‘ወልቃይት የሚለው ስም ያቅለሸልሻቸዋል። በትግራይ ክልል መንግስት የተጠመቅነው ስያሜ ‘ምዕራባዊ’ የሚል ነው። ስዬንም በለው፡ ጻድቃን፡ የትኛውም የትግራይ ሰው በወልቃይት አቋሙ አንድ ነው።” -”ይጸጽተኛል። ለህዝቤ ባርነትን ካመጣ ስርዓት ጋር ተሰልፌ የልጅነት እድሜዬን መጨረሴ ይቆጨኛል። የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለሁ” -”የብአዴን አመራሮች በወልቃይት ጉዳይ ፈሪዎች ናቸው። ሞቅ ሲላቸው ግን ያነሱታል። ሞቅታው ሲለቃቸው የፍርሃት ቆፈን ውስጥ ይከተታሉ።” Filed under: […]
