Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሰበር መርጃ…ብ/ጄ ዮሐንስ ወ/ጊዮርጊስ በሶማሌያ የወያኔ መከላከያ ሰራዊት ግብረ ሐይል ዋና አዛዥ በአስቸኳይ ተጨማሪ ሃይል እንደሚያስፈልጋቸዉ ጥያቄ ማቅረባቸው ተሰምቷል።

$
0
0
ብ/ጄ ዮሐንስ ወ/ጊዮርጊስ በሶማሌያ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ግብረ ሐይል ዋና አዛዥ በአሚሶም ሶማሌያ ተሰማርቶ የሚገኘዉ የመከላከያ ሰራዊት እራሱን የመከላከልም ሆነ ጥቃት የማድረስ መንፈሱና ሞራሉ እየተዳከመ በመምጣቱ በአስቸኳይ ተጨማሪ ሃይል እንደሚያስፈልጋቸዉ ጥያቄ ማቅረባቸው ተሰምቷል። በተለይም በቅርቡ ለአሰሳ የተሰማራዉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በግዴለሽነት በሶላት ጸሎት ላይ በነበሩ ግለሰቦች ላይ የፈጸመዉን የጦር ወንጀል ተንተርሶ ሰራዊቱ ላይ ከፍተኛ ድንጋጤ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles