ባለፈው ሳምንት ነው፤ በአንድ የሰሜን አሜሪካ ከተማ። የህወሓት ከፍተኛ ባለስልጣናት በሰሜን አሜሪካ በሚካሄደው የተጋሩ ፌስቲቫል ተገኝተው ድጋፍ ለማሰባሰብ በረሩ። ከትግራይ ተወላጆች ጋር ለመወያየት መድረክ ተከፈተ። ተሳታፊዎቹ ስለ ልማትና መልካም አስተዳደር ችግር፣ ስለ ሐውዜን ጉዳይ፣ በትግራይ ተወላጆች ስለሚደርስ የሰብአዊ መብት ጥሰት ወዘተ አንስተው ይጠይቃሉ። ባለስልጣናቱም ሲመልሱ፣ “እኛ ‘ኮ ብዙ ጠላቶች አሉብን። እኛን ለማጥፋት የሚሯሯጡ ኃይሎች አሉ። […]
