በመተማ ሀይለኛ የጦርነት ቀጠና ሆና ነበር ያሳለፈችው። በዚህም ከ 10 በላይ ንፁሀን ዜጎች ተሰውተዋል ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ የአጋዚ ሰራዊቶችም ተገለዋል። በመተማ የወያኔ ሰላይ ካድሬዎች መኖርያ ቤት እና የንግድ ተቓማት በእሳት ወድመዋል መተመ በጥይት እሩምታ ስትናወጥ ውላለች በሱዳን እና በኢትዬጵያ ቦርደር ላይ መሬታቸው ለሱዳን የተሰጠባቸው አርሶ አደሮች የአጋዚን ጦር ፉዳውን እያሳዩት ነው። መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በመተማና አምባጊዮርጊስ […]
