ትናንት በሚሊኒየም አዳራሽ በተከበረው የፖሊስ ቀን የዐማራ ሕዝብ ላይ መንግሥታዊ ውግዘት ሲተላለፍ መዋሉን ባአሉን ከታደሙ የፌደራል ፖሊስ አባላት የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ በየቦታው የተከሰተውን የሕዝብ ተጋድሎና ተቃውሞ ጋር በተያያዘ የሕወሓት አገዛዝ በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ እቅድ ተነድፎ እና ፕሮግራም ወጥቶ ነሐሴ 16 ቀን የፖሊስ ቀን ሆኖ ተከብሯል፡፡ የፖሊስ ቀን የተባለውን በዓል ዐማራ ያልሆኑት እና የብአዴን አባሉ […]
