እነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሠጤ አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሚገኙ ታወቀ
ለገሠ ወ/ሃና በመጀመሪያ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ማነው ? ሌሎቹስ ከሱ ጋር የተከሰሱት እነማናቸው ? የሚለውን በስፋት መረጃ ለማፈላልግ ሞክሬ ነበር የፈለኩትን ያክል አጥጋቢ ነገር ማግነት አልቻልኩም ምናልባትም ስነሱ የጠለቀ እውቀት ያለው ይህንን ያነበበ አንባቢ እኔ ማግኘት ያልቻልኩን ( ጎደሎውን ሞልቶት ) በስፋት...
View Articleኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ማዕከላዊ ሊወሰዱ ይችላሉ
ዛሬ ጎንደር የሆነውን ተከታትለናል። ኮሎኔሉ አልቀረቡም። የህዝቡ ቁጣ ያስደነገጠው መንግስት በይፋ ያልተከፈተውን ችሎት ለሚቀጥለው ሳምንት ማስተላለፉን በውስጥ ታውቋል። እንደሰማነው ሁኔታው ያሰጋው መንግስት ኮሎኔሉ ከሚገኙበት ወህኒ ቤት ቀጠሮ ያለው እስረኛ በሙሉ እንዳይወጣ ተደርጓል። ሌላው የእሳቸውን ጉዳይ ወደ አዲስ...
View Articleአቃቤ ህግ በሃብታሙ አያሌው ዕግድ ዙሪያ ምንም የምሰጠው አስተያየት የለም አለ
ሀብታሙ አያሌው ከሀገር ወጥቶ መታከም እንዲችልና ፍርድ ቤት የጣለበትን ዕግድ እንዲያነሳ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ጉዳዩ እየታየ መሆኑ ይታወቃል። ዛሬ በነበረው የፍርድ ቤት ውሎ፣ የፌዴራል አቃቢ ሕግ “ዕግዱ ይነሳ አይነሳ በሚለው ላይ ምንም የምሰጠው አስተያየት የለም” የሚል ይዘት ያለው ምላሹን በፅሁፍ አቅርቧል። የዚህ...
View Articleየካናዳ መንግስት በኢትዮጵያዊያን የፖለቲካ ስደተኞች ላይ የፖሊሲ ለውጥ አደረገ።
የካናዳ መንግስት በኢትጵያ ያለው ሁኔታ አሳስቦት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ስደተኞች ወደ ሀገራቸው ቢመልሱ አዳጋ ያጋጥማቸዋል በማለት ለካናዳ መንግስት የፖለቲካ ጥገኝነት የጠየቁ አካሎች ጉዳያቸው እንደገና እንዲታይላቸው አጽድቋል። ህወሃት ትግሬን አምልጠው አገራቸውን ተነጥቀው ለካናዳ መንግስት ላመለከቱ ስደተኞች ሰናይ ዜና...
View Articleሰበር ዜና . . . በጎንደር የአማራ ልዩ ሐይልና የአካባቢ ሚሊሻ ህዝባዊነት እያሳዩ ነዉ ተባለ !!
በጎንደር ተሰማርቶ የሚገኘዉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የልዩ ሐይልና የአካባቢ ሚሊሻ ባጠቃላይ ነገ የሚካሄደዉን የጎንደርን ሰልፍ ተነተርሶ የተሰጣቸዉን ሰላማዊ ሰልፍ የማክሸፍ ሴራ ያለማቀበላቸዉን የሚጠቁሙ መረጃዎች ደርሰዉናል። • ከየትኛዉም መንደሮች ወደ መሰብሰቢያ ቦታዉ የሚወስዱ መንገዶች በጸጥታ ሐይሎች እንዲዘጉ።...
View Articleሰበር ዜና የትግራይ ክልል ም/ፕሬዝዳንት፡ የህወሀት ፖሊት ቢሮ አባል ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማ በዋሽንግተን ዲሲ አውሮፕላን...
የትግራይ ክልል ም/ፕሬዝዳንት፡ የህወሀት ፖሊት ቢሮ አባል ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማ በዋሽንግተን ዲሲ አውሮፕላን ማረፊያ ከፍተኛ ተቃውሞ ቀረበባቸው። የትግራይን ተወላጆች በወቅታዊ ጉዳይ ለማወያየት የመጡትን ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማን የተቃወሙት የዲሲ ግብረሃይል አባላት በወልቃይት ህዝብ ላይ ለደረሰው ግፍና መከራ...
View Articleሕወሃት ለጎንደሩ ሰልፍ በፋና በኩል ንቀቱን ገለጸ (ግርማ ካሳ)
የብአዴን ሜዲያ የጎንደሩ ሰልፍ ፍጹም ሰላማዊ መሆኑ፣ ሰልፈኞቹ ያቀረቡ ጥያቄዎችን ለክልሉ አስተዳዳሪዎች እንዳቀረቡ በመግለጽ ፣ በሰልፉ የነበረዉንም ሁኔታ የሚያሳይ ቪዲዮም በመለጠፍ ነበር ዘገባውን ያቀረበው። ሆኖም ሕወሃት በፋና ራዲዮ በኩል ለዚህ አስደዳሚ የሕዝብ ትይንት ግን ያለውን ትልቅ ንቀት እንደገና አሳይቷል።...
View Articleጠ/ሚ ሃይለማሪያም ደሳለኝ ወልቃይት የትግራይ ነው ማለታቸውን
የወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ “መንግሥት የወልቃይት ጠገዴ የማንነት ጥያቄ ሕዝባዊ መሠረት እንደሌለው አስታወቀ” በሚል ርእስ ሥር፣ የወያኔው ተላላኪ ጠቅላይ ሚኒስትር ተብዬ፣ ባህር ዳር ከተማ በተካሔደው የዲያስፖራ ቀን ተገኝቶ፣ “የወልቃይት ጠገዴ የማንነት ጥያቄ የሕዝብ ሳይሆን የጥቂት አመራሮች ችግር ነው” ማለቱን...
View Articleአሜሪካ ኤምባሲ በር ላይ ሰልፍ ያደረጉ የኦሮሞ ተማሪዎች ኢፍትሃዊ ስቃይ ቀጥሏል
በኦሮሚያ እየተካሄደ ያለውን ህዝባዊ አመፅ ተከትሎ በዜጎች ላይ እየደረሰ ያለውን ሰብአዊ መብት ጥሰት በመቃወም የካቲት 29, 2008 ቀን አዲስ አበባ በሚገኘው አሜሪካ ኤምባሲ በር ሰልፍ በመውጣታቸው ክስ ተመስርቶባቸው የታሰሩት 20 ኦሮሞ የአአዩ ተማሪዎች ጉዳይ ከትላንት ወዲያ የአቃቢ ህግ የምስክር ብይን...
View Articleየብሔራዊ መረጃ የመጨረሻዋ እድሉን በመሞከር ላይ እንደሚገኝ የዉስጥ ምንጮች ገለጹ።
የትግራይ ነጻ አዉጪዉ ቡድን የብሔራዊ መረጃ የመጨረሻዋ እድሉን በመሞከር ላይ እንደሚገኝ የዉስጥ ምንጮች ገለጹ። የትግራዩ ነጻ አዉጪ ቡድን የአፈናዉ ድርጅት! የጌታቸዉ አሰፋ ሐላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባኒያ! ብሔራዊ መረጃ! ለህዝባዊ እንቢተኝነት መፋፋም ምክንያት ይሆናሉ በሚል መላ ምት ብቻ አርበኞች ግንቦት...
View Articleበጎንደር የወያኔ ጦርና በዐማራ ገበሬዎች መካከል የጦፈ ጦርነት ተጀምሯል
ዐማሮች ወገኖቻቸውን እንዲደርሱላቸው ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡ መንገዶች ተዘግተዋል፡፡ የዐማራ ገበሬዎች እና በወያኔ ሠራዊት መካከል የሚደረገው የተኩስ ልውውጥ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ከቦታው ያነጋገርናቸው የዐማራ ተጋዮች በቅርብ እርቀት የሚገኙ የአርማጭሆ፣ የቋራ፣ የደምቢያ፣ እና የጎጃም አካባቢ የታጠቁ ገበሬዎች...
View Articleሰበር መረጃ ፠ የትግራዩ ነጻ አዉጪ ቡድን የመከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ አመራሮች ከብሐራዊ ደህንነቱ በተሰጣቸዉ መመሪያ...
ይህ አስቸኩዋይ ስብሰባ ያተኮረዉ ሰራዊቱ ከህዝብ ጎን የመቆሙን ጉድይ ለማስቀየስ ታስቦ ሲሆን ይህዉም ” ህወሃት ያለገደብ የሰጠዉ ዲሞክራሲያዊ መብት ” በጎንደር ከተማ ላይ ትናንት መደረጉን በብርቱ እንዲደሰኮር የሚያዝ እና ተቃዉሞ ሰልፉን በሰላም እንዲካሄድ አስተዋጽዎ ያደረጉ የወንጀለኛዉ ህወሃት የመከላከያ ፣ የልዩ...
View Articleጎንደር ከተማ ሙሉ በሙሉ ከቁጥጥር ውጭ ሆናለች
• የትግራይ ልዩ ኃይል አርማጭሆ ወደ አርማጭሆ ሒዶ ዐማሮችን ሊበቀል እንደሚችል ተጠቁሟል • ሁለት የትግራይ ሠላዮች አርማጭሆ አካባቢ ባልታወቀ ምክንያት ተገድለው ተገኝተዋል ዛሬ ማለዳውን የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን የፍርድ ሒደት ለመከታተል በመጡ ሰላማዊ ሰዎች ላይ የወያኔ ሠራዊት ተኩስ መክፈቱን ተከትሎ የዐማራ ገበሬዎች...
View Articleበአቶ ሀብታሙ አያለው ላይ በግላጭ የሞት ቢይን ተላለፈ!!
በሞት የተቀጣ ወንጀለኛ እንኳን የሞት አፈፃፀም ተግባራዊ እስክሆን ድረስ በበሽታ፣ በሥጋት ወዘተ እንዲሰቃይ አይደረግም፡፡ ሀብታሙ ወንጀለኛ አይደለም፡፡ በህግም፣ በሰውም በፈጣሪ ዘንድም ንፁሁ ሰው ነው፡፡ ዛሬ በሀብታሙ ላይ የተላለፈው የሞት አፈፃፀም << # ተሰቃይቶ እንዲሞት>> የሚል ነው፡፡ በጽኑ...
View Articleየጎጃም ህዝብ ለሃይለማሪያም ምላሽ ሰጠ
ወልቃይት የሚለውን ቃል ሕወሃቶች በጭራሽ እንዲነሳ አይፈለጉም። የብአዴን አመራሮችም የወልቃይት ጥያቄ ሕወሃቶችን የሚያበሳጭ በመህኑ በይፋ አይናገሩትም። “የመልካም አስተዳደር ችግር” ብቻ ብለው ነው የሚያልፉት። ሆኖም የወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ ማእከል ቦታ ይዟል። ወንጀለኛና ሽብርተኛ ብለው፣ ኮሎኔል ደመቀን ዘዉዱን ወደ...
View Articleየለየለት ጦርነት እና አመጽ በአማራው ክልል (በጎንደር ዞኖች)
የሚከተለው ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው ከስፍራው ደዉሎ ካጠናከረው ዘገባ የተወሰደ ነው። የጎንደር ህዝብ ሰላማዊነቱን ያለፈው እሁድ ሐምሌ 24 አሳይቶ ነበር። ሆኖም እነዚህ ጋኔኖች ህዝቡን ከማክበር ህዝቡ እየሰደቡ፣ በህዝቡ ላይ በሚቆጣጠሪት ሜዲያዛቻ እየሰነዘሩ፣ ንቀት ያለበት የጥጋብ ንግግር እየተናገሩ አካባቢው እንዲታመስ...
View Articleባሕርዳር፣ ጎጃም ዐማራ የቆሰሉና የሞቱ ሰዎች ቁጥር አይታወቅም፤ ዓባይ ማዶ ኮበል በቃጠሎ ወድሟል
• ከጎንደር የሚሔዱ ዐማሮች ዘንዘሊማ ላይ መታገዳቸው ለግጭቱ መንስኤ ሆኗል በጎጃም እምብርት ባሕር ዳር ዐማሮች በጠዋት ነበር ወደ ተጋድሎ ሰልፍ የወጡት፡፡ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በሰላማዊ መንገድ በዐማራ ወገኖቻቸው ላይ የሚደርሰውን በደል እና የጅምላ ግድያ በማውገዝ ወደ መስቀል አደባባይ ሕዝቡ በአንድነት...
View Articleሴቶችና ሕጻናት መንደራቸው ለቀው ከወልቃይት ጠገዴ እየሸሹ ነው –
በጠገዴ፣ አርማጭሆና ወልቃይት አካባቢዎች ሁኔታዎ ከቁትጥር ዉጭ ሆነዋል።ጠገዴና ወልቃይት በአሁኑን ወቅት ከበጌምደር ተወሰደው ወደ ትግራይ የተጠቃለሉና ምንም አዩነት የብአዴን ልዩ የሌለባቸው ቦታዎች ናቸው። ሙሉ ለሙሉ በትግራይ ሚሊሺያና ህወሃቱ ሳሞራ በሚቆጣጠረው የመከላከያ ሠራዊት ስር ያሉ ናቸው። በሳሞራ የሚታዘዘው...
View Articleየአርበኞች ግንቦት ስባት ውሰጥ አርበኞች እና የሰሜን ጎንደር ታጣቄወች በመቀናጀት የወያኔን ጦር ድባቅ መተውታል
ሰሜን ጎንደር ሰሜን ጎንደር እና ምእራብ ሰሜን ሙሉ በሙሉ የጦር ቀጠና ሁኗል ትላንት የጀመረው ግጭት ተባብሶ ቀጥሏል የአርበኞች ግንቦት ስባት ውሰጥ አርበኞች እና የሰሜን ጎንደር ታጣቄወች በመቀናጀት የወያኔን ጦር ድባቅ መተውታል አርማጭሆ ታች አርማጭሆ እና ላይ አርማጭሆ ከአርበኞች ጋር በመቀናጀት አንድ...
View Articleሰበር ዜና በመቶዎች የሚቆጠሩ ታጣቂዎች ሰሮቃን ለቀው በመውጣት በየጫካው መሽገዋል።
ሰበር ዜና በመቶዎች የሚቆጠሩ ታጣቂዎች ሰሮቃን ለቀው በመውጣት በየጫካው መሽገዋል። ሴቶችና ህጻናት ሰሮቃ ከተማ ለቀው ወጥተዋል። ትናንት በሚሊሺያዎችና በወታደሮች መካከል የነበረው ፍጥጫ በሽማግሌዎች እንዲበርድ ቢደረገም፣ ገዢው ፓርቲ ራሱ ያስታጠቃቸው አርሶአደር ታጣቂዎች ከእንግዲህ በህወሃት አንገዛም በማለት ጫካ...
View Article