ወያኔ ከ 9 አመት እስከ 15 አመት እድሜ ያላቸውን ህፃናትን በስለላ ሬድዬ አጠቃቀም እና ጠመንጃ አተኮኮስ አሰልጥኖ አስመረቀ በስልጠናው የልጆቹ አዕምሮ ሊቀበለው በሚከብድ ሁኔታ የትግራይ ልጆች ላይ ደርሶል ያሉትን ቪድዬ እንዲያዩ ተደርጎል ፤ በእለቱ ወላጆች መገኘት ብቻ ሳይሆን ሂዱና የትግራይን ህዝብ ከኦሮሞ ዱላ ከአማራ ዱላ እና ግድያ አድኑ ሲሉም ተደምጠዋል እነዚህ በህፃን ገላቸው በማባበል እንዲሰልሉ […]
