“አገራችንን በእርቅ እንታደጋት” ዶ/ር ተጋ “ዋስትና የናፈቃቸው ባለስልጣናት አሉ”
የኢህአዴግ ባለስልጣኖችና ደጋፊዎች ከየትኛውም ዜጋ በላይ ዋስትና እንደሚፈልጉ በመግለጽ ዶ/ር ተጋ ለንዳዶ ለጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ ተናገሩ። በአገራቸው ጉዳይ ላይ በተለይም በዕርቅ ዙሪያ በርካታ ጽሁፎችን ሲያቀርቡና ሲንቀሳቀሱ የቆዩት ዶ/ር ተጋ ለንዳዶ በኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ ዙሪያ በኃላፊነት ሲሰሩ የቆዩ ሲሆን...
View Articleመታየት የሚገባው……እውነትም ኢትዮጵያ ብዙ መልካም ሰዎች አሏት …ትልቅ ተስፋ ነው!
posted by Aseged Tamene Filed under: NEWS Tagged: Abune Petros, Addis Ababa, Advice, Africa, Amhara National Democratic Movement, Amharic language, Azeb Mesfin, Battle of Adwa, blue nile, EPRDF,...
View Articleዩጋንዳ በነጭ አባይ ላይ 600 ሜጋ ዋት የኃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ ስራ መጀመሯን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ዮዌሪ ሙሰቬኒ...
ዩጋንዳ በነጭ አባይ ላይ የምትገነባውን 600 ሜጋ ዋት የኤሌከትሪክ ኃይል የሚያመነጨውን የግድብ ግንባታ ስራ መጀመሯን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ዮዌሪ ሙሰቬኒ ገለፁ፡፡ ዩጋንዳ በ1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ዶላር በነጭ አባይ ላይ የምትገነባው የካሩማ ግድብ በቻይናው ሲንዮ ሀይድሮ ኮርፖሬሽን ይገነባል፡፡ የዩጋንዳው ፕሬዚዳንት...
View Articleኖርዌይ ኤምባሲ እና ኢ/ር ኃይሉ እየተወዛገቡ ነው
“ያከራየኋቸውን ቤት ለመልቀቅ እምቢተኛ ስለሆኑ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳውቄያለሁ” - ኢ/ር ኃይሉ ኖርዌይ ኤምባሲ ከኢ/ር ኃይሉ ሻውል የተከራየውን ባለ ሁለት ፎቅ የመኖሪያ ህንፃ ለ15 አመታት ሲጠቀምበት እንደቆየ የገለፁት የአዲስ አድማስ ምንጮች፣ በሁለቱ ወገኖች መካከል ውዝግብ የተፈጠረው ቤቱን ልቀቅ፣ አልለቅም...
View Articleከአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በአንድ ዓመት 100 ዳኞች ለቀቁ
መረጃው የተሳሳተና ከእውነት የራቀ ነው” የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝዳንት ዘንድሮ ብቻ በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በዳኝነት ሙያ ያገለግሉ የነበሩ መቶ ዳኞች ስራ መልቀቃቸውን ምንጮች ገለፁ፡፡ ከ86 በላይ ዳኞችም የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገብተው መልስ እየተጠባበቁ እንደሆነ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ...
View Article“ሥልጣን ለመያዝ ጨዋታው ቀላል አይደለም”
አብዮቱን ወደ መጠፋፋት ፖለቲካ የወሰደው ኢህአፓ ነውየብቻ ሩጫ የትም እንደማያደርስ ከነመኢሶን ዘመን ጀምሮ አይተናልበኢህአፓና በመኢሶን እስረኞች መካከል ልዩነቱ እጅግ በጣም የተካረረ ነበረ ዶ/ር መረራ ጉዲና “የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምስቅልቅል ጉዞና የህይወቴ ትዝታዎች” በሚል ሰሞኑን ለንባብ ባበቁት መጽሐፍ ዙሪያ...
View Articleሳያጡ እየተራቡ ያሉ ዜጎች ጩኸትና የኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን
በወገን በለጠ ይህችን የተራቡና የዕለት ጉርስ ሳያጡ እንዲራቡ የተፈረደባቸውን የዋና ከተማችን ዋና ከተመኞች የተማፅኖ ደብዳቤ በጋዜጣችሁ ላይ አስፍራችሁ የጌቶቻችንን ቢሮ፣ በርና ልቦና እንድታንኳኩልን ብሎም ርህራሔያቸውን እንዲያሳዩንና እንዲታደጉን ታደርጉልን ዘንድ የእናንተንም አዘኔታና እገዛ እንማፀናለን፡፡ የተማፅኖ...
View Articleበአሰቃቂ ሁኔታ አስገድዶ ለመድፈር ሕይወት ያጠፋው ተያዘ
በማስረሻ መሀመድ ፖሊስና ርምጃው በአሰቃቂ ሁኔታ በመደብደብ እና በተለያዩ አካላቶቿ ላይ ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ አስገድዶ ከደፈረ በኋላ ግድያ ፈፅሟል የተባለው ተከሳሽ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ተከሣሹ በአቃቤ ህግ ሦስት ክሶች የተመሠረተበት ሲሆን የመጀመሪያው ክስ እንደሚያመለክተው በ1996ዓ.ም የወጣውን...
View Articleየኢትዮዽያ ንብረት የሆነ ወታደራዊ አውሮፕላን በድሬዳዋ መከስከሱ ታወቀ
The Reporter Ethiopia Army aviation investigates Ethiopian air force aircraft accidents The Ethiopian Army Aviation and the Ethiopian Air Force are investigating the two aircraft accidents that...
View Articleተስፋሁንን መግደል ለኢህአዴግ ተስፋ ይሆናታልን….!?
ተስፋሁንን መግደል ለኢህአዴግ ተስፋ ይሆናታልን….!? አብዲሳ የብዙ ጊዜ ወዳጄ ነበር፡፡ በየገጠሩ እየዞርን በርካታ ስራ አብረን ሰርተናል፡፡ የዋህነቱ እጅግ በጣም አስገራሚ ነበር፡፡ በየክልሉ ስንዞር አበሉን የሚጨርሰው “ቸገረኝ” ላለው ሁላ መበስጠት እንደነበር አብረነው የሰራ ሁላ እርሱን የምንለይበት ባህሪው...
View Articleህወሓቶች ‘ሁኔታችን አይታቹ ደግፉን’ይሉናል (Abraha Desta)
ባለፈው ሳምንት ነው፤ በአንድ የሰሜን አሜሪካ ከተማ። የህወሓት ከፍተኛ ባለስልጣናት በሰሜን አሜሪካ በሚካሄደው የተጋሩ ፌስቲቫል ተገኝተው ድጋፍ ለማሰባሰብ በረሩ። ከትግራይ ተወላጆች ጋር ለመወያየት መድረክ ተከፈተ። ተሳታፊዎቹ ስለ ልማትና መልካም አስተዳደር ችግር፣ ስለ ሐውዜን ጉዳይ፣ በትግራይ ተወላጆች ስለሚደርስ...
View Articleከወራት በፊት ለኃይለማርያም ደሳለኝ፣ በረከት ስምዖን፣ የሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት በህንዳዊ ፕሮፌሰር ሲማሩ...
“በእያንዳንዱም መንግስት የሚያድሩ ብዙ ልዩ ልዩ ነገዶች ይኖሩ ይሆናል፡፡ ስለ ሆነ መንግስት አንዱን ነገድ አጥቅቶ ሌላውን ነገድ ለመጥቀም ሥራው አይደለም፡፡ አስተካክለን ካሰብን ዘንድ መንግስት መቆሙ ለሕዝቡ ሁሉ ጥቅም ነው፡፡ ጥረቱም ህዝቡን ሁሉ በትክክል ለመጥቀም ያልሆነ መንግስት ሊቆም አይችልም፡፡ ለአንዱ ነገድ...
View Articleመንግሥት ለተፈጠረው ችግር በአስቸኳይ ማስተካከያ እንዲያደርግ እንጠይቃለን!!!!
መንግሥት ለተፈጠረው ችግር በአስቸኳይ ማስተካከያእንዲያደርግ እንጠይቃለን!!!!ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫፓርቲያችን ሰማያዊ በህገ መንግሥቱ በተደነገገው ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብቱን ተጠቅሞ ለመንግሥት ጥያቄዎችን በማቅረብ ግንቦት 25/2ዐዐ5 ዓ/ም. ታላቅ ህዝባዊ ተቃውሞ ሰልፍ በተሳካ ሁኔታ አድርጓል፡፡መንግሥት...
View Articleሰበር ዜና “ወልቂጤ በፌደራል መንግስት ቁጥጥር ስር ዋለች”
“ወልቂጤ በፌደራል መንግስት ቁጥጥር ስር ዋለች”የወልቂጤ ከተማ ፍትሕና ፀጥታ ቢሮ እና የከተማችን ደህንነት ቢሮዎች የህዝበ ሙስሊሙን ሰላማዊ የመብት ጥየቃ ጉዞን መግታት አልቻላቹምበሚል እጃቸውን እንዲያወጡ ተደርጎ በአሁኑ ሰዓት በሙስሊሞች ወቅታዊ ጉዳይ ክትትል ሙሉ በሙሉ ለፌደራል ደህንነቱ አቶ “ከድር ሽኩር”...
View Article4 ለ 3 በጸረ ሽብርተኝነት አዋጅ ላይ የተደረገ ክርክር
አንድነት ፓርቲ የጸረ ሽብርተኝነት አዋጁን በህዝብ ድጋፍና ጥያቄ ለማሰረዝ የጀመረው ህዝባዊ ንቅናቄ የሚፈለገውን ግብ ለመምታቱ በገዢው ፓርቲ ቁጥጥር ስር የሚገኘው ኢቴቪ በአዋጁ ዙሪያ የፓርቲዎችን አቋም የሚያንጸባርቅ መድረክ ማዘጋጀቱ ማሳያ ነው፡፡ኢህአዴግ ካድሬዎቹ አዋጁን በማንበብ አንድነቶች ለሚያነሱት መከራከሪያ...
View Articleየፀረ ሽብርተኝነት አዋጅና የፖለቲካ ፓርቲዎች ክርክር (part 1 video)
Debate – EPRDF, UDJ, Semayawi Party, Medrek & EDP debate Anti-Terrorism Law – Part 1 | August 26, 2013 A debate between the ruling party and opposition groups on the nation’s deeply flawed...
View Articleበሹመኛ የመጅሊስ አባላትና በመንግስት መካከል አለመግባባት መንገሱ ተሰማ!! (ድምፃችን ይሰማ)
ረቡእ ነሐሴ 22/2005 አንዳንድ የወረዳ መጅሊስ ሹመኞች ‹‹መንግስት በሚያዘጋጀው ሰልፍና ስብሰባ ዲናችንን አናሰድብም›› የሚል አቋም ይዘዋል! በመጪው እሁድ ነሀሴ 26 መንግስት በግዳጅ ሊያካሄደው ካሰበው ሰልፍ ጋር በተገናኘ በሹመኛ የመጅሊስ አባላትና በመንግስት መካከል አለመግባባት መፈጠሩ ተሰማ፡፡ አለመግባባቱ...
View Articleኢትዮጵያዊቷ ትሁኔ ሮቤል የእስራኤል ታዋቂ ቴሌቭዥን ጣቢያ ያዘጋጀው ”የቢግ ብራዘርስ”ውድድር አሸነፈች
ኢትዮጵያውያን በእስራኤል ማሸነፋቸውን ቀጥለዋል! በ2011 ዓም እኤቆጣጠር ኢትዮጵያዊቷ ሃጊት የመላዋ እስራኤል ”አይዶል” ሙዚቃ የአመቱ አሸናፊ ሆነች። በ 2013 ዓም እኤቆጣጠር ኢትዮጵያዊቷ ይታይሽ የዓመቱ ”ወይዘሪት እስራኤል” የቁንጅና ውድድር አሸናፊ ሆነች። ዛሬ ደግሞ የ 2013 እኤቆጣጠር የእስራኤል ታዋቂ...
View Articleበሀይማኖት ጉዳይ የመጣው ችግር ጊዜ የሚሰጥ አልሆነም ሲሉ አቶ በረከት ተናገሩ
ኢሳት ዜና :- የጠቅላይ ሚ/ሩ አማካሪ አቶ በረከት ስምኦን ይህን የተናገሩት በመካሄድ ላይ ባለው የሀይማኖቶች ጉባኤ ላይ ነው። በጉባኤው ላይ የተገኙት አንዳንድ የሀይማኖት አባቶች መንግስት “ትእግስቱን አብዝቶታል፣ እርምጃ ይውሰድልን” እያሉ መጠየቃቸውን ተከትሎ፣ አቶ በረከት ” መንግስት ሀይሉ እንዳለውና መታገሱ...
View Articleየአዲስ አበባ መስተዳድር ሰማያዊ ፓርቲ በመጪው እሁድ ሰልፍ የሚያደርግ ከሆነ፤ሰልፉ ህገወጥ ነው አለ።
ኢሳት ዜና :- ሰንደቅ እንደዘገበው በመጪው እሁድ ነሐሴ 26 ቀን 2005 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ የተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ በማወዛገብ ላይ ነው። ቀደም ሲል ሰማያዊ ፓርቲ በዕለቱ ሰልፍ እንደሚያካሂድ ቢያስታውቅም፤ የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጽ/ቤት በበኩሉ ነሐሴ 20 ቀን 2005 ዓ.ም...
View Article