Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የህዝብን የነፃነት ጥያቄ በጠመንጃ ማፈን አይቻልም!

$
0
0
ለዘመናት በአንድነቱና በነፃነቱ ጸንቶ የኖረው የኢትዮጵያ ህዝብ ከአብራኩ በወጡ ሃገር በቀል ወራሪዎች ላለፉት ሃያ አምስት አመታት በመሪር አገዛዛቸው ሲቀጠቀጥና ሲታሰር፣ሲገደልና ሲሰደድ የአንድ ትውልድ ዕድሜ ነጉዷል። የኢትዮጵያ ህዝብ ከእሳት ወደረመጡ እንዲሉ ዛሬ በዓለም መድረክ ሰቆቃ ከሚፈጸምባቸው ህዝቦች ቀዳሚው ነው ብንል አልተጋነነም።ትናንት በአባቶቻችን ዕድሜ ነጻነታቸውን ያገኙ የአፍሪካ ሃገራት ህዝቦች ነጻነትና ዲሞክራሲን ሲያጣጥሙ እኛ በባርነትና በጭቆና እየማቀቅን ለመሆኑ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles