Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በአቶ ሀብታሙ አያለው ላይ በግላጭ የሞት ቢይን ተላለፈ!!

$
0
0
በሞት የተቀጣ ወንጀለኛ እንኳን የሞት አፈፃፀም ተግባራዊ እስክሆን ድረስ በበሽታ፣ በሥጋት ወዘተ እንዲሰቃይ አይደረግም፡፡ ሀብታሙ ወንጀለኛ አይደለም፡፡ በህግም፣ በሰውም በፈጣሪ ዘንድም ንፁሁ ሰው ነው፡፡ ዛሬ በሀብታሙ ላይ የተላለፈው የሞት አፈፃፀም << # ተሰቃይቶ እንዲሞት>> የሚል ነው፡፡ በጽኑ ህመም ላይ የሚገኘው አቶ ሀብታሙ አያሌው ወደ ውጭ ሀገር ወጥቶ ይታከም ዘንድ በህግ አግባብ ጥያቄ መቅረቡ ሐቅ ነው፡፡ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles