ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከትግራይ ወርቅ ሳይቀርብ 21.3 ቢሊዮን ዶላር ክፍያ እንዲፈጽም የተደረገበትና የአገር ሀብት ዘረፋ
በጠራራ ጸሀይ አገር ሲዘረፍ በያዝነው የፈረንጆች ዓመት በወርሀ ጥር የወያኔ ካድሬዎችና የአገዛዙ የፕሮፓጋንዳ ተቋማት የሆኑት እነ ኤ.ቢ.ሲ.፣ ዋልታ፣ ፋና፣ ኤ.ዜ.አ. ወዘተ ትግራይ በታሪኳ ለብሔራዊ ባንክ አቀረበችው ስላሉት የወርቅ ምርት መጠን በስፋት ዘግበው ነበር። የአገዛዙ ልሳን ኢ.ቢ.ሲ. እ.አ.አ. ጥር 07...
View Articleሰበር ዜና የአማራና የኦሮሞ የፌደራል ፖሊስ አባላት ያልታጠቀ ህዝብ ላይ አንተኩስም ብለው አቋም ይዘዋል።
በፌደራል ፖሊስ በሚስጢር በተደረገ ስብሰባ ህወሀት የአማራና የኦሮሞ ብሄር ተወላጅ የሆኑ የሰራዊቱ አመራሮችን አስጠነቀቀ። ”ከእኛ ጋር ሆናችሁ በጋራ የመጣብንን አደጋ ካልመከትን እንደ ደርግ ወታደር ኮፊያ አንጥፋችሁ ትለምናላችሁ። እኛ ትግራይ እንገባለን።” የህወሀቱ ፌደራል ፖሊስ ባለስልጣን የአማራና የኦሮሞ የፌደራል...
View Articleበምስራቅ ሸዋ ዞን ዝዋይ ከተማ ሆራ ፈጀሶ የተባለ ወጣት አንድ የአጋዚ ወታደር ገድሎ ሌላ አንድ የፌደራል ፖሊስ
በምስራቅ ሸዋ ዞን ዝዋይ ከተማ ሆራ ፈጀሶ የተባለ ወጣት አንድ የአጋዚ ወታደር ገድሎ ሌላ አንድ የፌደራል ፖሊስ ካቆሰለ በሁዋላ ተገደለ። ሌሊት ላይ ወታደሮቹ “መሳሪያ አለህ አውጣ” ብለው የቤቱን በር በሃይል ሰብረው ሲገቡ፣ ወጣት ሆራ “እጄን ለእናንተ አልሰጥም” በማለት አንዱን ግንባሩ ላይ በሽጉጥ መትቶ ሲገድለው፣...
View Articleየኮተታም ካድሬ ስብሰባ በአዲስ አበባ
ወያኔ ነሐሴ 15/16ቀን በመላው አዲስአበባ ሊካሄድ የታቀደው ሕዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ አሳስቦታል! ቀን እሮብ ነሐሴ 11/2008 ቦታ ኮኮብ አዳራሽ የመሀይማን ጥርቅም የሆነው የኢህአዴግ ፓርቲ በዛሬው እለት ጥቂት የአዲስ አበባ ስራ አጥ ወጣቶችንና ህዝባቸውንና ህሊናቸውን ሸጠው ለመብላት የተዘጋጁ ምልምል ካድሬዎችን...
View Articleህወሃት/ኢህአዴግ በአምስት ከተሞች ላይ የሽብር ጥቃት ለማድረስ አቅዷል ተባለ
ህወሃት የሚመራው መንግስት የዓለም ዓቀፉን ማህበረሰብ ትኩረት ለመሳብ በማሰብ በኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ ትላልቅ ከተሞች የሽብር አደጋ በማድረስ በአልሸባብ ላይ ለማላከክ ማቀዱን ተገለጸ። የሽብር ጥቃት እንዲደርስባቸው በህወሃት አመራር የተመረጡ ከተሞች አዳማ፣ ድሬዳዋ፣ ጎንደር፣ ባህርዳርና፣ ሻሸማኔ መሆናቸው ተነግሯል።...
View Articleየአዲስ አበባ ጥቁር አንበሳ ዶክተሮች የፍራቻውን መጋረጃ ቀደዱት !!!
የተማረ ይግደለኝ ይልሃል ደጉ ህዝባችን እሱ እየተራበና ባለመማሩ ሞቱን ከሞት በላይ እየተመኘ፡፡ አለመማር የብዙ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ስንክሳር መብዛት ምክንያት እንጅ በራሱ የመጣ የስራ ግብር መገለጫ አለበዚያም የሂዎት እጣ ክፍል አይደለም ፡፡ ህዝብ ያልተማረ የሚሆነው አዕምሮ ስለሌለው፣መማር ስለማይፈልግ፣ለትምህርት...
View Articleከአርበኞች ግንቦት 7 ህዝብ ግንኙነት. “የመከላከያ፣ የፌደራል ፖሊስ፣ የልዩ ኃይል እና የሚሊሻ ጦር ሰራዊት አባላት ሆይ!...
አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ በረሃ ወርዶ ነፍጥ በማንሳት ወደ ጦርት የገባው ተገዶ ነው፡፡ ያስገደደውም ተፋላሚው ቡድን አሁን በስልጣን ላይ የሚገኘው የህዝባዊ ሓርነት ትግራይ አገዛዝ ነው፡፡ የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ አገዛዝ ምን፣ ምን አይነት ግፍ እና በደል እያደረሰ እንደሚገኝና ምን...
View Articleዶ/ር ሼክስፒር ፈይሳ ብራዚል ድረስ ሄደው ለአትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ጥብቅና እንደሚቆሙ ቃል ገቡ
ጀግናው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ በሪዮ ኦሎምፒክ በማራቶን ታላቅ ድል ካስመዘገበና ህወሃትና ታማኝ ጦሩ የሆነው አጋዚ በኢትዮጵያውያን በተለይም በታላላቆቹ የኦሮሞና አማራ ብሔረሰቦች ላይ የሚያካሂዱትን የዘር ማጥፋት፣ የመግደል፣ የማሰር፣ የመጨፍጨፍ፣ የማዋከብና የማሳድድ ተግባርን በአለም አቀፍ መድረክ በቢሊዮን ለሚቆጠሩ...
View Articleሰበር ዜና አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ባሁኑ ሰዐት ሰሜን ሸዋ ናቸዉ
አቶ ገዱ አንዳርጋቸውማጀቴ የተገደሉባትን ወገኖች ገዳዬች ለፍርድ ይቅረቡ ተብሎ ወደ ፊት ሊወጣ የታሰበውን ተቃውሞ ሰልፍ እና የማጀቴን ሕዝብ ጥያቄ ለማኮላሸት ወያኔ አቶ ገዱን ተደማጭነት ይኖራቸዋል በማለት ወደ ሰሜን ሸዋ ላከብን ይላሉ የሰሜን ሸዋ ማጀቴ ኗሪዎች ። አቶ ገዱ ባሁኑ ስዐት ከሠሜን ሸዋ ም/አስተዳዳሪ...
View Articleምዕራባውያን ዲፕሎማቶች የህወሓትን መንግስት እየገመገሙ ነው::
በህወሓት የሚመራው የኢትዮጵያ መንግስት በዲፕሎማቶች እየተገመገመ መሆኑ ተሰማ፡፡ በአዲስ አበባ ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ይደረጋል መባሉን ተከትሎ በሀገሪቱ ከልዩ የፖሊስ ኃይል በተጨማሪ ከፍተኛ መጠን ያለው የታጠቀ መከላከያ ሠራዊት ከተማዋን ወርሯት ነበር፡፡ ትላንት ይካሔዳል ተብሎ እቅድ ተይዞለት የበረውን ሰላማዊ ሰልፍ...
View Articleከትናንት ወዲያ፣ ትናንትና ዛሬ መስፍን ወልደ ማርያም
ዛሬ ላይ ቆሜ ወደኋላ ሳይ የትናንት ወዲያው ይናፍቀኛል፤ ትናንት ወዲያን አይቼዋለሁ፤ አውቀዋለሁ፤ ትናንትንም አይቼዋለሁ፤አውቀዋለሁ፤ ዛሬንም እያየሁትና እያወቅሁት ነው፤ ከትናንት ወዲያ በጃንሆይ ዘመን የአገዛዙ ነቃፊ ነበርሁ፤ የወደፊቱን የማየት ችሎታ ስለሌለኝ የጃንሆይን አገዛዝ ነቃፊ ነበርሁ፤ በትናንት ወዲያ ላይ...
View Articleበደባርቅ ለሶስት ቀን የሚቆይ ከቤት ያለመውጣት አድማ መጀመሩን ተከትሎ ግጭት ተቀሰቀሰ
ኢሳት (ነሃሴ 17 ፥ 2008) የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች ለሶስት ቀን የሚቆይ ከቤት ያለመውጣት አድማ ማክሰኞች መጀመራቸውን ተከትሎ የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች ነዋሪዎች የወሰዱትን ዕርምጃ ለማስቆም ያደረጉት ጥረት ግጭትን ቀሰቀሰ። የስራ ማቆም አድማ ያካተተውን ተቃውሞ የተቀላቀሉ የደባርቅ ከተማ ሆስፒታል የህክምና...
View Articleበፖሊስ ቀን የዐማራ ሕዝብ ሲወገዝ ዋለ
ትናንት በሚሊኒየም አዳራሽ በተከበረው የፖሊስ ቀን የዐማራ ሕዝብ ላይ መንግሥታዊ ውግዘት ሲተላለፍ መዋሉን ባአሉን ከታደሙ የፌደራል ፖሊስ አባላት የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ በየቦታው የተከሰተውን የሕዝብ ተጋድሎና ተቃውሞ ጋር በተያያዘ የሕወሓት አገዛዝ በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ እቅድ ተነድፎ እና ፕሮግራም ወጥቶ...
View Article25 አመታት በአማራው ህዝብ ላይ ከተፈጸመው ዝግናኝ ግድያ፥ ጀርባ እጁ ያለበት አቶ ንጉሱ ጥላሁን *የክልሉ የኮሙኒኬሽን ሀላፊ*
ላለፉት 25 አመታት በአማራው ህዝብ ላይ ከተፈጸመው ዝግናኝ ግድያ፥እስራት፥ስደት እና ወከባ ዋናዎች የህወአት ሰዎች ቢገኙም በተላላኪዎች እና በጉዳይ አስፈጻሚነት የሚንቀሳቀሱት ግን በክልሉ ያሉ በብአዴን ስም የተሰገሰጉ የጥፋት ሀይሎች ናቸው። ሰሞኑን በአማራ ክልል የሚካሄደውን ህዝባዊ ትግል ጥላሸት በመቀባት ሰላማዊ...
View Articleሰበር ዜና!! ወያኔ ሰራዊቱን መምራት ተስኖታል!!
ከሰሞኑ በተደጋጋሚ እየተደረገ የሚገኘዉን ጦርነት በሐላፊነት የወሰደ አካል የለም! ትግራይ እና የጎንደር ጠረፎችን እየተሻገርና እየተመላለሰ የሚያጠቃ ብርቱ ሐይል ተከስቷል! በጎንደር ሶሮቃ፡ ሳንጃ፡ አሸሬ፡ ዳንሻ እንዲሁም መተማ በሱዳን በኩል አል ቃዳሪፍ ድንገተኛ ትቃቶች ተፈራርቀዋል! የወያኔ ሰራዊት እጅ እየሰጠና...
View Articleከህወአት የደህንነት ቢሮ ከፍተኛ በጀት ተመድቦላቸው በአማራው ስም በማህበራዊ ድህረ ገጽ እየተንቀሳቀሱ ያሉ
ጥብቅ ምስጢር በማህበራዊ ድህረ ገጽ በስፋት በቤተ አማራ ስም ስማቸው በተደጋጋሚ የሚነሳው ሁለቱ ግለሰቦች ማለትም መልከ ሀራ እና የሰሜን ኮከብ ከህወአት የደህንነት ቢሮ ከፍተኛ በጀት ተመድቦላቸው በአማራው ስም እየተንቀሳቀሱ ሌሎች ብሄሮችን እና የተቃዋሚ ድርጅት መሪዎችን በመዝለፍ የተጀመረው ህብረት እውን እንዳይሆን...
View Articleስንታየሁ ቸኮል ያለበት ሊታወቅ አልቻለም!
ነሐሴ 16 ቀን 2008 ዓ.ም አራዳ መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ቀርቦ በዋስ እንዲወጣ ብይን የተሰጠው ስንታየሁ ቸኮል፣ ከእስር ካለመለቀቁ በተጨማሪ ይህ ዜና እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ ያለበት ቦታ ሊታወቅ አልቻለም። በትላንትናው ዕለት የአራዳ ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ የሆኑት ስብሃት ገ/መድህን ከእስር ሊለቀቅ ያልቻለበትን...
View Articleኮ/ል ደመቀ ዘውዴን ለመውሰድ የህወሀት ደህንነትና የመከላከያ ሰራዊት ያደረገው ዘመቻ ከሸፈ።
የሰሜን ጎንደር ዞን አድማ በታኝ ም/አዛዥ ኢንስፐክተር መልካሙ የሺዋስ ረዕቡ ዕለት ከስራ ተሰናበቱ። በአንገረብ ወህኒ ቤት ኮ/ል ደመቀን ለመውሰድ የተከፈተውን ዘመቻ ያከሸፈው የሰሜን ጎንደር ልዩ ሃይል አካል የሆነው የአድማ በታኝ ጦር ም/አዛዥ ኢንስፔክተር መልካሙ ”ህዝባችን ላይ አንተኩስም” በማለት የሚመሩትን ጦር...
View ArticleBreaking News በአሁኑ ሰዓት ደብረማርቆስ ከተማ በአጋዚ ወታደር መወረሯ ታወቀ
በአሁኑ ሰዓት ደብረማርቆስ ከተማ በአጋዚ ወታደር መወረሯን መረጃ ደርሶናል፡፡ ከፍተኛ ውጥረት ላይ ትገኛለች፡፡ ማርቆስን ጥቁር ደመና ተጭኗታል፡፡ ህዝቡ በከፍተኛ ተጠንቀቅ ላይ ይገኛል፡፡ ለአጋዚ ወታደር የምግብና የመጠጥ አቅርቦት የሚሰጥ ሆቴል ካለ ህዝቡ እርምጃ ለመውሰድ እንደሚገደድ አስጠንቅቋል፡፡ ባለፈው በተደረገው...
View Articleወያኔ ከ 9 አመት እስከ 15 አመት እድሜ ያላቸውን ህፃናትን በስለላ ሬድዬ አጠቃቀም እና ጠመንጃ አተኮኮስ አሰልጥኖ አስመረቀ
ወያኔ ከ 9 አመት እስከ 15 አመት እድሜ ያላቸውን ህፃናትን በስለላ ሬድዬ አጠቃቀም እና ጠመንጃ አተኮኮስ አሰልጥኖ አስመረቀ በስልጠናው የልጆቹ አዕምሮ ሊቀበለው በሚከብድ ሁኔታ የትግራይ ልጆች ላይ ደርሶል ያሉትን ቪድዬ እንዲያዩ ተደርጎል ፤ በእለቱ ወላጆች መገኘት ብቻ ሳይሆን ሂዱና የትግራይን ህዝብ ከኦሮሞ ዱላ...
View Article