$ 0 0 በባህርዳር ከተማ አንድ ፖሊስ አምስት ፌደራል ፖሊሶችን ገሎ እራሱን አጠፋ !!! ከዚህ በላይ ምን ይመጣል? ሁላችንም እንሞታለን። ሞት የተፈጥሮ ሕግ ነው። ፖሊሱ እራሱን ያጠፋው ፌደራል ፖሊሶች ወጣቶችን ሲገሉ አይቶ በደም ፍላት የተነሳ ነው። እግዚአብሔር ነፍስህን ገነት ውስጥ ያኑራት!!! የጀግና ሞት!!! Filed under: NEWS