ህወሃቶች በአማራ ክልል የተነሳባቸውን ህዝባዊ አመጽ ለመግታት የሚያደርጉት ጥረት አልሳካ ሲላቸውና ነገሮች ከቁጥጥር ውጭ እንደወጡባቸው ሲያውቁ በሽምግልና ስም ታቦት እያሸከሙ ከበስተጀርባ ወታደሮቻቸውን እያሰማሩ መሆኑ እየተሰማ ነው። ይህንን እኩይ የህወሃቶች ሴራ ህዝቡ ከሃማኖት አባቶች ጋር በመነጋገር ሊያከሽፈው ይገባል። ያሳፍራል ያሳፍራል ያስፍራል አማራና ኦርቶዶክስን ገለን ቀብረንዋል ብለው ሲያበቁ ዛሬ አንስተው ልመና እባካቹ ማሩን 100 አመት እንግዛቹ በባርነት […]
