በሰሜን የሐገራችን ክፍል በህቡህ የተደራጁ የዉስጥ አርበኞችና የትግል አጋሮች በአንድነት በመተባበር ቀንደኛ እና አደገኛ በሆኑ በትግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን የመከላከያ ሰራዊት የደህንነት አባላት ላይ እርምጃ ወስደዋል። ቢያንስ ከ6 ወራት በላይ የፈጀዉን ድርጊት ከመራዉ የህቡእ ሐይል ህበረት ወስጥ የወጣዉ መረጃ እንደሚጠቁመዉ። ወታደር አሳምን ሃለፎም፣ ወታደር በረከት ድረስ፣ ወታደር ሰይድ ይማም፣ ወታደር የትናየት ላቀዉ፣ ወታደር ጀምበሩ ዘለቀ። […]
