በማስረሻ መሀመድ ፖሊስና ርምጃው በአሰቃቂ ሁኔታ በመደብደብ እና በተለያዩ አካላቶቿ ላይ ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ አስገድዶ ከደፈረ በኋላ ግድያ ፈፅሟል የተባለው ተከሳሽ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ተከሣሹ በአቃቤ ህግ ሦስት ክሶች የተመሠረተበት ሲሆን የመጀመሪያው ክስ እንደሚያመለክተው በ1996ዓ.ም የወጣውን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ወንጀል ህግ አንቀፅ 539/1/ ሀሥር የተመለከተውን በመተላለፍ ተከሣሽ ሰው ለመግደል በማሰብ ጨካኝና ነው ረኛነቱን በሚያሣይ ሁኔታ ጥር […]
