮ ካምፓስ በተነሳ ግጭት ሁለት ኦፊሰሮች ሲገደሉ አንዱ ክፉኛ መቁሰሉን የካምፓሱ የመረጃ ምንጮች ተናግረዋል፤ በኦሮሚያ ክልል እየተደረገ ያለው ተቃውሞ ያልቆመ ሲሆን በሃረርጌ በወለጋ እና በሌሎች የሸዋ ወረዳዎች ተቃውሞ ቀጥሏል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በዛሬው እለት እነበቀለ ገርባ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር የመረጃ ግብአት በጅዳ የአሜሪካ ቆንሰል በር አጥፍቶ ጠፊ ራሱን አፈነዳ !

* በጅዳ የጽጥታ ጥበቃው ወደ ከፍተኛ ደረጃ ተሸጋግሯል አንድ አጥፍቶ ጠፊ በጅዳ የአሜሪላ ቆንስል በር በመኪናው በር እንዳለ ራሱን ሲያፈነዳ የዲፕሎማሲ ልዩ ጥበቃ ኮማንዶ ሁለት አባላት በፍንዳታው መቁሰላቸው ታውቋል ። መረጃውን ያሰራጨው የሳውዲበውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ ጉዳት የደረሰባቸውን የልዩ ጥበቃ አባላትን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሀብታሙ አያሌው የህክምና ጉዳይ መልስ አጣ ችሎቱ ቀጠሮም የለም አንሰጥም ብለዋል ።

አቶ ሐብታሙ አያሌው ወደ ውጭ ሄዶ ህክምና እንዲያደርግ ፍርድ ቤቱ እገዳውን እንዲያነሳለት በማለት ጉዳዩ ዛሬ በድጋሚ ፍርድ ቤት ቢቀርብም መዝገቡ የተሟላ አይደለም በማለት ለጥቅምት 11 ቀጠሮ ተሰቷል ። ከካዲስኮ ሆስፒታል ዶክተሮች የተፃፈ የሪፈራል ማዘዣ የደረሰው ፍርድ ቤቱ በሐብታሙ፡ላይ የተጣለውን የጉዞ እግድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና ሳውዲ አረቢያ ከመካ ወደ ሪያድ ይጓዝ የነበረ አንደ የህዝብ ማመላሻ አውቶብስ ተገልብጦ ኢትዮጵያውያን ሞቱ !

እሁድ ጁላይ 2 2016 ቀትር ላይ በህዝበ ሙስሊሙ ዘንድ በቅዱስነቷ ከምትታወቀው መካ የፀሎት ሰረዓታቸውን አድርሰው ወደ ሪያድ ከተማ ይመለሱ የነበሩ ምዕመናኖችን አሳፍሮ የነበረ አንድ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ተገልብጦ በኢትዮጵያውያን ላይ የሞት እና ከፍተኛ የመቁሰል አደጋ መድረሱን የሆስፒታል ምንጮች ገለጹ።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከኦሮሚያ ህዝባዊ ተቃውሞ ጋር በተያያዘ የታሰሩት ዜጎች ቁጥር 50ሺህ እንደሚደርስ ዶ/ር መረራ አስታወቁ

በኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል ከመንፈቅ በላይ የዘለቀው ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ ወደ እስር ቤት የተጋዙ ዜጎች ቁጥር ከ40ሺህ እስከ 50ሺህ እንደሚገመት የኦፌኮ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ገለጹ። ወጣቶቹ በስርዓቱ ላይ ተቃውሟቸውን ከሚገልጹባቸው መንገዶች አንዱ ባለስልጣናት ስርዓቱን እንዲያወግዙና መንገድ በድንጋይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኤርትራ ምድር በምርኮ ተይዘው የሚገኙ የወያኔ ወታደሮች አርበኞች ግንቦት ለመቀላቀል እንደሚፈልጉ አስታወቁ።

በቅርቡ በፆረና ግንባር ወያኔ በቆሰቆሰው ጦርነት በኤርትራ ወታደሮች ተማርከው በእስር ላይ የሚገኙት የኢትዮጵያወታደሮች የኦሮሞና የአማራ እንዲሁም ከተለያዩ ብሄሮች የተውጣጡት ወደዚህ ጦርነት የገቡት በትግሬ የጦር አዛዦች አስገዳጅነት መሆኑን በመናገር የኤርትራ መንግሥት ይቅርታ የሚያደርግላቸው ከሆነ አርበኞች ግንቦት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ የሲሳይ አጌናና ታማኝ በየነ ቤተሰቦች ላይ ሁለት አማራጭ አቀረበ:: አንድ በሚቀርበዉ መደለያ ተቃዉሟቸዉን እንዲያቆሙ...

በገዳይና ፍፁም ዘረኛዉ ጌታቸዉ አሰፋ የሚመራዉ የህወአት ደህንነት መስሪያ ቤት ለሲሳይ አጌናና ለታማኙ ታጋይ ታማኝ በየነ በቤተሰቦቻቸዉ በኩል መደለያና ማስጠንቀቂያ ላከ:: ይሄ እጅግ የሚገርም ነዉ!! ታማኝና ሲሳይ አጌናም ደካማና ጎስቋላ ቤተሰቦቻችንና ወገኖቻችንን በማስፈራራትና በማገት መደለያ በማቅረብ ከትግላችን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአምቦ ዩኒቨርስቲ አንድ የጸጥታ አባል ሁለት የፌዴራል ፖሊሶችን ገደለ

በአዲስ አበባ ከተማ በቅርብ ዕርቀት ላይ በሚገኘው የአምቦ ዩኒቨርስቲ ቅጥር ግቢ ተመድቦ በማገልገል ላይ የነበረ አንድ የጸጥታ አባል ሁለት የፌዴራል ፖሊስ አባላትን ገድሎ ማምለጡን እማኞች ለኢሳት አስታወቁ። አዋሮ ተብሎ በሚጠራው የዩኒቨርስቲው ካምፓስ ሰኞ በጸጥታ ባልደርባው በተፈጸመው ጥቃት ሶስት ተጨማሪ የፌዴራል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህወሃት ብሔራዊ መረጃ በመሐበራዊ የመገናኛ ዘርፎች ላይ የሚያደርገዉን አፈናና ክትትል በተመለከተ የጥቂት ወራቶችን ሪፖርት...

የህወሃት ብሔራዊ መረጃ በመሐበራዊ የመገናኛ ዘርፎች ላይ የሚያደርገዉን አፈናና ክትትል በተመለከተ የጥቂት ወራቶችን ሪፖርት ለሚመለከተዉ አካል አስተላልፏል። በዚህም መሰረት የብሔራዊ መረጃዉን መድብለ ሪፖርት አጠርና ጠቅለል ባለ መልኩ ለሚመለከታችሁ ሁሉ ለማድረስ እንሞክራለን… ኢሳትን 24 ሰአት ከማሳደድ ይልቅ ቃናን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሁለት ቤተክርስቲያኖችን ለማፍረስ የተደረገው ሙከራ የህዝብ ቁጣ ቀስቅሷል

ባለፈው ሳምንት በአዲስ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቀጣና 01 መንደር 06 በተለምዶ አጠራር ቀርሳና ኮንቶማ በሚባለው አካባቢ የሚገኙ ሁለት ቤተክርስቲያኖችን ለማፍረስ የሚደረገውን እንቅስቃሴ ህዝቡ እየተቃወመ ነው። ባለፈው ሳምንት ኡራኤል ቤተክርስቲያንን ለማፍረስ ሙከራ ሲደረግ ህዝቡ ባስነሳው ተቃውሞ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር_ዜና የ12ኛ ክፍል ፈተና ድጋሚ መሰረቁ ተረጋግጧል

በመጪው ሳምንት ውስጥ ሊሰጥ ከታቀደው የ12ኛ ክፍል ፈተና የእንግሊዘኛ ቡክሌት ሾልኮ ወጥቷል በሚል እየተወራ ያለው የፈተናው ቡክለት ደርሶን ተመልክተነዋል። ይሄው BOOKLET CODE 18፣ SUBJECT CODE 01 ሲሆን ውስጥ ለውስጥ ለተወሰኑ ወገን ተማሪዎች እየተሰራጨ መሆኑን፣ እንዲሁም ስርጭቱ በስፋት እንደ ቀጠለ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና…በወያኔ ወታደራዊ ደህንነት አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ..

በሰሜን የሐገራችን ክፍል በህቡህ የተደራጁ የዉስጥ አርበኞችና የትግል አጋሮች በአንድነት በመተባበር ቀንደኛ እና አደገኛ በሆኑ በትግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን የመከላከያ ሰራዊት የደህንነት አባላት ላይ እርምጃ ወስደዋል። ቢያንስ ከ6 ወራት በላይ የፈጀዉን ድርጊት ከመራዉ የህቡእ ሐይል ህበረት ወስጥ የወጣዉ መረጃ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከ፸፫ ቀናትን የግፍ እስር በዋላ አብረሃ ደስታ ከእስር ተፈታ!!!

ኣብረሃ ደስታ ከእስር ተፈታ፡፡በግፍ 703 ቀናትን በግፈኞች ተሰቃየ፡፡ህሊናዉ ድሮም ታሰሯል፤ኣሁንም እንደማኝኛዉም የሰብኣዊ መብት ተቆረረቋሪና ፖለቲከኛ ህሊናዉ እሱር ነዉ፡፡ሁሉም ሲፈታ ነዉ እሱም ነፃ ሚሆነዉ፡፡እነ በቀለ ገርባን….ከወጣት እስከ ኣዛዉንት ኣብሮ ታጉሮ ኖሮ ከኃለዉ ጥሎ የወጣን ሰዉ ነፃ ሆናል ብሎ ማሰብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና.. በደቡብ አፍርካ ጆሐንስበርግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን መድሐኒያለም ቤ/ክርስቲያን ዉስጥ...

ደቡብ አፍሪካ ጆሐንስበርግ ከተማ የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መድሐኒያለም ቤ/ክርስቲያን ዉስጥ የተነሳዉ አለመግባባት ተባብሶ ወዳልተፈለገ የእርስ በእርስ ጸብ ተቀይሯ! መሐበር ምእመናን ይተባለዉ አካል ከከፍተኛ የፖሊስ አባላት ጋር በመመሳጠር ቤ/ክርስቲያኗን ከዘጋት ሰንበትበት ብሏል። ይህን ተንተርሶ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአሜሪካ ሴናተሮች አገራቸው ለኢትዮጵያ የምትሰጠውን ድጋፍ እንድትመረምር ጠየቁ

የኢትዮጵያ መንግስት አክቲቪስቱን አንዳርጋቸው ጽጌን በማፈን በህገ ወጥ መንገድ በማሰሩና በአገሩ ውስጥ በሚፈጽማቸው ጥሰቶች የተነሳ የአሜሪካ ሴናተሮች ኮሚቴ አሜሪካ ለኢትዮጵያ የምትሰጠውን እርዳታ እንድትመረምር ለማድረግ ጥሪ ለማቅረብ የሚያስችለውን ረቂቅ ለማጽደቅ የመነሻ ይሁንታን ከሰኔቱ ማግኘቱ ተሰምቷል፡፡ ረቂቁ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live