የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የኣፌኮ እና የሰማያዊ መሪዎችን፣ አቶ ይልቃል ጌትነትና ዶር መራራ ጉዱናን ለአስቸኩዋይ...
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የኣፌኮ እና የሰማያዊ መሪዎችን፣ አቶ ይልቃል ጌትነትና ዶር መራራ ጉዱናን ለአስቸኩዋይ ስብሰባ ጠራ። ሰማያዊና ኣፌኮ በአገር ውስጥ ተቀባይነት ያላቸው ድርጅቶች ሲሆኑ አባላቶቻቸውም በስፋት የታሰሩባቸውም ናቸው። አሜሪካኖች በዚህ ወቅት ተቃዋሚዋችን መጥራታቸውለምን እንደሆነ ባይታወቅም...
View Articleለአንድ ቀን የጠቅላይ ሚንስትሩ አማካሪ ብትሆኑ . . . (አሌክስ አብርሃም)
ይህ ቀጥሎ የምታነቡት አንቀፅ ከአንድ ፅሁፌ ላይ የተቀነጨበ ነው ….እንግዲህ መግቢያውን እኔ ከፃፍኩት እስኪ እናተ ለአገር ይጠቅማል የምትሉትን የፈለጋችሁን ምክር ፃፉ …ለአንድ ቀን የጠቅላይ ሚንስትሩ አማካሪ ብትሆኑ ልትሉ የምትፈልጉትን ሃሳብ . . .ይሄው ሜዳው ….ሰሚ ኖረም አልኖረም የፈለጋችሁን ትመክሩ ዘንድ...
View Articleበረከት ስሞኦን እና አዲሱ ታቦት አስወጥተው ልመና ጀመሩ!
ህወሃቶች በአማራ ክልል የተነሳባቸውን ህዝባዊ አመጽ ለመግታት የሚያደርጉት ጥረት አልሳካ ሲላቸውና ነገሮች ከቁጥጥር ውጭ እንደወጡባቸው ሲያውቁ በሽምግልና ስም ታቦት እያሸከሙ ከበስተጀርባ ወታደሮቻቸውን እያሰማሩ መሆኑ እየተሰማ ነው። ይህንን እኩይ የህወሃቶች ሴራ ህዝቡ ከሃማኖት አባቶች ጋር በመነጋገር ሊያከሽፈው...
View Articleአቶ መልካሙ ታደለ ዘሩ ዛሪ ለሊት ከመኖሪያ ቤታቸው በፀጥታ ሃይሎች ተይዘው ተወሰዱ።
አቶ መልካሙ ታደለ ዘሩ የቀድም አንድነት ፓርቲ አባል የነበረ በአሁኑ ሰአት የሰማያዊ ፓርቲ አባል ሲሆን ሰምኑን በተነሳው ህዝባዊ ተቃውም ምክንያት በዛሪው ሊሊት የመኖሪያ ቤቱ ተከቦ በሃይል በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን ከመኖሪያ ቤት ውስጥ በአባሪነት የባለቤቱ ወንድምና ልታሸሹና ልትደብቁ ምክራችሆል የተባሉ ጎረቤቶች...
View Articleየበረከት ስሞኦን እና የአዲሱ ለገሰ ጥረት አልተሳካም- ከሳንጃ የህወሃት ወታደሮች አስከሬን ወደ ጎንደር እየጎረፈ ነው!
EMF (9 august 2016) አቶ በረከት ስምዖን እና አቶ አዲሱ ለገሰ ጎንደር በመጓዝ ዛሬ ኦገስት 9 ከቀትር በፊት ህዝቡን ለማግባባት ያደረጉት ጥረት አልተሳካም። አቶ በረከት ስምዖን እና አቶ አዲሱ ለገሰ ለልመና እና ምልጃ ነበር የሄዱት። ወጣቱ ግልብጥ ብሎ በመውጣት እነሱ ወደነበሩበት ስፍራ ተጉዞ እንደከበባቸው...
View Articleበባህርዳር ከተማ አንድ ፖሊስ አምስት ፌደራል ፖሊሶችን ገሎ እራሱን አጠፋ !!!
በባህርዳር ከተማ አንድ ፖሊስ አምስት ፌደራል ፖሊሶችን ገሎ እራሱን አጠፋ !!! ከዚህ በላይ ምን ይመጣል? ሁላችንም እንሞታለን። ሞት የተፈጥሮ ሕግ ነው። ፖሊሱ እራሱን ያጠፋው ፌደራል ፖሊሶች ወጣቶችን ሲገሉ አይቶ በደም ፍላት የተነሳ ነው። እግዚአብሔር ነፍስህን ገነት ውስጥ ያኑራት!!! የጀግና ሞት!!! Filed...
View Articleየገዱ አንዳርጋቸው መነሳት የዐማራን ተጋድሎ ወደፊት ያስፈነጥረዋል!
• የመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር የነበረው ድርድር ያለስምምነት ተበትኗል • በባሕር ዳር የዐማራ ፖሊስ በንዴት አምስት ፌደራሎችን ገድሎ ራሱን አጠፋ • ‹‹አታልቅሱ፤ ልጄ ለተቀደሰ ዓላማ ተሰውቷል›› በባሕር ዳር ልጃቸውን ያጡ እናት • ወረታ ከተማ የመጠጥ ውኃ ውስጥ መርዝ ሊጨምር የነበረው ግለሰብ እብድ ነኝ በማለት...
View Articleየጢስ አባይ ነዋሪዎች እና ወታደሮች ሲታኮሱ ዋሉ
በባህርዳር በተካሄደው ህዝባዊ ተቃውሞ የተገደለውን አንድ የጢስ አባይ ተወላጅ ደም ለመበቀል የሟች ቤተዘመዶችና የአካባቢው ነዋሪዎች ሌሊቱን ከአጋዚ ጦር ጋር ጠበንጃ አንስተው ሲዋጉ ማደራቸው ከጢስ አባይ የወጡ መረጃዎች የክልዩ ዘጋቢያችን ገልጿል፡፡በጢስ አባይ ከተማ ያለው ውጥረት እየተባባሰ በመሄዱ ዛሬ ረፋዱ ላይ...
View Articleበወልድያ ውጥረቱ ጨምሯል፤ በደሴ በርካታ ወጣቶች በገፍ ታስረዋል።
በደቡብ ወሎ በደሴ ከተማ የዐማራ ተጋድሎ ሰልፍ ለማካሔድ አስባችኋል በሚል በርካታ ወጣቶች እየታሰሩ መሆኑን አሁን ከመሸ የደረሰን መረጃ አመልክቷል፡፡ መረጃውን ያቀበሉን የደሴ ከተማ ነዋሪዎች እንደሚሉት በየሰፈሩ ወጣቶች እያታደኑ እየታሰሩ መሆኑን ነው የሚገልጹት፡፡ ለምን እንደሚታሰሩ ለጠየቅናቸው ጥያቄ ‹‹ሰላማዊ...
View Articleከመንገድ በግድ ስብሰባ እንዲገባ የተደረገው የራያ ቆቦ ህዝብ ስብሰባውን ረግጦ ወጣ
በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ በወልቃይት ጉዳይ የተጠራው ስብሰባ ላይ ህዝቡ አልገኝም በማለቱ ምክንያት ስብሰባዎቹ በተናጥል በ4ቱም የከተማ ቀበሌዎች እንዲካሄዱ ቢያስገድድም በቀበሌ ደረጃም እንዲደረግ የታሰበው ስብሰባ ላይ ህዝቡ መገኘት ባለመቻሉ በታጣቂዎች መንገድ ተጉዋዡዋችን በማስገደድ ስብሰባውን ለማድረግ ቢሞከርም...
View Articleአቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ በተለያዩ ሃገራት ከሚሰሩ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች ጋር በወቅታዊ የአገሪቱ ጉዳዮች ላይ ውይይት...
“ስማችን በጣም እላይ ነው ያለው፡፡ ተፈላጊነታችን በጣም ጨምሯል” ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ ትናንት ከተናገሩት የተወሰደ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የትናንቱ ስብሰባ ላይ የትምክህተኝነትና ጠባብተኝነት አስተሳሰብ አሁንም በሃገራችን መኖራቸውን ገልጸው በተለይ በተማረው ክፍል አካባቢ “ብቅ ጥልቅ” እንደሚሉ አጽንኦት...
View Articleከአንድነት ውጭ ያለው መንገድ ባርነትን ማስረዘም ነው
አገራችን ኢትዮጵያ አሁን ከገባችበት አጣብቂኝ አውጥቶ ወደ ምንፈልገው የነፃነት፣ የእኩልነትና የመከባበር ዘመን ለመሻገር መላው የአገራችን ህዝቦች አንድ ሆነን ወያኔን ከመፋለም የተሻለ አማራጭ የለንም። በተለያዬን ቁጥር የተዳከመውን የወያኔ ስርዓት ተጨማሪ አየር እንዲያገኝ እድል ከመስጠት ውጭ ሌላ የተሻለ አማራጭ ይዞ...
View Articleየኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባርና አርበኞች ግንቦት 7 በጋራ ለመስራትና ብሎም ለመዋሃድ የሚያስችላቸውን ቅድመ ስምምነት ተፈራረሙ
የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባርና አርበኞች ግንቦት 7 በጋራ ለመስራትና ብሎም ለመዋሃድ የሚያስችላቸውን ቅድመ ስምምነት ተፈራረሙ ODF – Oromo Democratic Front and Patriotic Ginbot 7 have agreed to form an alliance የስምምነቱ ሰነድ እንደሚከተለው ነው Memorandum of...
View Articleህወሀት 12ኛዋ ሰአት ላይ ተቀምጠው የንጹሀንን ደም ያፈሳሉ።
አንባገነኖች እውር እና ደንቆሮም ናቸው። ከታሪክ የምንረዳው ይህንኑ ድንቁርናቸውን ነው። ሁሉም አንባገነኖች 12ኛዋ ሰአት ላይ ተቀምጠው የንጹሀንን ደም ያፈሳሉ። ሌላም ወንጀል ይፈጽማሉ። እራሳቸውን አዙረው ማየት እና መመርመር ግን አይችሉም። እነሱ ከህግ በላይ ሆነው ይሰየማሉ። እነርሱው ገድለው ህዝብን ሲከሱ ይገኛሉ።...
View Articleተመድ ለመላክ ያሰበውን የሰብዓዊ መብት አጣሪ ቡድን መንግሥት እንደማይቀበል አስታወቀ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ መብት ካውንስል በኢትዮጵያ ሰሞኑን በተካሄዱት ሕዝባዊ ተቃውሞዎች የሰብዓዊ መብት አያያዝን ለማጣራት የጠየቀውን ፈቃድ መንግሥት ውድቅ አደረገ፡፡ በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች በርካታ አካባቢዎች በተነሱት ተቃውሞዎች የሟቾችና የተጐጂዎች ቁጥጥርን አስመልክቶ በመንግሥት እየወጣ...
View Articleበኬንያ ወህኒ ቤት ለአራት ወራት የማቀቁት ኢትዮጵያዊያን ‹‹ድረሱልን››እያሉ ነው
ከኢትዮጵያ ደቡባዊ ክፍል ተነስተው ‹‹ስራና የተሻለ ህይወት ፍለጋ›› ወደ ደቡብ አፍሪካ ለማቅናት በሞያሌ በኩል ወደ ጎረቤት አገር ኬንያ የገቡት ሰባቱ ወጣቶች በዋና ከተማይቱ ናይሮቢ ፖሊሶች እጅ በመውደቃቸው ውጥናቸው አልተሳካም፡፡ ፖሊሶቹ ወጣቶቹን ሰብስበው ‹‹ወደአገሪቱ ያለፈቃድ በህገ ወጥ መንገድ በመግባት...
View Articleህወሓት/ኢህአዴግ ከስልጣን ይውረድ የሽግግር መንግስት ይቋቋም ከትግራይ ተወላጆች የተሰጠ መግለጫ
በአጠቃላይ ለ25 ዓመታት ሙሉ ህዝባችንን አፍኖ ሲገዛ የቆየና፣ ለ40 ዓመታት ሰላማዊ ዜጎችን እየረሸኑ አገራችንን እየዘረፉ የቆዩ ባለስልጣኖች ያሉበት ህወሓት/አህአዴግ በተለይ በዚህ ዓመት በኦሮሞና በአማራ ህዝባችን ላይ ጦርነት ከፍቷል። የአገዛዙን የግድያ ወንጀሎች እናወግዛለን፤ የህዝቡን ተቃውሞ እንደግፋለን። ስለዚህ...
View Articleሰበር ዜና :- የጎንደር ከተማ ከንቲባ አቶ ተቀባ ተባበል እና የሰሜን ጎንደር የፀጥታ ዘርፍ ሃላፊው አቶ ዋኝው ዋዋ...
የጎንደር ከተማ ከንቲባ አቶ ተቀባ ተባበል እና የሰሜን ጎንደር የፀጥታ ዘርፍ ሃላፊው አቶ ዋኝው ዋዋ ከስልጣናቸው በሕወሓት ሰዎች አማካኝነት እንደተነሱ መረጃ ደርሶናል ። ምንጫችን እንደገለፁት ሁለቱ ባለስልጣናት በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ጉዳይ ለዘብተኛ አቋም በመያዛቸው ህወሓቶችን ጥርስ ውስጥ ገብተው ሰንብተዋል። በዚህም...
View Articleየህዝብን የነፃነት ጥያቄ በጠመንጃ ማፈን አይቻልም!
ለዘመናት በአንድነቱና በነፃነቱ ጸንቶ የኖረው የኢትዮጵያ ህዝብ ከአብራኩ በወጡ ሃገር በቀል ወራሪዎች ላለፉት ሃያ አምስት አመታት በመሪር አገዛዛቸው ሲቀጠቀጥና ሲታሰር፣ሲገደልና ሲሰደድ የአንድ ትውልድ ዕድሜ ነጉዷል። የኢትዮጵያ ህዝብ ከእሳት ወደረመጡ እንዲሉ ዛሬ በዓለም መድረክ ሰቆቃ ከሚፈጸምባቸው ህዝቦች ቀዳሚው...
View Articleሰሜን ጎንደር አምባጊዮርጊስ ወያኔ የጠራው ስብሰባ ወደ እምቢተኝነት ተቀየሮ የወያኔ እስር ቤት ተሰበረ፥
የተሰበሰበው ወጣት ፖሊስ ጣቢያውን ሰብሮ የታሰሩትን አስለቅቋል፥ ጎንደር ላይ ተኩስ የማይበግረው ጀግና ወጣት ወያኔን እየተናነቀው ነው። ከገዥው ወያኔ የተላኩ ሰብሳቢዎቹ በከፍተኛ ድንጋጤ ሲበተኑ፥ ሕዝብ ግን ኮሎኔል ደመቀን እና ሌሎችን እስረኞች ለማስፈታትና የወልቃይት ጠገዴን ጥያቄ ለማስመለስ የሚደረገውን ተጋድሎ...
View Article