Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፓርላማው መጠራቱ ለምንድን ነው ? ግርማ ካሳ

547መቀመጫ ያለው ፓርላማ ከሰኔ 30 ቀን በኋላ መስከረም እስኪጠባ ድረስ የማይሰበሰብ አካል ነው። አባላቱ እረፍት ላይ ነው የሚሆኑት። (እንደ ትምሀርት ቤቶች ማለት ነው)። በሌላውም አገር የፓርላማ አባላት የማይሰበሰቡባቸው ቀናቶች በዛ ይላሉ። ይሄም የሆነበት ምክንያት አለው። አባላቱ በፓርላማ መቀመጥ ብቻ ሳይሆን፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ተፈረደባቸው

-ኤርትራ ድንበርን በማቁዋረጥ አርበኞች ግንቦት 7ን ሊቀላቀሉ ሲያመሩ ተይዘው የሽብር ክስ የቀረበባቸው እነ ብርሃኑ ተክለያሬድ የጥፋተኝነት ፍርድ ተላልፎባቸዋል። ተከሳሾ ብርሃኑ ተክለያሬድ፣ እየሩሳሌም ተስፋው፣ ፍቅረማርያም አስማማው እና ደሴ ካሳይ ሲሆኑ፣ ፍርድ ቤቱ አቃቤ ህግ የመሰረተባቸውን ክስ በሰውና በሰነድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ኢትዮጵያውያን ከአፋኝ አገዛዝ ነጻ ለመውጣት እንዲተባበሩ ጥሪ አቀረበ

የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኦዴግ/ ከጎንደር ህዝብ ጎን እንደሚሰለፉ አስታወቁ። የጎንደር ህዝባዊ እንቅስቃሴ መሪዎች ትግላቸውን ከኦሮሞ ህዝባዊ እንቅስቃሴ ጋር እንዲያቀናጁና ሌሎች ኢትዮጵያውያን ከአፋኝ አገዛዝ ነጻ ለመውጣት እንዲተባበሩ ጥሪ አቅርቧል። በአቶ ሌንጮ ለታ የሚመራው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (አዴግ)...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና! ቤታቸው በክረምት የሚፈርስባቸው ወገኖች በአዲስ አበባ የተቃውሞ ሰልፍ እናደርጋለን አሉ፡፡

ሰሞኑን በቃሊቲ ገብርኤል ወረዳ.07 ቀበሌ10/11-ልዩ ስሙ ጨሬ ሰፈር በመባል የሚታወቀው ኣካባቢ ከአንድ ሺህ በላይ ቤቶች እንዲፈርሱ በአፍራሽ ግብረ ሃይል ምልክት ተደርጎባቸው በሁለት ቀን አፍረስው ካልጨረሱ በዶዘር ሊፈርስ እንደሚችል ማስጠንቀቂያ ደረሳቸው፡፡ በሁኔታው የተቆጡ ነዋሪዎች መንግስት በዜጎቹ የሚፈጽመው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጎንደር የተቀሰቀሰው የአማራ ሕዝብ ቁጣ ግለቱ በርትቷል፥

የወልቃይት ጠገዴ የማንነት ጥያቄ የመላው አማራ የህልውና ጉዳይ መሆኑ በኢትዮጵያውያን ዘንድ በዓራቱም ማዕዘናት በአጽንኦት እየተገለጠ ነው፥ ሰሜን በጌምድር ጎንደር በፋሺሽቱ የወያኔ ዓገዛዝ ላይ ሸምቋል፥ ከበየዳ እስከ ዳንሻ፥ ከቋራ እስከ አብርሃጅራና አብደራፊ ጀግናው የጎንደር ሕዝብ መብቱን ለማስከበር ወያኔን ሊተናነቅ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኦሮሚያ እና በጎንደር የተቀጣጠለው ህዝባዊ ተቃውሞ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ምሁራን ጠየቁ

በኦሮሚያ እና በጎንደር የተቀጣጠለው ህዝባዊ ተቃውሞ ተጠናክሮ እና ተቀናጅቶ እንዲቀጥል ሁለት ታዋቂ ምሁራን ገለጡ። ከኢትዮጵያ ሳተላይት ሬዲዮና ቴሌቪዥን (ኢሳት) ጋር ቆይታ ያደረጉት ሁለት ምሁራን ለወራት የዘለቀው የኦሮሞ ህዝብ እንቅስቃሴና የጎንደር ህዝብ መብቱን ለማስመለስ የሚያደርገውን ትግል ተቀናጅቶ ከቀጠለ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከግማሽ ሚሊዮን በላይ የሚሆን የዐማራ ሕዝብ እሁድ በጎንደር ሰላማዊ ሰልፍ ይወጣል

በወልቃይት የዐማራ ማንነት ጥያቄ አቅራቢ ኮሚቴዎች ላይ የሚደርሰውን አፈናና ግድያ እንዲቆም የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በጎንደር ከተማ እሁድ ሐምሌ 17 ቀን 2008 ዓ.ም. ለማካሔድ የአገር ሽማግሌዎችና የሕዝብ ተወካዮች ለከተማ አስተዳደሩ ጥያቄ አቅርበዋል፡፡ ጥያቄ አቅራቢዎቹ እንደገለጹት አርብ ሐምሌ 15 ቀን 2008...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር መረጃ…በህወሃት የመከላከያ ሰራዊት አባላት ዉስጥ ተግባራዊ ተቃዉሞና ፍጥጫ እየተሸጋገረ እንደሚገኝ ምንጮች ጠቁመዋል።

  ሰበር መረጃ… በህወሃት የመከላከያ ሰራዊት አባላት ዉስጥ የነበረዉ ጉምጉምታ ወደ ተግባራዊ ተቃዉሞና ፍጥጫ እየተሸጋገረ እንደሚገኝ ታማኝ ምንጮች ጠቁመዋል። የወታደራዊ ፖለቲካ መምሪያ እና የፕሮፓጋንዳ ክፍሎች ምንጭ እንደሚያመለክተዉ በሰሞኑ ጎንደር ላይ የተገደሉትን የመከላከያ ሰራዊት አባላት ወደ ትዉልድ ቦታቸዉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሁለት ኢትዮጵያውያን በካይሮ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኮሚሽን ጽ/ቤት በራፍ ላይ ራሳቸውን አቃጠሉ

ሁለት ኢትዮጵያውያን ካይሮ በሚገኘው የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኮሚሽን በራፍ ራሳቸውን አቃጠሉ። በቅርቡ ኦሮሚያ ከተካሄደው መጠነ ሰፊ ግድያና እስራት ሸሽተው ግብጽ መድረሳቸው የተገለጸው እነዚህ ሁለት የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑ ኢትዮጵያውያን፣ ራሳቸውን ያቃጠሉት በተቃውሞ መሆኑን ተመልክቷል። ሁለቱ ኢትዮጵያውያን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዛሬው በሀብታሙ አያሌው የጤና ገዳይ ፍርድ ቤቱ በመዝገብ ቤት በኩል፤ ከአቃቤ ህግ ጋር የቃል ክርክር ለማድረግ (አቃቤ...

ከዚህ በፊት ጉድሽ ወያኔ በሐብታሙ ጉዳይ ላይ የብሔራዊ መረጃዉ ፍርድ ቤት የዋስትና መያዥ እንዲጠይቅ የሰጠዉን ትእዛዝ ተንተርሶ ፍንጭ መስጠቱ ይታወቅል…. በዚህም መሰረት ዛሬ የተሰየሙት ዳኞች ለሐምሌ 22 ከአቃቤ ህግ ጋር ለመከራከርና አቃቤ ህጉ በፍርዱ ሂደት ላይ ምላሽ እንዲስጥ ወስኗል! ይህ ማለት የህወሃቱ አቃቤ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብአዴን ከሽማግሌዎች ጋር ተወያየ- የጎንደር ሰልፍ ለ10 ቀናት ሳይራዘም አይቀርም –ግርማ ካሳ

በሰሜን ጎንደር አስተዳደር ፅ/ቤት ውስጥ ስብሰባ መካሄዱን ከስፍራው የደረሱ ዘገባዎች ይጠቁማሉ። የወልቃይት ኮሚቴዎች ፣የከተማው ህዝብ ፣ ከተለያዬ ቦታዎች የመጡ ወገኖች እንዲሁም የክልሉ መንግስት ወኪሎች በስብሰባው የተሳተፉ ሲሆን ፣ ከጎንደር ውጭ ታፍነው ስለተወሰዱት ኮሚቴዎች ጉዳይ ፤ የት እና በምን ሁኔታ እንዳሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢህአዴግ ወጣት ሀብታሙ አያሌው’ን ለመግደል ስለ ማሴሩ ሌላ ምን ማሰረጃ ማቅረብ ያስፈልጋል ??

ለማስታወስ ያህል (በእሥር ቤት):- 1ኛ. ማዕከላዊ በነበረበት ህክምና ተከለከለ፤ 2ኛ. ቂሊንጦም ተመሳሳይ እርምጃ ተወሰደበት፤ 3ኛ. ከዘዉዲቱ ሆስፒታል የህክምና ዶክመንቶቹ እንዲጠፋ ተደረገ 4ኛ. በሥር ፍ/ቤት (ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት) መከላከል ሳያስፈልገው፣ ያለ ልዩነት በሶስት ዳኞች በነፃ የተሰናበተውን ንፁህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትግራይ ተወላጆች ብቻ የተካተቱበት ጦር ትጥቅ እንዲያስፈታ ህወሃት መመሪያ አስተላለፈ

የአማራዉ ህዝብ ጠመንጃዉን ያስመዘገበም ሆነ ያላስመዘገበም ሁሉ በጅምላ ሊነጠቅ ነዉ። በዚህ አደገኛና መፈናፈኛ በሌለበት ወቅት በጭራሽ መዘናጋት አያስፈልግም። ለህወሃት መሳሪያ ማስረከብ ማለት እጅግ አደገኛ መዘዝና ጠንቅ የሚያስከትል እንዲሁም አንዴ መሳሪያ ከዕጅህ ከወጣ ትርፉ በህወሃት ጥይት መቆላት ብቻ ነው። የአማራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ አባይ ጸሃዬ ከኤርትራ ጋር ወደጦርነት አንገባም አሉ

ከኤርትራ ጋር ጦርነት ውስጥ እንግባ እያሉ የሚገፋፉን ጦርነቱ ውስጥ የማይገቡ፣ ሌላው እንዲሞት የሚፈልጉ ወገኖች ናቸው ሲሉ አቶ አባይ ጸሃዬ ገልጹ። የህወሃት መስራችና አሁንም የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ አባይ ጸሃዬ የህወሃት ደጋፊ ከሆነው አይጋፎረም ጋር ሰሞኑን ባደረጉት በዚህ ቃለምልልስ ሻዕቢያም ሆነ በርሱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር መርጃ…ብ/ጄ ዮሐንስ ወ/ጊዮርጊስ በሶማሌያ የወያኔ መከላከያ ሰራዊት ግብረ ሐይል ዋና አዛዥ በአስቸኳይ ተጨማሪ ሃይል...

ብ/ጄ ዮሐንስ ወ/ጊዮርጊስ በሶማሌያ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ግብረ ሐይል ዋና አዛዥ በአሚሶም ሶማሌያ ተሰማርቶ የሚገኘዉ የመከላከያ ሰራዊት እራሱን የመከላከልም ሆነ ጥቃት የማድረስ መንፈሱና ሞራሉ እየተዳከመ በመምጣቱ በአስቸኳይ ተጨማሪ ሃይል እንደሚያስፈልጋቸዉ ጥያቄ ማቅረባቸው ተሰምቷል። በተለይም በቅርቡ ለአሰሳ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር መረጃ …ለጎንደና ለመላዉ ኢትዮጵያዊ አደራ ትጥቅህን ጠብቅ!!!

በሰሞኑ በጎንደር የአማራዉ ወገን ያደረገዉን እራሱን የመከላከል እርምጃ ተንተርሶ ድንጋጤ ላይ የወደቀዉ የህወሃት ቡድን 22 ሺ የሚጠጉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የተሳተፉበት አሳሽ ቡድን ቤት ለቤት እንዲሰማራና የመሳሪያ ለቀማ እንዲያደርግ የሚጠይቀዉን ረቂቅ ለጠ/ሚንስቴር ሲራጅ ፈርጌሳ ያቀረበ ሲሆን ሚኒስቴር ተብዬዉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

”ከህወሀት ጎን ተሰልፌ የተዋጋሁት ለህዝቤ ባርነትን ለማምጣት አልነበረም። ማንነቴ ተቀይሮ ሌላ ለመሆን አልነበረም። ”

‘ወልቃይት የሚለው ስም ያቅለሸልሻቸዋል። በትግራይ ክልል መንግስት የተጠመቅነው ስያሜ ‘ምዕራባዊ’ የሚል ነው። ስዬንም በለው፡ ጻድቃን፡ የትኛውም የትግራይ ሰው በወልቃይት አቋሙ አንድ ነው።” -”ይጸጽተኛል። ለህዝቤ ባርነትን ካመጣ ስርዓት ጋር ተሰልፌ የልጅነት እድሜዬን መጨረሴ ይቆጨኛል። የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከእውነቱ በማንኪያ፡- ወልቃይት ላይ ወያኔ በገዛ እጁ አርማጎዶንን እየጠራ ነው!

…የወያኔን የክስ መዓት አየህ? ከሊላይ ብርሃኔ ውጭ ሁሉም ተከሳሾች ከጥቂት ወራት በፊት በዳንሻ ላይ በነበረው ግጭት የታሰሩ ናቸው። የታሰሩበት ምክንያትም ሊላይ ብርሃኔ ከጎንደር ወደ ዳንሻ ሲሄድ በወያኔ ደህንነቶች በመታፈኑ ነው። ታፋኙ ከወልቃይት ኮሚቴ ጋር በቅርበት ሲሰራ የነበረ ሰላማዊ ወጣት መሆኑን ማንም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሀገሪቱ ወቅታዊ ችግሮች አሳሳቢ ሆነዋል ሲሉ ተቀዋሚ ፓርቲዎች ተናገሩ

የአገሪቱን ወቅታዊ ችግሮች በመጥቀስ መንግስት አፋጣኝ መፍትሄ ማበጀት እንዳለበት የገለፁት ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ ችግሮቹ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሰዋል ሲሉ አስጠነቀቁ የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝና ለፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በፃፈው ደብዳቤ፤ የሀገሪቱን ወቅታዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ኮርፖሬሽን ካሉት 41 ባቡሮች ውስጥ አገልግሎት የሚሰጡት ከ28 አይበልጡም መባሉ

ሥራ ከጀመረ አንድ ዓመት እንኳን ያልሞላው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ኮርፖሬሽን ካሉት 41 ባቡሮች ውስጥ አገልግሎት የሚሰጡት ከ28 አይበልጡም መባሉን ስሰማ — ድንግጥ ነው ያልኩት፡፡ (ኮርፖሬሽኑ የእኔን ያህል እንኳን የደነገጠ አይመስለኝም?!) ባቡሮቹ በችኮላ ወደ ሥራ እንዲገቡ መደረጉና ከቻይናው ድርጅት ጋር...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live